- Видео 65
- Просмотров 24 097
መልከ ጼዴቅ Online አቋቋምና ቅዳሴ ቤት
Чили
Добавлен 5 мар 2022
#መልከ_ጼዴቅ #አቋቋም_ት/ቤት
#Melchizedek #Melchisedech #Melkisetek,or Malki Tzedek
#ማኅሌት #ማኅቶት #Ethiopan #Orthodox #Church #Mezmur #መዝሙር #Erietrian #Orthodox #Church #ያሬዳዊ_ዜማ
#ዓራራይ_ዜማ #ግእዝ_ዜማ #
ዕዝል_ዜማ
#Melchizedek #Melchisedech #Melkisetek,or Malki Tzedek
#ማኅሌት #ማኅቶት #Ethiopan #Orthodox #Church #Mezmur #መዝሙር #Erietrian #Orthodox #Church #ያሬዳዊ_ዜማ
#ዓራራይ_ዜማ #ግእዝ_ዜማ #
ዕዝል_ዜማ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ /፪/በብሂለ ኦሆ (2) ፍጡነ አስምአኒ ቃለ/፪/
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ /፪/በብሂለ ኦሆ (2) ፍጡነ አስምአኒ ቃለ/፪/
#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #travel
#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #travel
Просмотров: 72
Видео
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ /፪/ አስምኪ ቦቱ (2) ንግሥተ ሰማያት /፪/ ጽጌ መጨረሻ Addis Ababa Ethiopia ቦሌ መድኃኔዓለም
Просмотров 4521 день назад
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ /፪/ አስምኪ ቦቱ (2) ንግሥተ ሰማያት /፪/ ጽጌ መጨረሻ Addis Ababa Ethiopia ቦሌ መድኃኔዓለም #duet #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #love #habesha #duet
ማዕጠንት
Просмотров 621 день назад
ማዕጠንት #odianewschannelodianewschannel #duet #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #love
መስቀለ ክርስቶስ SHORTS
Просмотров 172 месяца назад
መስቀለ ክርስቶስ SHORTS#habesha #odianewschannelodianewschannel #africa #ethioforumኢትዮፎረም #heichheandharalaguchhedara
መስቀለ ክርስቶስ ይዕቀብክሙ መስቀለ ሞቱ ጾሩ Addis Ababa Ethiopia
Просмотров 1952 месяца назад
መስቀለ ክርስቶስ ይዕቀብክሙ መስቀለ ሞቱ ጾሩ Addis Ababa Ethiopia #africa #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #love #ethioforumኢትዮፎረም
መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ
Просмотров 332 месяца назад
መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ #africa #duet #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #love #wedding #heichheandharalaguchhedara
መጽአት ወለታ ለሄርድያድ ኀበ ንጉሥ ወትቤሎ ኀበኒ በፃሕል/፪/ ኀበኒ በፃሕል ርዕሰ ዮሐንስ (ወንጌላዊ(3) ክቡር /፪/ ወረብ ዘእስመለዓለም ምት/ርዕሱመስከረም
Просмотров 512 месяца назад
መጽአት ወለታ ለሄርድያድ ኀበ ንጉሥ ወትቤሎ ኀበኒ በፃሕል/፪/ ኀበኒ በፃሕል ርዕሰ ዮሐንስ (ወንጌላዊ(3) ክቡር /፪/ #travel #love #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #nature #vlog
መስከረም ፪ ምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ ወረብ ዘአንገርጋሪ እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ)(2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪ዐቢይነቢይዐቢይነቢይሰባኬጥምቀት
Просмотров 1062 месяца назад
መስከረም ፪ ምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ ወረብ ዘአንገርጋሪ እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ)(2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪ዐቢይነቢይዐቢይነቢይሰባኬጥምቀት #love #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #vlog #nature
አንገርጋሪ ዘምትረተ ርዕሱ👉ጽፋት ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ከመ ይዕመኑ ሕዝብ በብርሃኑ
Просмотров 992 месяца назад
አንገርጋሪ ዘምትረተ ርዕሱ👉ጽፋት ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ከመ ይዕመኑ ሕዝብ በብርሃኑ #abelbirhanuየወይኗልጅ #nature #love #ethioforumኢትዮፎረም #vlog
ተቀጸል ጽጌ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል Addis Ababa Ethiopia
Просмотров 2622 месяца назад
ተቀጸል ጽጌ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል Addis Ababa Ethiopia
ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ ቤተ ማርያም ተክሌ ዝማሜ
Просмотров 582 месяца назад
ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ ቤተ ማርያም ተክሌ ዝማሜ
ግናይ ዋዜማ መዝሙረ ዳዊት ፶፮ ግነዩ ለአእግዚአብሔር እለ ይበሉ እለ አድኃኖሙ እግዚአብሔር 👉ማስተዛዘል
Просмотров 592 месяца назад
ግናይ ዋዜማ መዝሙረ ዳዊት ፶፮ ግነዩ ለአእግዚአብሔር እለ ይበሉ እለ አድኃኖሙ እግዚአብሔር 👉ማስተዛዘል
ምስባክ ዘዋዜማ ዘቅዱስ ዮሐንስ👉ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ
Просмотров 432 месяца назад
ምስባክ ዘዋዜማ ዘቅዱስ ዮሐንስ👉ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ
ግዕዝ ዋዜማ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ እከርሠ እሙ አእመረ ወአጽምዕ ቃለ ስዕለትየ ዘጸራሕኩ ኀቤከ እምከርሠ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ
Просмотров 722 месяца назад
ግዕዝ ዋዜማ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ እከርሠ እሙ አእመረ ወአጽምዕ ቃለ ስዕለትየ ዘጸራሕኩ ኀቤከ እምከርሠ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ
አንገርጋሪ አመላለስ ዘሰኔ ቅዱስ ዮሐንስ 👉ወትቤ እሙ /፪/ ዮሐንስሃ ይሰመይ /፪/
Просмотров 584 месяца назад
አንገርጋሪ አመላለስ ዘሰኔ ቅዱስ ዮሐንስ 👉ወትቤ እሙ /፪/ ዮሐንስሃ ይሰመይ /፪/
አመ ፴ሁ ለሰኔ ልደተ ዮሐንስ መጥምቅ 👉ወረብ ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ እግዚአብሔር /፪/ ለዮሐንስ ዘተናገርኮ ተናገርኮ በዮርዳኖስ 👈የቤቱ
Просмотров 774 месяца назад
አመ ፴ሁ ለሰኔ ልደተ ዮሐንስ መጥምቅ 👉ወረብ ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ እግዚአብሔር /፪/ ለዮሐንስ ዘተናገርኮ ተናገርኮ በዮርዳኖስ 👈የቤቱ
አዲሱ ሚካኤል Addis Ababa Ethiopia ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይደልዎሙ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
Просмотров 555 месяцев назад
አዲሱ ሚካኤል Addis Ababa Ethiopia ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይደልዎሙ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
መዝሙር ዘስቅለት በቦሌ መድኃኔዓለም መዘምራን ኦ የማይሞተው ሞተሔደ ቀራንዮ እየተጎተተወድቆ እየተነሳ እንዲያ እየቃተተሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ
Просмотров 445 месяцев назад
መዝሙር ዘስቅለት በቦሌ መድኃኔዓለም መዘምራን ኦ የማይሞተው ሞተሔደ ቀራንዮ እየተጎተተወድቆ እየተነሳ እንዲያ እየቃተተሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ
ሐፀበ እግረ አርዳኢሁ ወይቤሎሙ ሥርዓተ ሕፅበተ እግር ዘዕለተ ሐሙስ ክፍል ፩
Просмотров 5057 месяцев назад
ሐፀበ እግረ አርዳኢሁ ወይቤሎሙ ሥርዓተ ሕፅበተ እግር ዘዕለተ ሐሙስ ክፍል ፩
በእንተ ወላዲትከ እግእትነ ማርያም Addis Ababa Ethiopia ቦሌ መድኃኔዓለም #በዓለ-ሆሣዕና
Просмотров 1147 месяцев назад
በእንተ ወላዲትከ እግእትነ ማርያም Addis Ababa Ethiopia ቦሌ መድኃኔዓለም #በዓለ-ሆሣዕና
ኪዳን ዘነግህ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትጵያ
Просмотров 1267 месяцев назад
ኪዳን ዘነግህ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትጵያ
መዝሙር ዘብርሃን አቅዲሙ ነገረ በኦሪት 👉ዜማን ለማጥናት description
Просмотров 363Год назад
መዝሙር ዘብርሃን አቅዲሙ ነገረ በኦሪት 👉ዜማን ለማጥናት description
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፫ ንስግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ እንዘ ፫ቱ አሐዱ
Просмотров 315Год назад
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፫ ንስግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ እንዘ ፫ቱ አሐዱ
በእውነት ጥሩ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን። እባክዎትን መምህር የ 2017 የጽጌ አቋቋም ዚቅ እና ወረብ ቀድመው ቢለቁልን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የነታ ❤❤❤
የኔታ የሐምሌ ቂርቆስ ዚቅ ላይ ቤት ቢያሰሙን
😢 ስልክ ቁጥር ይላኩልን
ስልክ ቁጥሮችን ይላኩልን
+251918784071 Or +251961249580 ተምሮ በማስተማር ለመመካከር ማነኛውንም መጠየቅ ይቻላል!
መች አለ ሊንኩ
አቋቋም በቴሌግራም የምታስተምሩ ከሆነ ሊንኩን ብትልኩልኝ?
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
Yafet dawit
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌻🌹👏
6:30
አሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን የኔታ
የኔታ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
ዝማሪ መላእክትን ያሰማለን
እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የኔታ
🙏
Yebel yenta
በአማን ጥዑመልሳን መምህር በእዉነት እግዚአብሔር የድካሞትን ዋጋ ይክፈልልን
አሜን ፫ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ልብን በሀሴት ይሞላል ቢሰማ አይጠገብም የፅጌ በረከትን ያድለን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ
በጣም ጥሩ መምህር እግዚኣብሔር ያክብረልኝ
አሜን የኔታ
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኣሜን እግዝኣብሂር ይባርከኩም ኣቦና
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔታ 🌷🌹🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቀጣይም ይለቀቅ መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
የኔትዬ telegram በምን ላግኛቹ
Zemare melakten yasemalen
#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘሐምሌ_ጴጥሮስ_ወጳውሎስ ፩. ነግሥ ፦ ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ፤ ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ፤ አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ፤ ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ፤ ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ። ዚቅ፦ ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ፨ ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ፨ ተውህቦሙ ለሐዋርያት። ፪. ሰላም ለሕጽንከ / መልክአ ሚካኤል / ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉኃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ አክናፍ። ዚቅ፦ ዘትክል ረድዖ ርድዓነ ፨ ወትናዝዝ ኅዙነ ናዘነ፨ ሞገሶሙ ለሐዋርያት አጋዕዝትነ ። ፫. ነግሥ ፦ ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ፤ እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ፤ ፲ወ፪ቱ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ፤ ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኃ፤ በእንተ ማርያም ድንግል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ። ዚቅ፦ ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም ፨ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም፨ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም። ፬. ለመቃብሪከ / መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ / ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ፤ ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ፤ ዜና መቃብርከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ፤ ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም ዐጸድ፤ ወቦ ዘይቤ ሀለወ በከብድ። ዚቅ፦ ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፨ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ። ወረብ፦ ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፤ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ አጽናፈ ዓለም። ፭. ለዝክረ ስምክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ / ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው፤ ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው፤ ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው፤ ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው፤ ቃለ ደምክሙ ሐዋርያ ዘእግሩ ከዋው። ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ከዋው እገሪሆሙ ፨ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ፨ ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር ይነግር። ወረብ፦ ከዋው እገሪሆሙ ለእለይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ፤ ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር/፪/ ፮. ለአእዛኒክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ / ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ፤ ወለመላትሒክሙ ቀይሓት እምነ ሮማን ዘቄሐ፤ መሥዋዕተ አምልኮት ትኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ፤ ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ፤ ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ። ዚቅ፦ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ፨ ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ ፨ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ፨ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና። ዓዲ ዚቅ ፦ በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሀገረ ሮሜ ፨ ሀገረ ነጎድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር ፨ እንተ ተሰመይኪ ገነተ ፨ ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ ፨ ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ። ወረብ፦ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም፤ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና/፪/ ፯. ለዘባናቲክሙ / መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ / ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ፤ ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ፤ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ለከፋ፤ ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ፤ ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ። ዚቅ፦ እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ፨ ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት፨ በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት፨ ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ ፨ በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ ። ወረብ፦ እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት፤ በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/ ፰. ሰላም ዕብል / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ / ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ፤ በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ፤ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ፤ አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ፤ ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ። ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም፨ አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም። ወረብ፦ ሐዋርያተ ሰላም ብርሃናተ ዓለም፤ አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም። ፱. ተዘኪረከ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ / ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ፤ ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ፤ አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ሕይወት ዝክሮሙ፤ ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ። ዚቅ፦ ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ ፨ እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ ፨ ከመ ይኲን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ ፨ በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ ፨ ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ ፨ ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ። ወረብ፦ ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ፤ እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ። ፲. ለእራኅከ / መልክአ ኢየሱስ / ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ፤ ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ፤ ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ፤ ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ። ዚቅ፦ እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ፨ ውእቱ አቡሃ ለምሕረት ውእቱ ፨ ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ ፨ ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ። ምልጣን ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት። አመላለስ ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ፤ ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት። ++++++ እስመ ለዓለም ++++++ ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን ፨ አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን ፨ ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፨ ወኲሎሙ ሐዋርያት ፨ ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ። +++ አመላለስ +++ ወኲሎሙ ሐዋርያት ፤ ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ። +++ ሰላም +++ ወሰኑ ወሠርዑ ሃይማኖተ እንተ ኢትጠፍዕ በውስተ መክብብ ፨ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ፨ ኢትፁሩ ወርቀ ወኢብሩረ ወኢአልባሰ ክቡረ ፨ ይኄይስ ምጽዋተ በተፋቅሮ ወበሰላም። የቅዱሳን ሐዋርያቱ ረድኤት በረከታቸው አይለየን ለዘለዓለሙ አሜን!!!
like
Like
አሜን አሜን አሜን
አሜን አባቹቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ቃለ ሂወትነ ያሰማልን
በጣም እጅግ ደስ ይላል! ነገር ግን ሁሉን ብትለቁልን ? ቅል ሕይወት ያሰማልን!
አንድ ሶው አቃቃም ለመጨረስ ስንት ጊዜ ይፈጃል
ከ4-5
Ende balefew mlkutu bizelquln tru new
Qale hiwet yenita....
እግዚአብሄር ይስጥልን፡ ዋና መማሪያ ቻናሉ ይህ ራሱ ነው ወይስ ሌላ ቻናል አለ? የሚለቀቁ ትምህርቶች ቁጥር ብኖራቸው ጥሩ ነበር ለመከታተል እንዲያመቸን፡፡ አቋቋም ሳልማር መቅረቴ ዘውትር ይቆጨኝ ነበር አምላኬ ሆይ እርዳኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መልከአ ቁርባን በግዕዝ ዜማ፡ እና መልክአ ሕማማት በግዕዝ ዜማ፡ መምህራችን በዜማ እንድናጠናው ቢያደርጉን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
like