- Видео 39
- Просмотров 4 629
Bete Addis Media ቤተ አዲስ ሚዲያ #ስንታየሁ_ቤተማርያም
Кения
Добавлен 20 мар 2024
የተለያዩ ትምህርታዊ የመዝናኛ እና ኪነ ጥበባዊ እንዲሁም የሃገራችንን የቱሪዝም መዳርሻ የመስህብ ስፍራዎች የብሔር ብሔረሰብ ባሕል የሚያስቃኝ ሚዲያ ቤተ አዲስ ሚዲያ Bete Addis Media
A variety of educational, entertainment and artistic media that explores our country's attractions.
ሚዲያ አዲስ ሚዲያ Bete Addis Media የተለያዩ መረጃና መዝናኛ ሃሳቦች የሚንሸራሸሩበት
የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
t.me/bete_addis_media
የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ
www.youtube.com/@SintayhuBetemariam
A variety of educational, entertainment and artistic media that explores our country's attractions.
ሚዲያ አዲስ ሚዲያ Bete Addis Media የተለያዩ መረጃና መዝናኛ ሃሳቦች የሚንሸራሸሩበት
የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
t.me/bete_addis_media
የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ
www.youtube.com/@SintayhuBetemariam
Видео
ገና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እና የቅዱስ ላሊበላ ልደት Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 8012 часов назад
ገና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እና የቅዱስ ላሊበላ ልደት ❤ Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት አስገራሚና ኣስደናቂ ባህል ታሪክ ኪነ ጥበብ ሙዚቃ አንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የመስህብ ስፍራዎችን የብሔር ብሔረሰብ ባሕል የማንነታችን ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነትን አናመላክታለን ። Amazing and amazing culture, history, art, music, as well as tourism destinations, the attractions of the nation, the culture of the nation, we do our identity. #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC ...
በ18ኛው ክፍለዘመን የተመሰረተው #ሲና_ቅዱስ_ሚካኤል ደብርና አስደናቂ ተአምራቶቹ
Просмотров 3321 час назад
በ18ኛው ክፍለዘመን የተመሰረተው #ሲና_ቅዱስ_ሚካኤል ደብርና አስደናቂ ተአምራቶቹ #ሲና #ሲና_ሚካኤል #ጥንታዊ #ታሪካዊ
በዓለማችን ቂም የማያውቁ ድንቅ ዜጎች
Просмотров 23День назад
የይቅርታ ህዝቦች ፦ እጅጉን በአሰቃቂ ሁኔታ ህዝባቸው አልቆ ከተሞቻቸው ወድመው እስካሁን የጥፋቱ ርዝራዥ ምልክቶች እየታዩ እነሱ ግን አጥፊዎቻቸውን ይቅርታ አድርገውላቸዋል ። #ethiopia #eritrea #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC #Asham_tv #Arts_tv #Abay_tv #ኢትዮጵያ #ኤርትራ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #Donkey_tube
የሁለቱ የአብርሃም ልጆች ትዝታ ጥቂት ለትውስታ | ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም እና ኤርትራዊው ጋዜጠኛ በረከት አብርሃም
Просмотров 29914 дней назад
የሁለቱ የአብርሃም ልጆች ትዝታ ጥቂት ለትውስታ ✍️ አንዱ የአብርሃም ልጅ እስማኤል ሌላኛው የአብርሃም ልጅ ይስሀቅ ይህ የዓለምን ህዝብ የአባትነት ታሪክ የለወጡ ልጆች ስምና ስያሜ ነው ። በእነርሱ መነሻ ምክንያት እኛ የእከሌ ልጆች እየተባለ ነገር ይለኮሳል በተለይ በታላላቆቹ ሃይማኖቶች ። እነርሱ አባታቸው አንድ ቢሆንም እናቶቻቸው የተለያዩ ናቸው። በእንቅስቃሴያችን ሌሎቹን የዚህ ዘመን የአንድ አባት የአንድ ማህፀን /እናት / ግን የተለያየ ሀገር መታወቂያ እና ዜግነት ያላቸውን የአብርሃም ልጆች አግኝተን ከዓመታት በፊት ጥቂት ትዝታቸውን አውግተን ነበር ። ይህንን ዘጋቢ ተመልክታችሁ ሃሳብ፣ አስተያየት ፣ Like , Shar...
ህፃን የአብ ስራ ለውጪ ህክምና ድጋፍ ይሻል ።
Просмотров 7621 день назад
ከዚህ በፊት በተዘጋው የቤተ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል እና በቤተ ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ይህንን ቪዲዮ እንድትመለከቱና ለህፃን የአብ ስራ አብርሃም ህክምና ድጋፍ እንድታደርጉ በጠየቅንው መሰረት ሁላችሁም በአቅማችሁ ከምታደርጉት ባሻገር በዚህ መረጃ መነሻነት : 1ኛ :- በቀድሞ የኢሳት ቴሌቪዥን የዜናክፍል አርታኢ አቶ ጌራ ጌታቸው መልካም ፈቃድ የዜና ሽፋን ተሰጥቶት የመንግስት አካላት የእናቱን ችግር ተመልክተው የመኖሪያ ቤት ሰጥተዋል ። 2ኛ :- የፊዚዮቴራፒ ባለሙያው ሃኪም ዮርዳኖስ ፍቃዱ በዮራፒ ላይን አፕ የህክምና ስፍራቸው እገዛ እንዲያገኝ ጥያቄ ስናቀርብ ተቀብለው ህክምና ሰጥተውልናል ። 3ኛ :- ያዘጋጀንውን ቪዲዮ ለሰይፉ ...
ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ እና ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ በብሔራዊ ቴአትር ህዝቡን አስጨፈሩት
Просмотров 122Месяц назад
ድምፃዊ ተስፋዬ ታዬ እና ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ በብሔራዊ ቴአትር ህዝቡን አስጨፈሩት አስገራሚና ኣስደናቂ ባህል ታሪክ ኪነ ጥበብ ሙዚቃ አንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የመስህብ ስፍራዎችን የብሔር ብሔረሰብ ባሕል የማንነታችን ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነትን አናመላክታለን ። Amazing and amazing culture, history, art, music, as well as tourism destinations, the attractions of the nation, the culture of the nation, we do our identity. #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC #Asham_tv ...
ድሽታ ግና በብሔራዊ ቴአትር ታሪኩ ጋንካሲና ሙዚቃው
Просмотров 155Месяц назад
ድሽታ ግና በብሔራዊ ቴአትር ታሪኩ ጋንካሲና ሙዚቃው አስገራሚና ኣስደናቂ ባህል ታሪክ ኪነ ጥበብ ሙዚቃ አንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የመስህብ ስፍራዎችን የብሔር ብሔረሰብ ባሕል የማንነታችን ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነትን አናመላክታለን ። Amazing and amazing culture, history, art, music, as well as tourism destinations, the attractions of the nation, the culture of the nation, we do our identity. #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC #Asham_tv #Arts_tv #Abay_tv #ድ...
ያለ ጦር መሳሪያ በባዶ እጁ የተዋጋ ጀግና
Просмотров 36Месяц назад
ኣስገራሚና ኣስደናቂ ባህል ታሪክ ኪነ ጥበብ ሙዚቃ አንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የመስህብ ስፍራዎችን የብሔር ብሔረሰብ ባሕል የማንነታችን ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነትን አናመላክታለን ። Amazing and amazing culture, history, art, music, as well as tourism destinations, the attractions of the nation, the culture of the nation, we do our identity. #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC #Asham_tv #Arts_tv #Abay_tv #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFa...
የተራራው ትንግርት አስደናቂ የዓለም ቅኝት !
Просмотров 86Месяц назад
የተራራው ትንግርት አስደናቂ የዓለም ቅኝት ! ኣስገራሚና ኣስደናቂ ታሪክ ኪነ ጥበብ ሙዚቃ አንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የመስህብ ስፍራዎችን አናመላክታለን ። Amazing and amazing , history, art, music, as well as tourism destinations, the attractions of the nation, the culture of the nation, we do our identity. #Bete_Media #seyfu_on_ebs #ኢቢኤስ Seifu ON EBS #EBS #ETV #EBC #Asham_tv #Arts_tv #Abay_tv #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #Donkey_tub...
ከዘጋቢው ጀርባ የዮናስ አብርሃም ድርሰት ስንታየሁ ቤተማርያም እንደተረከው
Просмотров 962 месяца назад
ከዘጋቢው ጀርባ የዮናስ አብርሃም ድርሰት ስንታየሁ ቤተማርያም እንደተረከው
ጣጤው ሲሳይ ሳሙኤል ልጅዓለም ሃሰን እንደፃፈው ስንታየሁ ቤተማርያም እንደተረከው
Просмотров 973 месяца назад
ጣጤው ሲሳይ ሳሙኤል ልጅዓለም ሃሰን እንደፃፈው ስንታየሁ ቤተማርያም እንደተረከው
ሀሁ ወይም ፐፑ በምስጋና ወረደ | የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ድርሰት የተስፋዬ ሲማ ዝግጅት የሆነው ሀሁ ወይም ፐፑ
Просмотров 513 месяца назад
ሀሁ ወይም ፐፑ በምስጋና ወረደ | የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ድርሰት የተስፋዬ ሲማ ዝግጅት የሆነው ሀሁ ወይም ፐፑ
ቂጥ እና የተማሪ ሳይኮሎጂ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና የኛ ስነ ልቦና Ethiopian ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 1463 месяца назад
ቂጥ እና የተማሪ ሳይኮሎጂ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና የኛ ስነ ልቦና Ethiopian ኢትዮጵያዊነት
በአማን ከተማ የተገኘው ነዳጅ እና የአቶ ሻንቆ አስተዳደር Ethiopia ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 2204 месяца назад
በአማን ከተማ የተገኘው ነዳጅ እና የአቶ ሻንቆ አስተዳደር Ethiopia ኢትዮጵያዊነት
መዋጮ ...መዋጮ ...በመዋጮ የተማረሩት የመንግሥት ሰራተኞች እሮሮ ! በበኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አቅራቢ ስንታየሁ ቤተማርያም
Просмотров 2234 месяца назад
መዋጮ ...መዋጮ ...በመዋጮ የተማረሩት የመንግሥት ሰራተኞች እሮሮ ! በበኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አቅራቢ ስንታየሁ ቤተማርያም
Ashara Dirama Part 2 አሻራ ድራማ ክፍል 2 አርቲስቶቻችን የተጠበቡበት !
Просмотров 1234 месяца назад
Ashara Dirama Part 2 አሻራ ድራማ ክፍል 2 አርቲስቶቻችን የተጠበቡበት !
የማንነት ጥያቄ መልስ | Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 624 месяца назад
የማንነት ጥያቄ መልስ | Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
Ashara Dirama Part 1 አሻራ ድራማ ክፍል 1 አርቲስቶቻችን የተጠበቡበት ! Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 3325 месяцев назад
Ashara Dirama Part 1 አሻራ ድራማ ክፍል 1 አርቲስቶቻችን የተጠበቡበት ! Ethiopia ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
ቅዱስ ዑራኤል እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእልልታ
Просмотров 365 месяцев назад
ቅዱስ ዑራኤል እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእልልታ
ወይ አዲስ አበባ ! በቤተ አዲስ ሚዲያ Subscribe ያድርጉ
Просмотров 335 месяцев назад
ወይ አዲስ አበባ ! በቤተ አዲስ ሚዲያ Subscribe ያድርጉ
ዴሞክራሲ በወገኔ የሐዋሳው ትዝብት! ቤተሰቦቻችን የቤተ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል በመዘጋቱ አዲሱን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጉ ዘንድበአክብሮት እንጠይቃለን !
Просмотров 3687 месяцев назад
ዴሞክራሲ በወገኔ የሐዋሳው ትዝብት! ቤተሰቦቻችን የቤተ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል በመዘጋቱ አዲሱን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጉ ዘንድበአክብሮት እንጠይቃለን !
Ethiopia ዶሮ ማነቂያ ፒያሳ ትዝታ ቤተሰቦቻችን የበፊቱ የቤተ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል በመዘጋቱ አዲሱ ን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጉዘንድእንጠይቃለን!
Просмотров 319 месяцев назад
Ethiopia ዶሮ ማነቂያ ፒያሳ ትዝታ ቤተሰቦቻችን የበፊቱ የቤተ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል በመዘጋቱ አዲሱ ን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ታደርጉዘንድእንጠይቃለን!
Ethiopia ዶሮ ማነቂያ ፒያሳ ትዝታና ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
Просмотров 549 месяцев назад
Ethiopia ዶሮ ማነቂያ ፒያሳ ትዝታና ሁለንተናዊ ኢትዮጵያዊነት
አይ ደረቱን እስኪመታ ድረስ ነበር ያመነው ወያኔን ግን ከመጀመሪያው የሖላው ባስ አሉ ጐረቤቴ ኢሳያስና አብይ ዋሹን እኔ ግን አላመንኩም ነበር ከቀድሞ ያልተማረ ብቻ ነበር ያመነው ያልተነካ ግልግል አያውቅምና ምናቸው ተነካ የተጐዳው ኢትዩጽያ የነበረው የኤርትራ ሕዝብ እንጂ በነሱ የተነሳ ምስቅልቅላችን የወጣው ድሮም ከኢትዩጽያ ጋር አልነበረችም አሑንም አትኖርም ድሮ የተለያዩ አገራት ሲገዟት የት ነበረ የኢትዩጽያ ሕዝብ ዛሬ አንድ ነን የሚሉት አፄዎች ከመረብ ምላሽ ብለው እኮ ነው የተመለሱት እና ዛሬ ምን ይደረግ ነው የምትሉት እረ ተዎ በራሳችሑ ላይ ቢደርስ ታውቁት ነበር የወያኔና ሻእቢያ ፍቅር ጥላቻ ለሕዝብ ጐዳው ለዛውም ኢትዩጽያ የነበርነው ሕዝብ ተጐዳን ግን የስራቸውን እያገኙ ነው ወያኔ ንብረት ለመዝረፍ ሲሉ ይሕን ግፍ ስሩ ግን መች ኖሩቡት ገና የኛ ግፍ እንባ ያሳያቸዋል አብረን እናያለን እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ ❤
ሀገሪ😢😢
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😢😢😢😢😢
❤❤❤
❤
Esey desss sil
በርታልኝ ወንድሜ።
Seinta betam arifenew bezhu kdtile bertalgn
Senta
ክብር ለባንዲራችን
Amen Amen Amen
በርታ ከሼልፍ