ጉባኤ ሚዲያ | Gubae Media
ጉባኤ ሚዲያ | Gubae Media
  • Видео 446
  • Просмотров 105 917
ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ እመ ኢገብረ ዘንተ።
ከእግዚአብሔር ባይሆን ኑሮ ይህንን ማድረግ ባልቻለ ነበር ምክንያቱንም እግዚአብሔርን ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኀጢዓተኞችን እንዳይሰማ እናወቃለን ዮሐንስ 9÷31-33
Просмотров: 69

Видео

ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኀያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ።
Просмотров 6116 часов назад
፦ ቅዱስ እግዚአብሔር ሲል እግዚአብሔር አብ ላኪውን ፦ቅዱስ ኃያል ሲል እግዚአብሔር ወልድ ተላኪውን ፦ ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ሲል አጽናኝ፣ ምሥጢር ገላጭ የሆነውን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሠራጺውን ያመለክታል። ፦ቅዱስ የሚለው ቃል አለመለወጡ የሥላሴን የአገዛዝ፣ የመለኮት፣ የሥልጣን፣ ይህንን ዓለም ፈጥሮ በመጠበቅና በመመገብ የማሳለፍ አንድነታቸውን ሲያስተምህረን ፦ሶስት ጊዜ ቅዱስ ማለቱ ደግሞ የአካል፣ የስምና የግብር ሶስትነታቸውን ያስተምረናል። ዘለዓለም ቅድስት ሥላሴ።
ሰው ለሰው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው
Просмотров 7418 часов назад
ሰው ለሰው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው
በቅድመ መላዕክቲከ እዜምር ለከ ።ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስ። ወእገኒ ለስምከ።
Просмотров 5923 часа назад
በመላእክትህ ፊት እዘምርልሃሁ የሚለው ቃል ሰውና መላእክት በምስጋና የሚመሳሰሉ እግዚአብሔርን ለማመስገን የተፈጠሩ መሆናቸውን ያረጋግጣል።
ለእኔሽ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም
Просмотров 104День назад
እመቤታችን ድንግል ማርያም ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ልዩ ናት ምክንያቱም በገነት የተከለከልነውን የሕይወት መብልዕ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስን ወልዳ አስገኝታልናለችና።
ትኅትናሽ ግሩም ደግነትሽም እናቱ ሁነሻል ለመድኀኔ ዓለም
Просмотров 160День назад
ትኅትናሽ ግሩም ደግነትሽም እናቱ ሁነሻል ለመድኀኔ ዓለም
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ
Просмотров 182День назад
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ ሐና ሆይ በልጅሽ በቅድስት ድንግል ማርያም አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በመውለዷ ምክንያት የቅዱሳን አባቶቻችን የአዳምና የሄዋን ፣የነቢያት እጅህን ከአርያም ላክ ፣ ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ እያሉ የጠበቁት ተስፋ ያረጉት ተፈጸመ ። ፦ እጁን ከአርያም ላከ ተሰቅሎም አዳነን ክብራችንንና ርስታችንንም መለሰልን ይላል።
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት።
Просмотров 182День назад
የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በካህናት ዝማሬና ማዕጠንት የታጠረች እና በመንፈስ ቅዱስም ኃይልና ጸጋ የተከለለች ። ስለዚህ ጽዮን ሆይ ንጉሥሽ ኢየሱስ ክርስቶስ/እግዚአብሔር ለጠላት የማይሸነፍ ነውና አገራችንን አይተዋትም።
ወሪድየ ብሔረ ሮሜ ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ።
Просмотров 106День назад
ይህንን ቃል የተናገረው ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ነው። ቅዱስ ያሬድ ወደ ሮሜ ሀገር ሂጀ ቤተ ክርስቲያንን አየኋት አእመርክዋ አወቅኋት አፍቀርክዋ ወደድኳት ማንን ቤተ ክርስቲያንን ታድያ በአሁኑ ዘመን በልዮን ኑፋቄ የተወረሰችውን የአሁኗን ሮሜ ሳይሆን ክርስትናው ፍሬ ያፈራባትን ከታላቁ ቆስጠንጢኖስ ዘመን ጀምሮ ወርቃማው የቤተ ክርስቲያን ዘመን ሊቃውንት እንደ አሸን የፈሉበትን ታላላቅ ሊቃውንት መናፍቃንን የረቱበትን መልካም ጊዜ የነበረችው ሮሜ ከመ እህትየ ሠናየ ሀለይኩ እያለ ዘመረላት።
እዩልኝ የተዋህዶን ውበት
Просмотров 89День назад
በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውበቷ የበዓላት አከባበርና የአምልኮ ሥርዓቷ ትክክለኛነቷን የቀደመችው የሃይማኖት መንገድ መሆንዋን ይመሰክራል። የቃል ኪዳኑን ታቦታት ልብሰ ተክህ በለበሱ ካህናትና ዲያቆናት ከዚያ መለከት በሚነፉ አዋጅ ነጋሪዎች ከዚያ በነጋሪት ድምጽና በሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት መዘምራን ዝማሬ አጠቃላይ ከበዓሉ በረከት ለመቀበል ከተለያየ ቦታ በመጡ ምዕመናን ዝማሬና እልልታ ሽብሸባ በመድመቅ አክብረናል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን።
ዕጎላት እምዕጎሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ
Просмотров 92День назад
ዕጎላት እምዕጎሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ ላሞች ከእቦሶቻቸው ይልቅ አንቺን ወደዋል መርጠዋል እቦሶቻቸውን ትተው ታቦተ ጽዮንን ተሸክመው ወደ ኢየሩሳሌም እምቧ እያሉ ሂደዋል። 1ኛ ሳሙ 6÷12
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት።
Просмотров 88День назад
ይህ መዝሙር የጠፋውን ልጅ ያስታውሰናል። ፦ሉቃ 15÷11-24 ተነስቼ ወደ አባቴ ቤት እሄዳለሁ /እመለሳለሁ አባቴ ሆይ በሰማይና በፊትህ በደልሁ ወደፊት ልጅህ ልባል አይገባኝም ከሞያተኞች እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ። ተነስቶም ወደ አባቱ መጣ ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት። ስለዚህ ወገኖቼ ወደአባታችሁ ቤት ተመለሱ ያዝንላችኋል አቅፎም ይስማችኋል።
የማይሸረሸር አለቴ የማይናጋ መሠረቴ
Просмотров 128День назад
ይህ መዝሙር ኢየሱስ ክርስቶስ የሃይማኖታችን መሠረት መሆኑን የሚያስረዳ ነው። በእርሱ ማመን ቤቱን በዓለት ላይ የሠራውን ሰው መምሰል ነውና በዓለት ላይ የተሰራ ቤት ነፋስ ቢነፍስ ጎርፍ ቤጎርፍ ዝናም ቢዘንብ የማይፈርስ ነውና በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምንም በዓለም ውስጥ መከራ ቢመጣበት ከእምነቱና ከሃይማኖቱ አይናወጽምና ነው።
ኩሉ ዘጌሠ ኀቤሃ ኢይጻሙ
Просмотров 104День назад
ኩሉ ዘጌሠ ኀቤሃ ኢይጻሙ እስመ መፍቀሪተ ነግድ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣ የሚጸልይ የሚለምን የሚያንኳኳ ሁሉ አይደክምም፣ አያጣም አይቼገርም፣ አያዝንም ።
እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ ከመ አእምር ዘእነብብ።
Просмотров 13614 дней назад
እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ ከመ አእምር ዘእነብብ።
ወታቦትኒ ታቦተ ሐና እንተ ሰረጸት
Просмотров 7214 дней назад
ወታቦትኒ ታቦተ ሐና እንተ ሰረጸት
ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን እንተ ውስቴታ ታቦተ ሐና።
Просмотров 15414 дней назад
ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን እንተ ውስቴታ ታቦተ ሐና።
ድንቅ የሆነ የቼብቼቦ ዝማሬ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ቤተ ሰብእ ይሁኑ።
Просмотров 18814 дней назад
ድንቅ የሆነ የቼብቼቦ ዝማሬ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ቤተ ሰብእ ይሁኑ።
ለዛቲ ሐና ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ ።ወአግዓዛ እምዕኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ።ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስከረይብ እያደረጋችሁ።
Просмотров 19514 дней назад
ለዛቲ ሐና ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ ።ወአግዓዛ እምዕኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ።ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስከረይብ እያደረጋችሁ።
ሐና እምአንስት ተዓቢ ወትትሌዓል እስመ ወለደታ ለድንግል ዘወለደት ቃለ ቅድመ መዋዕል። ሐና ከሴቶች ሁሉ ትበልጣለች ክርስቶስን የወለደችውን ድንግል ወልዳለችና
Просмотров 8314 дней назад
ሐና እምአንስት ተዓቢ ወትትሌዓል እስመ ወለደታ ለድንግል ዘወለደት ቃለ ቅድመ መዋዕል። ሐና ከሴቶች ሁሉ ትበልጣለች ክርስቶስን የወለደችውን ድንግል ወልዳለችና
አመላለስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በጋራ እያሸበሸብን እንዘምራለን።
Просмотров 39114 дней назад
አመላለስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በጋራ እያሸበሸብን እንዘምራለን።
ዮሐንስ ወንጌላዊ በከመ ዜነዎ በወንጌል በቤተ ማርያም ዝማሜ ሊቃውንት ሲያሳምሩት ደስ ይላል። ሸርና ላይክ በማድረግ ለሌላው ያዳርሱ።
Просмотров 27921 день назад
ዮሐንስ ወንጌላዊ በከመ ዜነዎ በወንጌል በቤተ ማርያም ዝማሜ ሊቃውንት ሲያሳምሩት ደስ ይላል። ሸርና ላይክ በማድረግ ለሌላው ያዳርሱ።
ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ እግዚአብሔር ለእኔ መዶኀኒቴ ድንቅ ዝማሬ ላይክና ሸር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ዘምሩ።
Просмотров 7621 день назад
ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ እግዚአብሔር ለእኔ መዶኀኒቴ ድንቅ ዝማሬ ላይክና ሸር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ዘምሩ።
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑሃ ሰማይ ። ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ።
Просмотров 22421 день назад
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑሃ ሰማይ ። ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ።
አምላካችንን እግዚአብሔርን ቆም ብለን አብረን እናመሰግናለን ክብር ለስሙ ይሁን።
Просмотров 5921 день назад
አምላካችንን እግዚአብሔርን ቆም ብለን አብረን እናመሰግናለን ክብር ለስሙ ይሁን።
ናሁ ሀገረኪ ገሊላ እትዊ እነሆ አሁን ወደ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ።
Просмотров 67221 день назад
ናሁ ሀገረኪ ገሊላ እትዊ እነሆ አሁን ወደ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ።
ድንቅና ልዩ የሆነ ስብከተ ወንጌል አጥምጡት ታተርፉበታላችሁ ወዳጆች ለሌሎች ቤተ ሰቦችም እንዲደርስ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁንም እንዳትረሱ
Просмотров 9021 день назад
ድንቅና ልዩ የሆነ ስብከተ ወንጌል አጥምጡት ታተርፉበታላችሁ ወዳጆች ለሌሎች ቤተ ሰቦችም እንዲደርስ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁንም እንዳትረሱ
ከልዑላን ይልቅ ልዑል ከግሩማን ይልቅ ግሩም አምላካችን እግዚአብሔር ። ድንቅ ዝማሬ ሸርና ላዕክ ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙ
Просмотров 17728 дней назад
ከልዑላን ይልቅ ልዑል ከግሩማን ይልቅ ግሩም አምላካችን እግዚአብሔር ። ድንቅ ዝማሬ ሸርና ላዕክ ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙ
እግዚአብሔርን ጠራሁት በጭንቀቴ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁወት በችግሬ ጊዜ አወጣኝ ከጭንቀት ካዘን ከትካዜ።
Просмотров 143Месяц назад
እግዚአብሔርን ጠራሁት በጭንቀቴ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁወት በችግሬ ጊዜ አወጣኝ ከጭንቀት ካዘን ከትካዜ።
በመስቀሉ ወበቃሉ(2 ) አዕበዮሙ ለአበዊነ (2 ) ድንቅ የሆነ ያሬዳዊ ዝማሬ ላይክና ሸር ከ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ።
Просмотров 129Месяц назад
በመስቀሉ ወበቃሉ(2 ) አዕበዮሙ ለአበዊነ (2 ) ድንቅ የሆነ ያሬዳዊ ዝማሬ ላይክና ሸር ከ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ።

Комментарии

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 6 дней назад

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @betibetibetibeti-w1q
    @betibetibetibeti-w1q 7 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 7 дней назад

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birahn
    @Birahn 7 дней назад

    Amen Amen amen

  • @Birahn
    @Birahn 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MatKBien
    @MatKBien 7 дней назад

    የት ፋኑኤል ነው

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 9 дней назад

    ሊቃውንቱን ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 9 дней назад

    እልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 9 дней назад

    ቃለ ሖይወት ያሰማልን።❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 10 дней назад

    እልልል❤❤❤

  • @zebrmedia19
    @zebrmedia19 10 дней назад

    Girum new

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 11 дней назад

    እልልል❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 12 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤

  • @Abuchuroyal
    @Abuchuroyal 12 дней назад

    Hannye❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 12 дней назад

    እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 13 дней назад

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 13 дней назад

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeweldeZeray-j4n
    @TeweldeZeray-j4n 13 дней назад

    ሂወት

  • @AsfawYohanes
    @AsfawYohanes 13 дней назад

    ግሩም ነው ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 14 дней назад

    ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 15 дней назад

    ግሩም ነው።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 15 дней назад

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 16 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 16 дней назад

    ግሩም ነው❤❤❤❤❤

  • @ኤፍሬምመስፍን
    @ኤፍሬምመስፍን 17 дней назад

    ሰናይ ውዕቱ❤

  • @zebrmedia19
    @zebrmedia19 18 дней назад

    እልልልልልልልል

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 18 дней назад

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 18 дней назад

    ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @ኤፍሬምመስፍን
    @ኤፍሬምመስፍን 18 дней назад

    ይበል ነው መምህር!

  • @eyuendu-ef9br
    @eyuendu-ef9br 19 дней назад

    Egziabher ytebkachu

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 19 дней назад

    ሊቃውንቱን ይጠብቅልን።❤❤❤❤❤😊

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 19 дней назад

    ግሩም ውእቱ።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 20 дней назад

    ምድራዊያን መላእክት ሊቃውንት በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayle-meskel
    @hayle-meskel 21 день назад

    በጣም ደስ ይላል በዝሁ ይቀጥል

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 22 дня назад

    ❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z 23 дня назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኔታ።

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 24 дня назад

    ግሩም ውእቱ።ማኅሌተ ሊቃውንቱ።❤❤❤❤❤

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z 24 дня назад

    አምላከ ሊቃውንት ሀገራች ይጠብቅልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 25 дней назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z 25 дней назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z 25 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ የንግሥ በዓል

  • @ደብርዓባይዜማቻናል
    @ደብርዓባይዜማቻናል 26 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hayle-meskel
    @hayle-meskel 26 дней назад

    ሊቃውንት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 26 дней назад

    የሊቃውንቱ በረከት በያለንበት ይድረሰን።❤❤❤

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x 27 дней назад

    ሕብረት መልካም ነው በርቱልን ሰባክያን።

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x 27 дней назад

    ለስጋውና ለደሙ ያብቃችሁ ያልበቃችሁትን

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x 27 дней назад

    ዝመሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 28 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።❤❤❤

  • @MastewalAmare-b4d
    @MastewalAmare-b4d 28 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 29 дней назад

    እንዴት ያምራል በማርያም።❤❤❤❤