- Видео 35
- Просмотров 16 220
ብሩህ ዕደ ጥበብ Bruh Ede Tibeb
США
Добавлен 26 авг 2013
ክራርና መሰንቆ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዜማ መሳሪያዎችን ትምህርትን ይማሩ፡፡
0912025896
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዜማ መሳሪያዎችን ትምህርትን ይማሩ፡፡
0912025896
Видео
አንቺሆየ አራራይ እኔ ግን በእዚአብሔር ደስ ይለኛል። በመሰንቆ
Просмотров 541Месяц назад
አንቺሆየ አራራይ እኔ ግን በእዚአብሔር ደስ ይለኛል። በመሰንቆ
17ኛ ትዝታ አራራይ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ በክራር
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
17ኛ ትዝታ አራራይ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ በክራር
ወንድሜ ክብር ይስጥልኝ በጣም የተለየ አቀራረብ ነው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ሀገራዊ ትርጉም የሰጠህበትን መንገድ አደንቀዋለሁም አከብረዋለሁም እደግፈዋለሁም።ግን ግእዝ:እዝልና ዐራራይ ጋር ቅኝቶችን በማገናኘት ጉዳይ ላይ ብዙ አጠያያቂ ጉዳዮች አሉ።ምክንያቱም አራራይ ሆኖ በትዝታ የሚዜሙ ዜማዎች አሉ።እዝልም ሆኖ በትዝታ የሚዜሙ አሉ እና እነዚህ ጉዳዮች በቤተ ክርስጠትያን ውስጥ ባሉ ባለ ሙያዎች የጋራ እና አሳማኝ የሆነ ጥናት ያሻዋል።
በኣካል መማር ይቻላል
መ/ር እንደምን ቆየህ? እባክህ በደንብ እንድንረዳህ በመሰንቆ ስለድምጸት ብታስተምረን? በተረፈ እግዚአብሔር ያበርታህ።
መ/ር እንደምን ቆየህ? በርታ! መሰንቆውም ላይ እንደ ክራሩ አብራርተህ ብታስተምርን።
መ/ር እንደምን ቆየህ? በርታ! መሰንቆውም ላይ እንደ ክራሩ አብራርተህ ብታስተምርን።
መ/ር እንደምን ቆየህ? በርታ! መሰንቆውም ላይ እንደ ክራሩ አብራርተህ ብታስተምርን።
ስልክህን
0912025896
Wagawu sintinew ye masinko
በንፅፅር ቃላቶቹን ብትጠቀማቸው ምክንያቱም በየትኛውም አቅጣጫ የሙዙቃ መሣሪያዎች ሥለሆኑ ረድፎችን በጊታር ላይ ኮርድ ይላቸዋል ከዐ ጀምሮ ዐን እሥኪደጌም አንድ ኮርድ ይሆናል ሢደግመው ሁለት ይሆናል እናም አምሥቱ የጊታር ክሮች ላይ ሥሥት ወይም ሁለት ይደርቡና ድምፃቸውን(ቶናቸውን)ይቀይራቸዋል ያም ኮርዱን ወደፊትና ወደኋላ በመጠቀም ከፍ እና ዝቅታ ድምፆችን እናደምጣለን
ወደ ዓለም አትመልሰኝ በቅቶኛል። በክራርና መሰንቆ ዙሪያ ለማስረዳት አልሰለችም።
ቄሥ ትምህርት ቤት ተምሮ ያላደገ በቀላሉ የመራዳት ችግሩ። ሊኖርባቸው ይችላል ያመሠለኝ ጥያቄዎች የመጡት። ሌላው ከዒ-ዓ ሢያልፍ 1/2 ድምፅ ነበር በገለፃህ ግዜ ኮርዱ ሢጨምር ወደ ሙሉ ያድጋል ማለት ነው ?
ኮርድ(ህብረ-ድምፅ) በኛ የለም ሚሽነሪዎች ያመጡት ነው።
❤ቴሌግራም ላይ በፒዲ ኤፍ ብታሥቀምጣቸው ቅኝቶችንና መሠል
በመፅሀፍ እመጣለሁ።
ሰላም ዳኒዬ በርታልን እትሮ እንዴት ነው መጫወት የሚቻለው
ከጀርባ ያለው ድምጽ በጣም ይረብሻል ወንድም።
ዳኒ 👏👏👏
እናመስግናለን ። Subscribe አድርጌሃለው ።
በርታልኝ ወንድሜ
መምህሬ
ስለሚርቅ ምንም ልረዳው አልቻልኩም ወይም የምታስተምርበትን ቦታ ንገረኝ በአካል ልማር ።
እዴት ዋልክ ወንድሜ ይሄ ጽሁፍህ በመጽሐፍ አለህ እዴ ?
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይታተማል። በፀሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይታተማል። በፀሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይታተማል። በፀሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይታተማል። በፀሎት አስቡኝ።
የት ነው ቦታው ወንድሜ
ይህ ቅዱስ ዑራኤል ህንፃ ላይ ነበረ። አሁን በዩትዩብ ብቻ ነው ምገኘው። ሙሉ ትምህርቶች አዘጋጅቻለሁ በርቱ።
Betam 1 neh ante sitastemer bizu neger gebtognal
እዴት ነህ ወንድማችን
berta memhirachin Dani
ዳኒዬ good job🎉
የሚትገርም ሰው ነህ:: በ5 መጫወት ይቻላል? የት ነው የተማርከው?
ስልክ ስልክ ያስፈገግኛል
0912025896
በርታ ዳኒ ኢትዮጵያዊ ት/ት ነው
እሽ ወንድማችን አመሰግናለሁ የምልክት ጽሁፉን ቀረብ አድርግልን
የት ነው ምታስተምረው መማር እፈልግ ነበር
በዚህ አስተምሮ በስለን ለመገናኘት ያብቃን። ለጊዜው RUclips ላይ እንማማራለን።
እናማሰግናለን ወንድማችን የምልክት ጽሁፉ ግን በጣም ይርቃል አይታይም ቢስተካከል ጥሩ ነበር
እናመሰግናለን መምህር በመሰንቆ ተጨማሪ video ስራልን እየተከታተልን ስለሆነ።
የምታስተምረው ያት ነው በአካል መማር ፈልጌ ነበር
እናመስግናለን ወንድማችን
ለተራ ነገር ስንት ላይክ ወይም ከሜንት ይደረጋል? ለዚህ ትምህርት ዝም ብሎ ማለፍ ይህ ስህተት ነው ።ይህን ወንድም ትምህርቱ እንዴት ድንቅ ነው። ቱፊቱን እምነቱን አክባሪ በመሆኑ ለትውልዱ ተሰፋ ነው።ከሱ ጥረት የተረዳሁት የሚሻለሁ ወደ እራስ መመለስ ነው።ተባረክ
በደንብ አይታይም
❤❤❤❤
gegna
Betam des ylal.dani
በጣም ጥሩ ክሩ ግን የት ይገኛል ወንድሜ?
Great job
ደ😊
በርታ ወንድሜ
My dear teacher and brother, I am very happy to meet you again on RUclips. You have helped me and I have understood the meaning of the Mesenko you know I just want to see you my progress on Mesenko thank you so much to the bottom of my heart ❤ …bless you.
መምህር እንኳን አገኘሁ የአንተ እዳ አለብኝ ሰላምህ ይብዛልኝ
Qalahwot yasmaln
መምህር tnx
Arif yet neh Berta
thanks Memhr
ምትገርም መምህር እግዝኣቤሄር ያክብርህ በጣም ትሁት
ለጀማሪወች በምን መልኩ ታግዘናለህ
ትምህርቱ ከሀ ጀምሮ እዚሁ ላይ በደረጃ በርዕስ ስላለ መለስ ብለህ ከመሰረቱ በትኩረት ጀምርና ድረስብን። በርታ።