ልሳነ ግእዝ LisaneGeez
ልሳነ ግእዝ LisaneGeez
  • Видео 33
  • Просмотров 50 462

Видео

አስተአምሮተ ርእስ በልሳነ ግእዝ || በግእዝ ራስን ማስተዋወቅ
Просмотров 725День назад
ራሳችንን በግእዝ ቋንቋ ለሌላ ሰው ለማስተዋወቅ ያግዘን ዘንድ የተዘጋጀ ትምህርት
በግእዝ የሰርግ ጥሪ || ጽዋዔ ከብካብ በግእዝ
Просмотров 38414 дней назад
ስለ ሰርግ፣ የምሳ ፣የእራት ግብዣ ጥሪ በግእዝ ቋንቋ ለመግለጽ ያስችል ዘንድ የቀረበ ነው። #ሰርግ
በግእዝ ቋንቋ ስለ ጥምቀት ንግግር
Просмотров 58614 дней назад
ይህ ቃለ ምልልስ የተደረገው በ Online ሲኾን ለመማሪያነት እና የንግግር ችሎታን ለማዳበር ነው።
በግእዝ ቋንቋ ቃለ ምልልስ (ቃለ አውስኦት በልሳነ ግእዝ ) ክፍል 4(፬)
Просмотров 722Месяц назад
ይህ ቃለ ምልልስ የልሳነ ግእዝ ተማሪዎች የንግግር ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ የተዘጋጀ ነው።
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፲፭(15) የዐመለኛ ግሶች ርባታ (በሀ፣ሐ፣ኀ፣ አ፣ዐ) ፊደል የሚጨርሱ ግሶች
Просмотров 691Месяц назад
በዚህ ትምህርት መካከላቸው ሳድስ ፊደል የኾኑ እና በሀ፣ሐ፣ኀ፣ አ፣ዐ ፊደላት የሚጨርሱ ግሶች(የሚደርሱ ) ግሶችን በዐሥሩ መራሕያን እንዴት እንደሚረቡ እናያለን።
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፱ (9) የዐመለኛ ግሶች ርባታ በ ዐሥሩ መራሕያን
Просмотров 757Месяц назад
በዚህ ክፍለ ትምህርት መካከላቸው ሳድስ ፊደል የኾኑ ግሶችን በዐሥሩ መራሕያን እንዴት እንደሚረቡ በቀላሉ እንረዳለን።
ልሳነ ግእዝ || ክፍለ ትምህርት - ፩ || የግእዝ ቋንቋ ፊደላት || Geez language alphabets
Просмотров 3,9 тыс.2 месяца назад
በዚህ ክፍለ ትምህርት ስለ ፊደል ትርጕም፣ ግእዝ ቋንቋ ፊደላት እና የግእዝ ቋንቋ ፊደላት አቀማመጥ(ኑባሬ ፊደላት) እንገነዘባለን።
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 6(፮)
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 6(፮)
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 5(፭) እና ሙያ አሰጣጥ
Просмотров 9563 месяца назад
ይኽ ቪድዮ በግእዝ ቋንቋ የተመሠረቱ ዐረፍተ ነገሮችን እና ሙያቸውን የያዘ ነው።
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 4(፬)
Просмотров 4563 месяца назад
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 4(፬)
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 3(፫)
Просмотров 1 тыс.3 месяца назад
ይህ ቪድዮ ፫ ዐረፍተ ነገሮች እና አንድ ጥያቄ በውስጡ የያዘ ሲኾን የግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለመማሪያነት የቀረበ ነው።
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል 2(፪)
Просмотров 9803 месяца назад
ይኽ ዐረፍተ ነገር ለተማሪዎች መለማመጃ የተዘጋጀ ነው። በውስጡ በግእዝ እና በአማርኛ ፫ ዐረፍተ ነገሮችን ያከተተ ነው።
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል ፩(1)
Просмотров 6473 месяца назад
ዐረፍተ ነገር በልሳነ ግእዝ ክፍል ፩(1)
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፮(26) ቅጽል
Просмотров 8373 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፮(26) ቅጽል
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፫ (23) አሥራው ፊደላት
Просмотров 9163 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፫ (23) አሥራው ፊደላት
በልሳነ ግእዝ ቃለ አውስኦት ክፍል ፫(3) || በግእዝ ቋንቋ ቃለ ምልልስ ክፍል 3
Просмотров 9563 месяца назад
በልሳነ ግእዝ ቃለ አውስኦት ክፍል ፫(3) || በግእዝ ቋንቋ ቃለ ምልልስ ክፍል 3
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፩ አናቅጽ
Просмотров 9823 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳፩ አናቅጽ
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳ (20) የግስ አርእስቶች
Просмотров 9884 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፳ (20) የግስ አርእስቶች
ስም፣ የስም አመሠራረት
Просмотров 1,1 тыс.4 месяца назад
ስም፣ የስም አመሠራረት
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፲፯(17) ግስ ምን ማለት ነው ?|| What is verb ?
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፲፯(17) ግስ ምን ማለት ነው ?|| What is verb ?
ከሢቶተ ርእስ በልሳነ ግእዝ
Просмотров 1,6 тыс.4 месяца назад
ከሢቶተ ርእስ በልሳነ ግእዝ
በልሳነ ግእዝ አስማተ ሕዋስ (በግእዝ ቋንቋ የሕዋስ ስሞች)
Просмотров 1,5 тыс.4 месяца назад
በልሳነ ግእዝ አስማተ ሕዋስ (በግእዝ ቋንቋ የሕዋስ ስሞች)
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፮(6) የተውላጠ ስም ዓይነቶች || Kinds of pronouns
Просмотров 2,4 тыс.5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፮(6) የተውላጠ ስም ዓይነቶች || Kinds of pronouns
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፭(5) መራሕያን|| Pronouns
Просмотров 2,3 тыс.5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፭(5) መራሕያን|| Pronouns
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፬(4) ሞክሼ ፊደላት ካለቦታቸው ሲገቡ የሚያመጡት የትርጉም ልዩነት
Просмотров 2,4 тыс.5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፬(4) ሞክሼ ፊደላት ካለቦታቸው ሲገቡ የሚያመጡት የትርጉም ልዩነት
በግእዝ ቋንቋ ምሳሌያዊ አነጋገር ክፍል ፩ || አንጋረ ምሳሌ በልሳነ ግእዝ || Geez proverb
Просмотров 1,5 тыс.5 месяцев назад
በግእዝ ቋንቋ ምሳሌያዊ አነጋገር ክፍል ፩ || አንጋረ ምሳሌ በልሳነ ግእዝ || Geez proverb
ስለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓል በግእዝ ቋንቋ ቃለ ምልልስ ክፍል ፪
Просмотров 1,8 тыс.5 месяцев назад
ስለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓል በግእዝ ቋንቋ ቃለ ምልልስ ክፍል ፪
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፫ ሞክሼ ፊደላት
Просмотров 2,9 тыс.5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፫ ሞክሼ ፊደላት
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፪ ሕጹጻን ፊደላት
Просмотров 3,4 тыс.5 месяцев назад
ልሳነ ግእዝ ክፍለ ትምህርት ፪ ሕጹጻን ፊደላት

Комментарии

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 2 дня назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በጣም ደስ የሚል የዕለት ተዕለት መግባቢያ ቃላት ናቸው:: አመሰግናለኹ።

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 5 дней назад

    የእራት ጥሪ የለብኽምን ?

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 5 дней назад

    ይቀጥል ❤❤❤❤❤

  • @bezakuluyoutube8178
    @bezakuluyoutube8178 6 дней назад

    ቃለ ሕይወት ይሠማልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 10 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። የእራት ግብዣ የለብኽምን ?

  • @tadessegebremedhin334
    @tadessegebremedhin334 11 дней назад

    ራስን ወይስ እራስን ነው የሚባለው አማርኛው እራስን እንደሚባል ነው ።

    • @LisaneGeez1
      @LisaneGeez1 8 дней назад

      ርእስ = ራስ እራስ አይልም

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 12 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ እግዚአብሔር የሀብ ወይዕቀብ ለነ ።

  • @ወርቅዬ-አ2ጐ
    @ወርቅዬ-አ2ጐ 12 дней назад

    እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማለን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 12 дней назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣ ጸጋውን ያብዛልህ፣ በጣም አስፍላጊ እና መሠረታዊ የሚግባቢይ የሰላምታ መለዋወጫ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን!

  • @Crehu-g1m
    @Crehu-g1m 13 дней назад

    የእራት ጥሪ የለኽምን የእራት ጥሪ የለብኽምን

  • @SaAs-k5h
    @SaAs-k5h 13 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያስምእልነ❤ እንደዚህ ነው አ

    • @LisaneGeez1
      @LisaneGeez1 13 дней назад

      @@SaAs-k5h➙ ያስምዕ ለነ

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 13 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን 🤲

  • @SishawGetachew
    @SishawGetachew 13 дней назад

    እነርሱ ወንዶች እኛን ያጠምቃሉ

  • @amaamm-s8m
    @amaamm-s8m 14 дней назад

    የእራት ጥሪ የለህምን/የለብህምን

  • @amaamm-s8m
    @amaamm-s8m 14 дней назад

    ጥቀ ያሥተፌስሕ ዜናክሙ እግዚአብሔር የሀብ ለነ ኲለሄ ንዑ ለነ💐

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WassieWorku
    @WassieWorku 16 дней назад

    የእራት ጥሪ የለኽም

  • @etsedagnew5662
    @etsedagnew5662 16 дней назад

    የእራት ጥሪ የለ(ብ)ኽምን?

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla 16 дней назад

    ❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የእራት ጥሪ አለብኽን ወይም የእራት ጥሪ አለኽን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 18 дней назад

    ባላቀውም ሲነጋገሩ በጣም ደስ ነው ያለኝ በእውነት 🥰🥰🥰😍😍😍

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 18 дней назад

    😍😍😍🥰🥰🥰🥰ጥቀ ያስተፌስሑ አበው ❤😍😍😍

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 18 дней назад

    ንሕነሰ ማእዜ ውእቱ ዘንትናበብ ከመዝ😔 ጥቀ ያስተፈሥሐ ንሴብሐክሙ ሊቃውንተ ግእዝ።

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 18 дней назад

    እግዚአብሔር የሀብክሙ ጥቀ አስተፈሳሕክሙኒ❤

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 18 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይሰባሕ ጥቀ ሠናይ ውእቱ ❤️

  • @ወርቅዬ-አ2ጐ
    @ወርቅዬ-አ2ጐ 18 дней назад

    ጥዒና የሀብ ለነ አበዊነ ንሴብሐክሙ ። ወይኔ ደስ ስትሉ 🎉

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 19 дней назад

    ተፈስሑ አበው ጥቀ ሠናይ ውእቱ❤

  • @HanaAtsedemariam
    @HanaAtsedemariam 19 дней назад

    ጥቀ እትፌሰሕ ከመ እሰምዕ ልሳነ ግእዝ እግዚአብሔር የሀብለክሙ ጥቀ እሴብሕ

  • @fikirte_or
    @fikirte_or 21 день назад

    እነሱ እኛን ያጠምቃሉ!

  • @fikirte_or
    @fikirte_or 24 дня назад

    ሣልስ ቅጽል ላይ የስም ገላጭ መኾኑ ግልጽ አልኾነልኝም

    • @LisaneGeez1
      @LisaneGeez1 24 дня назад

      ያሬድ ቀዳሲ ውእቱ (ያሬድ የሚያመሰግን ነው።) ስለ ያሬድ ተጨማሪ ነገር የሚገልጸው ቀዳሲ የሚለው ነው። ቀዳሲ የስም ገላጭ ኾነ ማለት ነው።

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 24 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BLJstringarts-07
    @BLJstringarts-07 27 дней назад

    የደናግል መመኪያ ማርያም አምላክን ወለደች

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 29 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsnakewTagele
    @AsnakewTagele Месяц назад

    ፲፭

  • @AsnakewTagele
    @AsnakewTagele Месяц назад

    ጥሩ ነው ።Good Match Fan ..❤🎉

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ ❤✝️

  • @ine-h3
    @ine-h3 Месяц назад

    ክብር ይስጥልን

  • @kinidisamuel
    @kinidisamuel Месяц назад

    ክብረትይስጥልን❤❤❤

  • @Shadah-zt2ev
    @Shadah-zt2ev Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @GhccFgcgh
    @GhccFgcgh Месяц назад

    Amen 🙏 amen 🙏 amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 💞💞💞💞💞💞⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @GmrEryy
    @GmrEryy Месяц назад

    ቀለ. ሂወት. የስመዐና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GmrEryy
    @GmrEryy Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetMebratu-j4f
    @GenetMebratu-j4f Месяц назад

    Genet

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ በዕድሜ በጸጋ ይጣብቅልን፣ በጣም አመሰግናለዅ::

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ እጅግ አመሰግናለሁ።