- Видео 84
- Просмотров 153 858
Nailsatkoki
Израиль
Добавлен 19 ноя 2022
ቤቲ🙋🏾♀️ እባላለው የጥፍር ባለሙያ ነኝ በብአዛኛዎቹ ቪዲዬዎቼ ላይ ስለ ጥፍር ነክ ነገሮች አወራለው ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ።
Betty here, I am a nail tech who loves doing nail art on most of my videos I talk about nail-related things lets be family ,subscribe
בטי 🙋🏾♀️, אני טכנאית ציפורניים שאוהבת לעשות אמנות ציפורניים ברוב הסרטונים שלי. אני מדברת על דברים שקשורים לציפורניים
httpd://linktr.ee/nailsatkoki

ቀላል የክሮም አቀባብ how to use Chrome easily
ሰላም ቤት ነኝ
ዛሬ አዲስ video ይዤላችሁ መጥቻለሁ ያም ደግሞ ክሮም እንዴት አድርገን በቀላሉ ጊዜ ሳይፈጅብን ጥፍር ላይ እንቀባለን የሚል ነው እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁኝ አመሰግናለሁ።
#hack #nails #ጥፍርስራ #nailart #ውበት #beauty#how #howto #howtouseChrome
በሌላ ሶሻል ሚዲያ እንገናኝ👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
linktr.ee/nailsatkoki

Просмотров: 47
Видео
እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ( መጥፎ አስተማሪ በክፍል ውስጥ)
Просмотров 19528 дней назад
ሰላም ቤቲ ነኝ, ዛሬ የማሳያቹ ጥፍር አሰራር የአበሻ ልብስ ዲዛይን ነው። በዛውም ደግሞ አንድ እንማረበታለን ብዬ ያሰብኩትን ታሪክ እነግራቸዋለሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁኝ ይሄንን አይነት ታሪክ መስማትና ጥፍር አሰራር ማየት ከፈለጋቹ ቻናሎን ሰብስክራይብ❤️♥️ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሆ አመሰግናለሁ። #ኢትዮጵያ #ጥፍርስራ #hack #ጥፍርስራ #beauty #nailart #nails #እውነተኛ ታሪክ #ውበት #how በሌላ ሶሻል ሚዲያ እንገናኝ👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 linktr.ee/nailsatkoki
ሰፊ ጥፍር እንዴት ሙሌት መስራት እንችላለን
Просмотров 286Месяц назад
ሰላም ቤቲ ነኝ ዛሬ ደግሞ በአዲስ ቪዲዮ መጥቻለሁ ዛሬ የማሳያችሁ ቪዲዮ የእናንተን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ነው ያም ደግሞ ሰፊ የሆነ ጥፍር ሲያጋጥመን እንዴት አድርገን ሙሌት መስራት እንችላለን የሚል ጥያቄ ደርሶኝ ነው ሶስት አይነት ዘዴ አቅርቤላችኋለሁ ከሦስቱ አንዱ እንደሚመቻቸው ተስፋ አደርጋለሁኝ ጥያቄ ካላችሁ አሁንም ጥያቄያቸውን አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ #hack #nails #ጥፍርስራ #beauty #nailart #ውበት#howto #widenailbed #hack #ጥፍርስራ #ጥፍር#ውበት በሌላ ሶሻል ሚዲያ እንገናኝ👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 linktr.ee/nailsatkoki
የኒኮል ታሪክ
Просмотров 43Месяц назад
ሰላም ቤት ነኝ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ቪዲዮ ይዤላችሁ መጥቻለሁ የእውነት ለየት ያለ ቪዲዮ ነው ይዛሬው ይሄንን ዲዛይን እየሰራሁ ስለ አንድ ትምህርታዊ የወንጀል ታሪክ እነግራችኋለሁ ስለዚህ ልጆቻችሁ ይሄንን ቪዲዮ አብረዋችሁ የሚመለከቱ ከሆነ ለማስረዳት ትተገደዳላችሁ ማለት ነው ወይም ባይሰሙትና እናንተ በቀላሉ ብትነግራቸው ይሻላል ይህንን ቪድዮ ለመስራት ያነሳሳኝ ምክንያት እኔ የተማርኩበት ቪድዮ ስለሆነ እናንተም እንደተማሩበት ብዬ ነው። ሌላው ማለት የምፈልገው ይህንን ቪድዮ ያገኘሁት ኦንላይን ላይ ነው የተለያዩ youtube video ላይ የተለያዩ ቪዲዮዎችን በተጨማሪ ጉግል ላይ ኢንፎርሜሽኖችን በማሰባሰብ ነው ።የራሴ ታሪክ...
ልጥፍ ጥፍርን ካለ ኬሚካል ጥፍራችን ሳይጎዳ እንዴት እናነሳለን
Просмотров 185Месяц назад
ልጥፍ ጥፍርን ካለ ኬሚካል ጥፍራችን ሳይጎዳ እንዴት እናነሳለን
በቀላሉ እግራችንን እንዴት እናስውብ ( በኖርማል ጥፍር ቀለም)
Просмотров 2223 месяца назад
በቀላሉ እግራችንን እንዴት እናስውብ ( በኖርማል ጥፍር ቀለም)
በቤታችን ዉስጥ በሚገኙ በሁለት ነገር ብቻ ተጠቅመን ለፊታችን ውበት ፣ ጥራት ፣ በቶሎ እንዳይሸበሸብ የሚረዳ መንከባከቢያ ዘዴ (ለጥያቄያችሁ መልስ)
Просмотров 793 месяца назад
በቤታችን ዉስጥ በሚገኙ በሁለት ነገር ብቻ ተጠቅመን ለፊታችን ውበት ፣ ጥራት ፣ በቶሎ እንዳይሸበሸብ የሚረዳ መንከባከቢያ ዘዴ (ለጥያቄያችሁ መልስ)
የፍሬንች ጥፍር አቀባብ (easiest way to applying french tip nails)
Просмотров 3165 месяцев назад
የፍሬንች ጥፍር አቀባብ (easiest way to applying french tip nails)
የእግር ማለስለሻ ምርጥ ዘዴ ( በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ)
Просмотров 2,2 тыс.7 месяцев назад
የእግር ማለስለሻ ምርጥ ዘዴ ( በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ)
ቀላል የጥፍር አለጣጠፍ ዘዴ ይህንን ካያቹ በሗላ ሌላ አለጣጠፍ ያስጠላቿል
Просмотров 209Год назад
ቀላል የጥፍር አለጣጠፍ ዘዴ ይህንን ካያቹ በሗላ ሌላ አለጣጠፍ ያስጠላቿል
በቀላሉ በቤት ውስጥ እግራችንን "ሺላክ " (ጄልፖሊሽ)አቀባብ
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
በቀላሉ በቤት ውስጥ እግራችንን "ሺላክ " (ጄልፖሊሽ)አቀባብ
የእግር ትሪትመንት በቤት ውስጥ አዘጋጅተን እንዴት እንጠቀም how to treat feet at home
Просмотров 897Год назад
የእግር ትሪትመንት በቤት ውስጥ አዘጋጅተን እንዴት እንጠቀም how to treat feet at home
በቀላሉ በቤታችን ውስጥ እንዴት ጥፍራችንን በፖሊ ጄል (polygel)እንሰራለን how to do polygel
Просмотров 911Год назад
በቀላሉ በቤታችን ውስጥ እንዴት ጥፍራችንን በፖሊ ጄል (polygel)እንሰራለን how to do polygel
በቀላሉ በቤት ውስጥ እንዴት ሺላክ(ጄል ፖሊሽ)ማስለቀቅ እንችላለን how to remove gel polish
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
በቀላሉ በቤት ውስጥ እንዴት ሺላክ(ጄል ፖሊሽ)ማስለቀቅ እንችላለን how to remove gel polish
በቤት ውስጥ ጥፍራችንን ሺላክ (ጄል ፖሊሽ)አቀባብ how to apply gel polish (shellac) at home
Просмотров 9 тыс.Год назад
በቤት ውስጥ ጥፍራችንን ሺላክ (ጄል ፖሊሽ)አቀባብ how to apply gel polish (shellac) at home