- Видео 10
- Просмотров 83 500
መጽሔት Metsehet
США
Добавлен 4 июл 2024
Metshet is aiming for providing contents regarding holistic health.which takes a comprehensive approach to wellness, considering your physical, mental, emotional, social, and even spiritual dimensions. It emphasizes the interconnectedness of these aspects, believing that an imbalance in one area can affect your overall health. This approach aims to empower you to take an active role in your well-being through lifestyle choices, stress management, and complementary therapies, alongside traditional medicine when needed.
By interviewing psychologists, spiritual teachers, business owners, and artists, Metshet will provide you with the tools to help you grow yourself.
By interviewing psychologists, spiritual teachers, business owners, and artists, Metshet will provide you with the tools to help you grow yourself.
ራስን መውደድ በቤተክርስቲያን እንዴት ይታያል?...በመ/ር ፍሬሰንበት
In this episode
...We attempt to provide a Christian interpretation of self-love and how, as Christians, we might strike a balance between our spiritual obligations and self-love.
Also clarifying a few widespread misconceptions about the Christian world as well which are not serving the christian world.
#meri podcast #confidence # success ##dejaf podcast #tigist waltenigus #eyob mamo
#alive podcast #yonas moh
#Yididiya #zelalem taye #seifu on ebs #donkey tube # bunna #maneyazewal #etubers # sibket
#spirituallity # psychology #metshet #healing journey
...We attempt to provide a Christian interpretation of self-love and how, as Christians, we might strike a balance between our spiritual obligations and self-love.
Also clarifying a few widespread misconceptions about the Christian world as well which are not serving the christian world.
#meri podcast #confidence # success ##dejaf podcast #tigist waltenigus #eyob mamo
#alive podcast #yonas moh
#Yididiya #zelalem taye #seifu on ebs #donkey tube # bunna #maneyazewal #etubers # sibket
#spirituallity # psychology #metshet #healing journey
Просмотров: 2 517
Видео
የእኔ የምትለው የስኬት ትርጉም ይኑርህ | ራሳችሁን አስከብሩ | ለእኛ ለሴቶች ነገሩ ቀላል አይደለም @itsyidi
Просмотров 4,6 тыс.2 месяца назад
✨New episode ✨ Intriguing conversation with Yididiya Fantahun Lost and Found: Navigating Life's Purpose and Redefining Success Feeling lost? Uncertain about your path? Join us on a journey of self-discovery as we delve into the complexities of finding your purpose and redefining success. In this podcast, we explore: The universal experience of feeling lost: Why it happens and how to embrace it....
ስሜት ክፍል 3 | | ትህትና ማለት በራስ አለመተማመን ማለት አይደለም!መቆም አለበት!በስሜት ማመቅ ምክንያት የሚመጣ አካላዊ ህመም በህክምና አይገኝም።
Просмотров 2063 месяца назад
ስሜት ክፍል 3 በትህትና እና እጅግ ዝቅተኛ የሆነ በራስ መተማመን መካከል ያለውን ልዩነት ለመለየት ወይም ለምን እንደ ራስ ምታት ወይም የሆድ ጉዳዮች ያሉ አካላዊ ምልክቶችን እያጋጠመ እንደሆነ ለማወቅ.....፦ በዚህ ክፍል ፦ ከስነ-ልቦና ባለሙያዋ ቃልኪዳን ብርሀኑ ጋር የሰውን ስሜት በጥልቀት እንመረምራለን። ትህትና እና እጅግ ዝቅተኛ የሆነ በራስ መተማመን፦ በእነዚህ ሁለት ሰዎች ብዙ ጊዜ በተሳሳተ መንገድ በሚረዷቸው ጽንሰ-ሀሳቦች መካከል ያለውን ስውር ሆኖም ወሳኝ ልዩነቶችን እናብራራለን። ስሜት ማመቅ እንዴት በአካላዊ ህመም ሊገለጽ እንደሚችል እናያለን። ስሜትን ገንቢ በሆነ መንገድ እንዴት መግለጽ እንደሚቻል እና የስሜት...
ስሜት ክፍል 3 | በስሜት ማመቅ ምክንያት የሚመጣ አካላዊ ህመም በህክምና አይገኝም | ትህትና ማለት በራስ አለመተማመን ማለት አይደለም!መቆም አለበት!
Просмотров 5263 месяца назад
Unraveling Emotions: Humility vs. Low Self-Esteem Have you ever struggled to differentiate between humility and low self-esteem? Or wondered why you might be experiencing physical symptoms like headaches or stomach issues? In this episode, we delve deep into the complexities of human emotions with renowned psychologist, Kalkidan Birhanu . Join us as we explore: Humility vs. Low Self-Esteem: Lea...
ስሜት | ክፍል 2 |ስሜትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ብዙ ቀላል መንገዶች አሉ|
Просмотров 6404 месяца назад
As this intriguing conversation continued further exploring step-by-step guides on how to regulate emotion from start to end. The strategies for managing and understanding emotions are also contextualized and practical. Additionally, the interview touched on the role of emotional intelligence in building strong relationships and achieving personal and professional success. #PersonalDevelopment#...
የስሜት ህመም ካለ....ይህን ይመልከቱ!!!If you are in emotional pain watch this!!!
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
In this discussion with renowned counseling psychologist Kalkidan Birhanu, we delved into the different aspects of emotional regulation. Kalkidan emphasized the importance of developing effective coping mechanisms to navigate emotions. She highlighted the detrimental effects of unchecked emotions, and offered valuable insights into mindfulness techniques, cognitive-behavioral therapy, the role ...
ቤተ ክርስቲያን መፍትሄ አላት ተብሎ አይታመንም፡፡...ዲያቆን በረከት አለም እሸት
Просмотров 3 тыс.5 месяцев назад
#interview #ዲያቆን በረከት አለምእሸት #mindset #psychology #spiritual therapy #inspiration
የማይቀማ ደስታ . . . ክፍል 2
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
#hapiness #ዲያቆን ዘላለም ታዬ #interview #መጽሔት #mindset
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
Просмотров 61 тыс.6 месяцев назад
#hapiness #habesha #amharic podcast #interview #ሕይወት #mindset #life #ዲያቆን ዘላለም ታዬ #ደስታ #መጽሔት #metshet
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
#ዲያቆን ዘላለም ታዬ #hapiness #podcast #interview
Instructor Fresenbet G. Thank u !!!
kale hiwt yasmalen memeher
መምህራችን በጣም ነው ምንወድህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የዛሬው ይለያል ከልጅነት ትዝታ ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው ፥ መ/ር ፍሬ ሰንበት ብዙ ግዜ ብትጋብዢው ኣሪፍ ነው ።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም👏🍂🌻🌹😊
hiwi enkuan dehna metachihu, tefteshibin neber, girum interview, eyita hulachihunm kale hiwotin yasemalin ,berchi
Thank you moke... Amen abero yaseman
egziabher yestln
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
አሜን🙏
እጅግ የምንወድህና የምናከብርህ ወንድማችን ፍሬ ሰንበት የወጣቶች ተምሳሌት በውነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በርቱልን እህታችንም ፀጋውን ያብዛላችሁ እደዚህ መንፈሳዊና ትሁታን ወንድሞችን ሰለምትጋብዢልን ክብር ያድልልን በዚሁ ቀጥሉ በዚሁም ወድሜ ሰለእጮኝነት ሰለ የትዳር ምርጫ ሰለጋብቻ ወዱም ሴቱም ምርጫችን በቻ ከጅምሩ በምን አካሄድ ወደእጮኝነት ብንገባ በዚህ ዙሪያ ብታስተምሩን ፍሬ ሰንበትም የናተንም ኤክስፒሪያንስ ብንማር ለወጣቶች አስፈላጊ ነው
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏....ጥሩ ሀሳብ ነው በቅርቡ እንሰራበታለን።
በእውነት ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤
Thank you dear ❤...እንኳን ደህና ቆየሽኝ።😊
ተምኔሉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሂዊ የሰራዉ ሰዉ ይባረክ
😁 Amen
ትምህርቶችህ ስክን የሚያደርጉ ናቸው ተባረክ❤
በውነት ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ዲአቆን ዘላለም አንደበቱ፣እርጋታው ያጽናህ በውነቱ!!
good idea
We proud you Hiwi..i happy for you you can do more than this
Kale Hiywet yasemalin des tilalachihu❤❤❤🎉🎉🎉
we learn to many things with you , defferent topics,the good thing is when you explain about each quations,for learner very nice and good way. thanks about your conversation.
Glad to hear that...so nice of you 😊
Hulum sew endigebaw wey be Amarigna bicha wey "only English" bititekemu.
ይድድድድን አይቸ ነው የመጣሁት😊😊😊😊❤❤
❤❤❤❤
Ethiopia sport chanal abdu morning sport coach
እንደኔ ይዱን አይቶ የመጣ
Sew setktlu mengdhn endatset
@abeyalateab2965 Mitekmegnn enam lene mihonewn new mwesdew atasb mengeden yemst sew aydelehum.
🔥🔥
❤️👍🙏
🙏👍❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
Kale hiwot yasemalh,yemigerm ewnet
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ቀጣይ በሳይኮሎጂ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ብታቀርቢልንና ብትለቂልን ደስ ይላል። እና በጣም እናመሰግናለን ሂዊ ❤❤❤❤
❤qalehiwontn yasmlin wondmechin egzieabher yetbkiln besgaw enamesagnlen ehitchin silagabzshilin
👏 👏 👏
❤❤
Betaaam 🔥 🔥
እ/ር ቃለ ሀይወት ያሰማልን ።
❤❤ በዚህ አመት እንደዚህ አይነት ሰው ይገኛል ዝምታ ወርቅ ነዎ
Tsede podcast new berchiln❤
Thanks 😊❤
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮግራም አዘጋጅ እህታችንም ክብርልን በጣም አሪፍ እይታ ነው በረች
enamsgnaln
Thank you for watching
Betam dess yemil program newu bertu....... Interview yemtadergiw lij demtsesh bedenb aysemam bistekakel harif new
Thank you eshi
❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ማምህር በጣም ደስ እያለኝ እስከ መጨረሻው ሳዳምጠው ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
በርችልኝ ሂዊዬ
Yimechish👍
Yetenadede sew bageg teregaga wha teta mnamn ll new mchlew ahun teregagu malet endeleleb eyenegrsh new ena mn likedmen ychlal
እውነት ነው።ሰው ሲናደድ እንዲረጋጋ ነው ምንፈልገው።ነገር ግን እንደተገለፀው ሰውየው በተናደደበት ሰዓት ተረጋጋ ማለት መናደዱ(ስሜቱ) ትክክል እንዳልሆነ መንገር ይሆናል።ሰውየውም ትክክል አይደለም።ስሜትህ መናደድህ ልክ አይደለም የተባለ ስለሚመስለው የባሰ ሊናደድ ይችላል።ይህን በሚባሉ ጊዜ ሰዎች የበለጠ የሚናደዱት ለዚህ ነው። ስለዚህም የመጀመሪያው ማለት ያለብን ምን አናደደህ ብለን ሰውየው ምን እንዳናደደው እንዲያብራራና እንዲገልጽ ማድረግ ሲሆን፤ ያንን ካደረገ በኋላ. የተፈጠረው ነገር ላይ ያለን አስተያየት ሰጥተን እንዲረጋጋ ለማድረግ መሞከር ይቻላል። ይሄ ደግሞ ለንዴት ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ስሜት የሚሰራ ነው።....give the person a grace to express his/her emotion.
ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏
kali.be my favorite psychiatrist I think I have learned a lot from her feeds, thank you both!❤❤
ስልኳን ትሰጪኛለሽ እባክሽ ላገኛት እፈልጋለው
0904860086
ሂዊዬ የኔ ቆንጆ❤ በጣም እናመሰግናለን
እኛም እናመሰግናለን 😊
Wow, this was truly inspiring! Kalkidan Berhanu has such a deep understanding of emotions and the way she breaks down complex psychological concepts is incredible. Her insights on managing emotions are not only enlightening but also practical. I learned so much from this episode, thank you for sharing such valuable knowledge and Thank You እንዳለ ጌታ ከበደ .
Thank you for watching.we are happy to hear that it was helpful😊
ሒዊሻ እና ቃልዬ ...ድንቅ ቆይታ...❤❤❤ ጥሩ ትምህርት አገኘንበት በእውነት... ቀጣዩን ክፍል በጉጉት... እግዚአብሔር ይስጥልን❤
Thank you selamye 🤗😊
Wow በርቱልን