21 cook channel
21 cook channel
  • Видео 56
  • Просмотров 67 521
ይህንን ፒዛ የቀመሰ ከዉጪ መግዛት ያቆማል 21 COOK CHANNEL
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ
My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific things.I post juices to that taste good and are good if you always want a update on my delicios yummy food give this channel a subscribe so you will never miss when I post a video!!
Просмотров: 924

Видео

ሳምቡሳ ለየት ባለ መልኩ በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 371Год назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ቀለል ያለ መክሰስ በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 342Год назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
እንደት የሚጣፍጥ ገንፎ እንደሰራሁ ብትቀምሱት 21 COOK CHANNEL
Просмотров 61Год назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
አቮካዶ ሳላድ አሰራር how to make avocado salad 21 COOK CHANNEL
Просмотров 199Год назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ሲጣፍጥ ልነግራችሁ አልችልም አሁኑኑ ሞክሩት 21 COOK CHANNEL
Просмотров 562 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ዳቦ ወይስ ኬክ መልሱን ለናንተ how to make bread at home 21 COOK CHANNEL
Просмотров 632 года назад
21 cook channel እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and ot...
ምርጥ የ ጉራጊ ሚጥሚጣ አዘገጃጀት how to make chili (pepper) powder 21 COOK CHANNEL
Просмотров 23 тыс.2 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
የሚጣፍጥ ብስኩት በ አትክልት how to make vegan biscuits 21 COOK CHANNEL
Просмотров 312 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ለ ቁርስ አማራጭ የሚሆን የ ጨጨብሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 592 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ይህን ዳቦ ከሞከራቹ ዉጪ መግዛት ታቆማላቹ how to make French bread በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 452 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ቀላል እና ልዩ የሆነ የአገልግል አልጫ ፍትፍት በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 472 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ልዩ የ ሽንብራ አሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL
Просмотров 6 тыс.2 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
የመጥበሻ ተጋቢኖ how to make shiro stiw 21 COOK CHANNEL
Просмотров 382 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
እጅ የሚያስቆረጥም ምሳ ተጋበዙልኝ how to make delicious lunch 21 COOK CHANNEL
Просмотров 492 года назад
እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific thi...
ቀለል ያለ ምሳ ዋው አሳ ብሎ ዝም how to make easy fish recipe 21 COOK CHANNEL
Просмотров 332 года назад
ቀለል ያለ ምሳ ዋው አሳ ብሎ ዝም how to make easy fish recipe 21 COOK CHANNEL
ቆንጆ ጥብስ አሰራር how to make tips 21 COOK CHANNEL
Просмотров 342 года назад
ቆንጆ ጥብስ አሰራር how to make tips 21 COOK CHANNEL
ቆንጆ ቁርስ how to make easy breakfast 21 COOK CHANNEL
Просмотров 352 года назад
ቆንጆ ቁርስ how to make easy breakfast 21 COOK CHANNEL
የጉራጌ ጎመን በቆጮ እንደ አማራጭ ለፆምም የሚሆን 21 COOK CHANNEL
Просмотров 3252 года назад
የጉራጌ ጎመን በቆጮ እንደ አማራጭ ለፆምም የሚሆን 21 COOK CHANNEL
ከዳቦ የተረፈኝን ሊጥ ለ እማማ ብስኩቴ ተጠቀምኩት how to make bread at home 21 COOK CHANNEL
Просмотров 3 тыс.2 года назад
ከዳቦ የተረፈኝን ሊጥ ለ እማማ ብስኩቴ ተጠቀምኩት how to make bread at home 21 COOK CHANNEL
ቀለል ያለ የ ጾም ምግብ ለምሳ ወይም ለ እራት how to make vegan food for lunch or dinner 21 COOK CHANNEL
Просмотров 9 тыс.2 года назад
ቀለል ያለ የ ጾም ምግብ ለምሳ ወይም ለ እራት how to make vegan food for lunch or dinner 21 COOK CHANNEL
ኑ ምርጥ ነገር ላሳያቹ ጀላቲ እንስራ how to make popsicle at home 21 COOK CHANNEL
Просмотров 6362 года назад
ኑ ምርጥ ነገር ላሳያቹ ጀላቲ እንስራ how to make popsicle at home 21 COOK CHANNEL
አዲስ አመት እና መስቀል #Shorts
Просмотров 932 года назад
አዲስ አመት እና መስቀል #Shorts
የ ጾም ፍሩት ፒዛ አሰራር how to make fruit pizza at home 21 cook channel #Shorts
Просмотров 1252 года назад
የ ጾም ፍሩት ፒዛ አሰራር how to make fruit pizza at home 21 cook channel #Shorts
ምርጥ ጥብስ beef & vegetable sauce #21 COOK CHANNEL
Просмотров 8 тыс.2 года назад
ምርጥ ጥብስ beef & vegetable sauce #21 COOK CHANNEL
የ ዶሮ ስጋ በ ቂጣ how to make chicken quesadillas at home 21 COOK CHANNEL
Просмотров 873 года назад
የ ዶሮ ስጋ በ ቂጣ how to make chicken quesadillas at home 21 COOK CHANNEL
የዶሮ ስጋ አጠባበስ How to make chicken 21 COOK CHANNEL
Просмотров 1263 года назад
የዶሮ ስጋ አጠባበስ How to make chicken 21 COOK CHANNEL
አልጫ ስጋ ወጥ በአጥን እንዴት እንደሚሰራ how to make stew 21 cook channel
Просмотров 8213 года назад
አልጫ ስጋ ወጥ በአጥን እንዴት እንደሚሰራ how to make stew 21 cook channel
#Shorts ገብተው ይመልከቱ የጓዳዬን አሰራር let me show you my kitchen cooking 21 cook channel
Просмотров 743 года назад
#Shorts ገብተው ይመልከቱ የጓዳዬን አሰራር let me show you my kitchen cooking 21 cook channel
የፆም አይብና ቆጮ አሰራር በቀላሉ በ 21 cook channel
Просмотров 11 тыс.3 года назад
የፆም አይብና ቆጮ አሰራር በቀላሉ በ 21 cook channel

Комментарии

  • @eyerusbelay1631
    @eyerusbelay1631 6 дней назад

    የቅሙን አይነት ለምን አትናገሪም

  • @romanamohd6133
    @romanamohd6133 Месяц назад

    በጣም ቆንጆ ነው ይሄን አሰራርሽ ነው ደስ ያለኝ

  • @Etabaye-w3j
    @Etabaye-w3j Месяц назад

    አንቺ ባልሽው መሰረት ሰርቼ ወጡ ውስጥ ከገባ በኋላ ይፈርሳል እንዳይፈርስ ምን ላድርግ መልሱን እጠብቃለሁ ።

    • @21cookchannel93
      @21cookchannel93 Месяц назад

      የውልሽ የኔ እህት ምን መሰለሽ የምታደርጊው መጀመሪያ ቁሌቱን በደንብ ሰርተሽ ጨርሺው ማለትም ለወጥ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ነገር ጨምረሽ ወጡን ከጨረሽ በዋላ የሽንብራ አሳውን ብስኩቶች ከላይ ክተቻቸው አብሮ መንተክተክ አያስፈልገውም ምክንያቱም መጀመሪያ ብስኩቱን ሰርተን በምጣድም ይሁን በኦቭን ስለምናበስለው ድጋሚ ወጥ ውስጥ አስገብተን ካበሰልነው ይፈራርስብናል በዚህ መልኩ ሞክሪው

  • @user-zg4ql9tw7j
    @user-zg4ql9tw7j 2 месяца назад

    ተጨንቀሽ ስለመታወሪ አምሃርኛው englisእኛ መስሏል 😂😂😂

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 месяца назад

    Nice one guraguwwa!! thank you for sharing your skills and information with us, but are you in U.K. if you are where didd you get the dehyderater machine, is it possible to get in on Amazon?

  • @adafilippini3743
    @adafilippini3743 3 месяца назад

    0:43

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 4 месяца назад

    የእውነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @woinshetmamo3174
    @woinshetmamo3174 5 месяцев назад

    wanaw metenun menger new

  • @FhryGHhgdnkalayta
    @FhryGHhgdnkalayta 6 месяцев назад

    በናትሽ hot dog ሱሙ ንገሪኝ ወይ ፌስታሉ ኣሳይን ማር

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 7 месяцев назад

    የድምፅ ጥራት እንዴት ይሰማል

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 7 месяцев назад

    Very creative 😄

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 7 месяцев назад

    ሮዝሜሪ የሚጥሚጣ ቅመም አይደለም::

    • @21cookchannel93
      @21cookchannel93 7 месяцев назад

      ላይሆን ይችላል ሮዝመሪና እና ጦስኝ የገባበት የጉራጌ ሚጥሚጣውን ቀምሰሽ ክትፎ በልተሽ ታውቂያለሽ ? እስቲ ሰርተሽ ቅመሽው የዛኔ ታመሰግኚኛለሽ እንደውም ገበያ ላይ ላወጣው ነው ምናልባት በአካባቢዬ የምትኖሪ ከሆነ ቀምሰሽ ደንበኛዬ ትሆኚኛለሽ

  • @ShwayeTeka
    @ShwayeTeka 8 месяцев назад

    ለአንድ ኪሎ ሚጥሚጣ የቅመሞቹን መጠን ንገሪን

  • @mikit9149
    @mikit9149 8 месяцев назад

    ጦስኝና በሶብላ 😂🤔🤔

  • @GetachewGech-c3j
    @GetachewGech-c3j 11 месяцев назад

    Ekawyetyshetal

    • @21cookchannel93
      @21cookchannel93 11 месяцев назад

      Amazon ላይ ማዘዝ ትችላለህ

  • @Helena-gs7ry
    @Helena-gs7ry 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @21MarYam
    @21MarYam Год назад

    በርቺ ❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Год назад

    ጦስኝ ሮዝመሪ ቅመሙ 🤔ለክትፎ አይሆንም የምር የጉራጌ ነው ?

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад

    Very good it looks delicious.

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 Год назад

    ጦስኝና ሮዝመሪን ካለው እንዴት ለክትፎ መጠቀም ይቻላል?ተሳስተሻል

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 10 месяцев назад

      ግንሮዝመሪምድነ ው

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Год назад

    ጥሩ ነው ግን መጠኑን አልነገርሽንም

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም የኔ እህት ኬክ የሚያሰንቅ ዳቦ ነው የጋገርሸው ቅርፁም ያምራል ሼር ሰላደረግሸልን አመሰግናለሁ ❤️👌🙏

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    ዋዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    እናመሰግናለን እንደሁልጊዜውም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @roopaliskitchencookingbaking
    @roopaliskitchencookingbaking 2 года назад

    Wawoo nice recipe👍👍👍👍 Keep sharing👍👍 Stay connected👍👍👍👍👍👍 All the 👍💯💯💯👍👍👍👍👍

  • @RadzoI
    @RadzoI 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍🍚🍚🍚🍚🍚

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    ዋዉ ሲያምር በርቺ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን

  • @RadzoI
    @RadzoI 2 года назад

    ጎመጀው መብላት አማረኝ

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 2 года назад

    ባለሙያ

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 2 года назад

    ሶስዬ በጣም ያምራል በርቺ ያስጎመጃል

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    ዋዉ በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው አስጎመጀኝ እጅሽ ይባረክ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም ቆኝጆ ጥብስ ነው የጠበሽው ያሰጎመጃል በርቺ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም እህታችን አሪፍ ቁርስ ነው የሰራሽው በርቺ እኔጋም ጋብዤሻለሁ

  • @ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ

    Go Sosi go go go👍🏼

  • @MYCNL
    @MYCNL 2 года назад

    WOW 🤩

  • @ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ

    Wow thanks 🙏

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @titikifle2999
    @titikifle2999 2 года назад

    Betam Arif wedgew alehu Egish yebarek

  • @user-ew2vt2wc8i
    @user-ew2vt2wc8i 2 года назад

    በርቺ በጠም አሪፍ ነው

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 года назад

    Am glad I found you!! Thank you it looks good., I will try it soon!! ተባርኬ

  • @foziyakalil4973
    @foziyakalil4973 2 года назад

    So amazing I like it

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 года назад

    አቀራረብሽ በጣም ማራኪ በርቺ

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 2 года назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @mirnaavena1676
    @mirnaavena1676 2 года назад

    Hi kebron mom it me aryanna

  • @سعودسعود-ق8ي
    @سعودسعود-ق8ي 2 года назад

    Wwwwwww

  • @user-sw3pq9im8m
    @user-sw3pq9im8m 2 года назад

    ማሻላህ በጣም ያምራል

  • @foziyaomer4930
    @foziyaomer4930 2 года назад

    👌👌👌Wooow Ensmeseginalen

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    wow ልዩ ነው በጣም