- Видео 252
- Просмотров 2 664 819
habesha self care
США
Добавлен 27 мар 2022
:) ሰላም✌️
እንኳን ወደ ሀበሻ ሰልፍኬር ቻናል በደና መጣችሁ:)
በዚህ ቻናል እንዴት እራሳችንን እና ውበታችን እንደምንጠብቅ የምንማማራለን ,የምንወያያለን እንዲሁም ሀሳብ እንለግሳለን ።ውበትና ውበት ነክ የሆኑ ነገሮች በሰፊውና በጥልቀት ስለሚዳሰሱ ሰብስክራይብ ከደውል ምልክቷ ጋር በመጫን ቤተሰብ ሆናችሁ ቪድዮ ሲለቀቅ ቶሎ ቶሎ እንዲደረሳቹ አድርጉ።ብዙ ነገሮችን እንማማራለን። አመሰግናለሁ❤
Welcome to the Habesha Self care.
In this channel, we learn ,discuss and share ideas on how to take care of ourselves and our beauty. Beauty and beauty-related things are explored in depth, so make sure to subscribe with the bell icon so that you can be a family and get notified as soon as a video is released. Thank you.
ሰብስክራይበር
10 oct 6 2023
100 nov 7 2023
200 dec 4 2023
300 dec 18 2023
400 jan 2 2024
500 jan 7 2024
600 jan 13 2024
700 jan 20 2024
800 jan 25 2024
900 jan 28 2024
1k feb 1 2024
2k apr 2 2024
3k apr 18 2024
4k apr 27 2024
5k may 8 2024
6k may 19 2024
7k june 6 2024
8k july 1 2024
9k july 12 2024
10k july 14 2024

ጥሩ የሆነ ቀን እንዲኖረን ጠዋት ጠዋት ማድረግ ያሉብን ነገሮች #habeshaselfcare
#morningroutine #morningrelaxation #selfcare
ጥሩ ቀንና ውሎ አብዛኛውን ጊዜ በጠዋት ተግባሮቻችን ወይም routine ይወሰናል። ጠዋት ጠዋት የማናደርጋቸው ተግባሮች ከየትኛውም ነገር በላይ ቀን ውሏችን ጥሩ ይሆናል ወይስ ጥሩ አይሆንም የሚለውን ነገር የሚወስኑልን ነገሮች ናቸው። ስለዚህ በዛሬው ቪድዮ ብሩህ የሆነ ቀን እንዲኖረን ማድረግ ያሉብንን በሳይንስ የተረጋገጡ የጠዋት ተግባሮችን እነግራችኋለሁ። እነዚህ የጠዋት ተግባሮች የማታደርጉ ከሆነ ሞክሩትና ያመጣላችሁን ለውጥ comment ላይ አስቀምጡልኝ።
0:00 መግቢያ
0:29 ከእንቅልፋችን እንደተነሳን በባዶ ሆድ ውሀ መጠጣት
1:20 ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ
1:53 ከእንቅልፋችን እንደተነሳን ስልክ አለማየት
2:37 skincare ማድረግ
3:12 በረዶ ለፊት ማድረግ
3:44 ስፓርት ወይም መወጣጠር
4:06 ቁርስ መብላት

Просмотров: 738
Видео
ለስላሳና ፅድት ያለ እግር እንዲኖረን ማድረግ ያለብን የእግር እንክብካቤ #habeshaselfcare
Просмотров 7 тыс.9 часов назад
#footcare #footcaretips #pedicure ያለነው የበጋ ወራት ላይ በመሆኑ ክፍት የሆኑ ጫማዎችን ማድረግ እንፈልጋለን። እግራችን ደረቅ፣ የተሰነጣጠቀና አመዳም ሆ ክፍት ጫማ ማድረግ ግን ሊያሳቅቀን ይችላል። በዛሬው ቪድዮም እግራችን ለስላሳና በደንብ moisturized እንዲሆን የሚረዱንን የእግር እንክብካቤ መንገዶች እነግራችኋለሁ። 0:00 መግቢያ 0:19 በቀን በቀን ማድረግ ያሉብን ነገሮች 1:53 በየሳምንቱ ማድረግ ያሉብን ነገሮች 3:17 ማድረግ ያሉብንና የሌሉብን ነገሮች ፔዲኪዩር አሰራር በቤት ውስጥ፣ የውበት ሳሎን ሳንሄድ ruclips.net/video/OY-Z1goDVN4/видео.html የተሰነጣጠቀ ተረከዝ...
ህንዶች የሚያምር ፀጉር ያላቸው እነዚህን ስለሚያደርጉ ነው #habeshaselfcare
Просмотров 3,1 тыс.16 часов назад
#indianhaircare #indianhair #ayurvedic ሁላችንም አንዴም ቢሆን የህንዳውያንን ፀጉር አይተን ወይም ስለፀጉራቸው ውበት ሰምተን እናውቃለን። ህንዳውያን በጣም ረጅም፣ ብዛት ያለውና ጠንካራ የሆነ ፀጉር አላቸው። በተለይም ለፀጉራቸው በሚያደርጉት የእንክብካቤ መንገዶች በጣም የሚታወቁ ናቸው። ምንም እንኳን በተፈጥሮ የሚያምር ፀጉር ቢኖራቸውም፣ ፀጉርን ጠንካራ፣ ረጅም፣ ብዙና ጤናማ አድርጎ ለረጅም ጊዜ ለማቆየት ብዙ አይነት የእንክብካቤ መንገዶችን ይጠይቃል። በዛሬው ቪድዮም 5 ዋና ዋና የህንዳውያንን የፀጉር ሚስጥር እነግራችኋለሁ። 0:00 መግቢያ 0:32 ቅባት 1:54 ማሳጅ 2:25 የፀጉር ማስክ 3:10 አመ...
እንዴት ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ በflexi rod መጠቅለል እንችላለን? #habeshaselfcare
Просмотров 1,2 тыс.День назад
#flexirods #flexirodset #heatlesscurl ሰላም ቤተሰቦች ፀጉራችሁን እሳት ሳታስነኩ የሚያምር ከርል እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ? ወይም ደግሞ flexi rod መጠቅለያ ገዝታችሁ በስትክክል አልጠቀለል ብሏችኋል? እንግዲያውስ በዛሬው ቪድዮ ያልተንጨባረረና ቅርፅ ያለው ከርል እንዴት በflexi rod መስራት እንደሚቻል አሳያችኋለሁ።
እስከዛሬ የማታውቋቸው የቫዝሊን ለየት ያሉ ጥቅሞች #habeshaselfcare
Просмотров 3,4 тыс.День назад
#vaseline #vaselinehacks #petroleumjelly
የትኛው ቅባት ለፀጉራችን ተስማሚ ነው? #habeshaselfcare
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
የትኛው ቅባት ለፀጉራችን ተስማሚ ነው? #habeshaselfcare
የሞተ ቆዳችንን (እድፍ) በትክክለኛው መንገድ exfoliate ለማድረግ ምን እንጠቀም? #habeshaselfcare
Просмотров 2,3 тыс.14 дней назад
የሞተ ቆዳችንን (እድፍ) በትክክለኛው መንገድ exfoliate ለማድረግ ምን እንጠቀም? #habeshaselfcare
የሩዝ ማስክ አሰራር - ቆዳን ለማቅላት፣ ለጥቋቁር ነጠብጣብና ለሚሸበሸብ ቆዳ የሚሆን #habeshaselfcare
Просмотров 2,1 тыс.21 день назад
የሩዝ ማስክ አሰራር - ቆዳን ለማቅላት፣ ለጥቋቁር ነጠብጣብና ለሚሸበሸብ ቆዳ የሚሆን #habeshaselfcare
5 ቡጉርና የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፉ የskincare ግብአቶች #habeshaselfcare
Просмотров 1 тыс.21 день назад
5 ቡጉርና የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፉ የskincare ግብአቶች #habeshaselfcare
baby oil - እስከዛሬ የማታውቋቸው 8 የbaby oil ጥቅሞች #habeshaselfcare
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
baby oil - እስከዛሬ የማታውቋቸው 8 የbaby oil ጥቅሞች #habeshaselfcare
ሜካፕ ስንቀባ የምንሰራቸው ትልቅ ስህተቶች #habeshaselfcare
Просмотров 41528 дней назад
ሜካፕ ስንቀባ የምንሰራቸው ትልቅ ስህተቶች #habeshaselfcare
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ማድረግ ያለብን የፀጉር እንክብካቤ #habeshaselfcare
Просмотров 39 тыс.Месяц назад
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ማድረግ ያለብን የፀጉር እንክብካቤ #habeshaselfcare
ፀጉራችሁ የማያድገው በነዚህ ምክንያቶች ነው! 8 ዋና ዋና ምክንያቶች #habeshaselfcare
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
ፀጉራችሁ የማያድገው በነዚህ ምክንያቶች ነው! 8 ዋና ዋና ምክንያቶች #habeshaselfcare
የትኛው የCeraVe ማለስለሻ ለኛ ቆዳ ይሆናል? የትኛውን እንጠቀም? #habeshaselfcare CeraVe moisturizers and their use
Просмотров 735Месяц назад
የትኛው የCeraVe ማለስለሻ ለኛ ቆዳ ይሆናል? የትኛውን እንጠቀም? #habeshaselfcare CeraVe moisturizers and their use
ፀጉራችን ለምን ይሳሳል? እንዴትስ የሳሳ ፀጉርን ማብዛት እንችላለን? #habeshaselfcare
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
ፀጉራችን ለምን ይሳሳል? እንዴትስ የሳሳ ፀጉርን ማብዛት እንችላለን? #habeshaselfcare
ያለእድሜ እርጅና እና የቆዳ መሸብሸብ ላስቸገራችሁ በሙሉ #habeshaselfcare
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
ያለእድሜ እርጅና እና የቆዳ መሸብሸብ ላስቸገራችሁ በሙሉ #habeshaselfcare
ለፊታችን የሚስማማ ማለስለሻ እንዴት መምረጥ እንችላለን? #habeshaselfcare how to pick the right moisturizer
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
ለፊታችን የሚስማማ ማለስለሻ እንዴት መምረጥ እንችላለን? #habeshaselfcare how to pick the right moisturizer
ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እነዚህን ምግቦች አትመገቡ #habeshaselfcare
Просмотров 631Месяц назад
ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እነዚህን ምግቦች አትመገቡ #habeshaselfcare
High porosity ፀጉር ምን አይነት እንክብካቤ ያስፈልገዋል? #habeshaselfcare
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
High porosity ፀጉር ምን አይነት እንክብካቤ ያስፈልገዋል? #habeshaselfcare
ሬት በመጠቀም ብቻ ፀጉር ፍሪዝ አደራረግ #habeshaselfcare easy wash and go hairstyle using aloe vera gel
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
ሬት በመጠቀም ብቻ ፀጉር ፍሪዝ አደራረግ #habeshaselfcare easy wash and go hairstyle using aloe vera gel
ማታ ማታ የሚደረግ የቆዳ እንክብካቤ ለወዛምና ቡጉር ለሚያጠቃው ቆዳ #habeshaselfcare
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
ማታ ማታ የሚደረግ የቆዳ እንክብካቤ ለወዛምና ቡጉር ለሚያጠቃው ቆዳ #habeshaselfcare
ጫፍ ጫፋ መንታ የሚያወጣ ፀጉርን እንዴት ማስወገድ እንችላለን? #habeshaselfcare
Просмотров 4,3 тыс.2 месяца назад
ጫፍ ጫፋ መንታ የሚያወጣ ፀጉርን እንዴት ማስወገድ እንችላለን? #habeshaselfcare
ለምንድነው ጥፍራችን የማያድገው/ደካማ የሚሆነው? #habeshaselfcare
Просмотров 4242 месяца назад
ለምንድነው ጥፍራችን የማያድገው/ደካማ የሚሆነው? #habeshaselfcare
sunscreen - ፀሀይ መከላከያ ስንቀባ የምንሰራቸው ዋነኛ ስህተቶች #habeshaselfcare
Просмотров 6252 месяца назад
sunscreen - ፀሀይ መከላከያ ስንቀባ የምንሰራቸው ዋነኛ ስህተቶች #habeshaselfcare
ፀጉራችን እነዚህን 8 ምልክቶች ካሳየ በጣም ጤናማ ነው ማለት ነው። #habeshaselfcare
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
ፀጉራችን እነዚህን 8 ምልክቶች ካሳየ በጣም ጤናማ ነው ማለት ነው። #habeshaselfcare
ሜካፕ አልተቀባሁም የሚያስብል የሜካፕ አሰራር (ያለ ፋውንዴሽን) #habeshaselfcare
Просмотров 7202 месяца назад
ሜካፕ አልተቀባሁም የሚያስብል የሜካፕ አሰራር (ያለ ፋውንዴሽን) #habeshaselfcare
እንዴት low porosity ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ እንከባከበው? #habeshaselfcare
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
እንዴት low porosity ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ እንከባከበው? #habeshaselfcare
ትላልቅ የፊት ቀዳዳዎችን እንዴት ማጥበብ እንችላለን? #habeshaselfcare
Просмотров 9022 месяца назад
ትላልቅ የፊት ቀዳዳዎችን እንዴት ማጥበብ እንችላለን? #habeshaselfcare
እባካችሁ እነዚህን ነገሮች ፊታችሁ ላይ መቀባት አቁሙ!! #habeshaselfcare
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
እባካችሁ እነዚህን ነገሮች ፊታችሁ ላይ መቀባት አቁሙ!! #habeshaselfcare
🩸በወር አበባ ወቅት መመገብ ያለብን ተስማሚ ምግቦች#habeshaselfcare
Просмотров 4282 месяца назад
🩸በወር አበባ ወቅት መመገብ ያለብን ተስማሚ ምግቦች#habeshaselfcare
Wow
እውነት ነው እኔም እህንድ ቤት ሁለት አመት ሰርቻለሁ ያልሽውን ሁሉ ይጠቀማሉ እኔ ነበርኩ ማሳጅ የማደርገው
ተረከዜ ሂና የተቀባው ነው ሚመስለው መላካለሽ😢😢😢
Wow❤❤❤
ዋውደስእሚል አገላለፅ ተባረኪየኔውድእህት በተጨማሪም ለማዲያትመዳህኒት ብትሰሪልን❤❤❤
ተፍጠሮ
ፊቲ ደረቅ ነው ለደረቅ የሚሁን ቪታሚን ሲ ንገሪኝ እስኪ ለንገሩ ቪዱወ መልቀቅ እንጂ ጥያቄ አትመልሽም
Woooooow🎉🎉
wellcam my sis💋💋☕️
Hello 😊
❤❤❤
ጠፈጥሯቸውነው 😂😂😂
❤
ውዴ ክብደት መቀነሻ
አጠቃቀሙስ
Wipes gudatu mndnew please tell me
በwipes ስንጠርግ ቆዳችንን እንጎትተዋለን፣ በተጨማሪም wipes የሚያፀዳው ከላይ ያለውን ቆሻሻ ብቻ ነው የቆዳ ቀዳዳ ውስጥ ያለውን አያፀዳም።
❤❤እመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው 👍👍
እንዳትጠቀሙ እኔልምከራችሁ ቆንጆነው ብለውኝ ተቀብቸ ስራስርቸ ሞቅሲለኝ ሺታው መተንፈግይጀምራል በተቀባው በአስራአምስትቀኔስራህጀ ሴትዮየአባረሩችኝ ምንድነውሺታሺ ብላ እስከስድስት ወርድረስ ታጥቤ ከሻወርስወጣ ቤቱእንዳለ አብሺአብሺነው እሚሸተውበስንት ስቃይለቀቀኝ እናእኔን ያየይቅጣ እላችሆለሁ
😅😅😂😂
እሽ ሀቢበቲ እኳንም ለቀቀሽ
እዉነትሸ ነዉ?
@jameilayimer7106 ወላሂእውነቴንነው
Bchawun lmn tekebash hhhhhhhhhhhhh
እናመሰግናለን እውነት ነው
❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤❤
Endet new mntekemew
እውነቷነወ ቆንጆነወ ተዘፍዝፎ ዉሀውን ሁልጊዜ እሱን ደግሞ ፈጭቶ መቀባት
ሽታ የለውም እማ እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ❤❤
ማታ ዘፍዝፈሽ ታድሪና ጧት አጣርተሽ ዉሀውን በየቀኑ ተጠቀሚ አብሹን ፈጭተሽ ተቀብተሸ ከዙ መታጠብ
@@jessyjess4530 እሺ አመሰግናለሁ እህታለም
ሽታው በጣም ከባድነው በተለይ ሙቀታማ ሀገር ላለንልጆች እኔ ሻንፕየን ነውየጨረስኩት ምንም አይለቅ ከርዳዳና ብዙፀጉር ላላቸውማ ጭራሽይከብዳል የኔ ስሱ እደዚህየሆነ
ወላሂ እኔሳኡድነኝ በጣምነው የተሰቃየውት ሺታው አኡዙቢላህ@@aminatomer9165
ቀቅለን ነው ወይ ወሀውን ምንጠቀመው???
Lesheshe tsegur mefteha mehon video serelen😢
ፎረፎር ውሚያጠፋ ሻንቦ ጠቁሚኝ ውዴ የሁለየ ተከታታይሽነኝ
የከሰል ሻንፖ ተጠቀሚ በጣም ሀሪፍ ነው እኔን ጠቅሞኛል
Keto conazol 2% bleshi gezteshi beye sost kenu 5dekika eyakoyesh metateb yatefal
@MeronMerry-x8r ባመረኛ ትነገሪኝ
ተፈጥሮ
ኤረ ከላይ ስለተሰጣቼዉ ነዉ😂😂😂
ስለሚንከባከቡትም ነው
በጣም ቆንጆ ነው እስኪ ስለ ጥፍርም እንክብካቤ ስሪልን
ሰርቻለሁ ሌላ ቪድዮዎች
❤👍👍👍👍👍
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Awera Tate yastelal men baderg yeshalal
Awera Tate yastelal men baderg yeshalal
Really You're special honey❤!
thank u❤❤☺️
ንቅሳት ኣጥፉሉኝ😢😢
የኔ ኖርማል ነ ማለት ነዉ ወዛምምደረቅም አደለም ግን ሁለቱ ጉንጨ ላይ ማድያት አለኝ እና ምንም ባረግ ልጠፋልኝ አልቻለም አንዴ የሆነ ክሬም ነገር ገዝቸ አጥፍቶልኝ ነበር ግን ወር ሳይሞላ ተመልሶ መጣ ድጋሜ እሱን ተጠቀምኩ ድጋሜ ተመልሶ ወጣ የጀመረኝ በጦርነቱ ወቅት ከ3አመት በፍት ነዉ በጭንቀት ይመስለኛል እና እንደምመስለኝ ማድያቱ ከውስጥ ስለሆነ ነዉ ተመልሶ የምወጣዉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክሽን መፍትሄ ካለዉ ንገሪኝ ወይም በግል ላናግርሽ አንቺን የማገኝበት ስልክ አስቀምጭልኝ እባክሽን
ማድያት በጣም ውስብስብ ነገር ነው። የተለያዩ አይነት ምክንያቶች አሉት እና ምክንያቶቹ ካልታወቁ መፍትሄ አይገኝለትም ተመላልሶም ይመጣል። እንደኔ ሀኪም ብታማክሪ ብዬ ነው ምመክርሽ።
@habesha_self_care መነሻዉ በጭንቀት ነዉ ግን ሀኪምቤት ሀጄ አላውቅም እሞክራለዉ ግን ሰድር እና ሩዝ ክሬም በማር እጠቀማለዉ የትኛዉ ይሻላል ለፍት
እናመሰግናለን 🥰
የኔ ዉድ እስኪ ለሸንተረረን ማጥፊያ ንገሪን 😢ሰዉነቴ በሙሉ ሸንተረር ብቻ ነዉ 😥
ዋውጥሩ መልክትነው እናመሰግናለን የኔውድ❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤
❤❤❤❤
አሪፍአገላለፅ በትክክል እውነት ብለሻል የኔእህት
Yenesu tsegur Iko ayamirm kumet bicha
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህት ህና እንዴት ነው ለጸጉሪ ሚዘጋጀው አዘጋጅቼ አላቅም ሂና በቅርብ ገዛሁና ግን አጠቃቀሙ አላቀበትም እና ምን ምን ላድርግበት ጥሙንም ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ ከወዲሁ❤❤
ቪድዮ እሰራለሁ
ሂና ስትቀቡ በቁርንፉድ ውሃ ና እንቁላል ዘይት ዘይቱን የሻይ ቅጠል ውሀ ከዛ ሁሉንም በአንድ ላይ mix አድርገሺ መቀባት በጣም ቆንጆ ለውጥ ያሳያል
@RakRak-k6i አመግናለሁ እሺ😊
@@RakRak-k6i እኔ የምጠቀመው ደሞ 1 ሽንኩርት 2 ሻይ ቅጠል ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ቁርፉድ የባህርዛፍ ነጩ ቅጠል የጥብስ ቅጠል አበባ አድላይ አፈለዋለው ከዛ ሂናው ላይ ደሞ ዘይት እርጎ አድርግበታለው ለውጡ ዋው👌
ሲጀመር የነጮች ፀጉር በተፈጥሮ ለስላሳና እረጅምነው
እንክብካቤ ካላገኘ ግን ይበላሻል። እኔ የፈለኩት የእንክብካቤ መንገዳቸውን ለማሳወቅ ነው።
እኔ ለአመታት ለፀጉሬ ያላወጣሁት ወጭ አልነበረም። ጎደኛየ ነጭ ናት እና ምንም አትቀባም ግን የሷ ቆንጆ ሲሆን የኔ እንደነበረ ቀረ። ከዛ ወድህ ቦታ አልሰጠዉም ደግሞ ምንም አልሆነምም ብሬን በከንቱ 😂ብቻ መንከባከብ ያለሽን አያሳጣም።እንደምንፈልገዉ ለማድረግ ግን ተፈጥሮ ይወስናል።
@@ተሼ የኔ ደሞ በጣም ስስ ነበረ እናም ብዙም ረጅም አልነበረም አሁን ግን አትጠይቂኝ ከብዛቱም ከርዝመቱም መዳም የምታደርገውን እያደረኩኝ ለውጡ ዋው ነው 👌እናም እንክብካቤ ያሳድጋል
አንደኛው ዘራቸው ነው ሌላው ግን ሁሉም ልክ ነሽ መዳሜ እንድ ነች ሁሉንም አዘውትራ ታደርጋለች🥰🥰
ዘራቸው ስለሆነ ነዋ ተው አታሙኙን
ዘራቸው ጥሩ ቢሆንም እንክብካቤ ካላገኘ ግን ይበላሻል።
ለ በጋ
gen ehete endesemawt kehone bakingsoda ters yesebaberal ewnet new ende
ከበዛ አዎ። አንዴ ብቻ ለማፅዳት ተጠቅመሽ ነጭ ከሆነ ቡሀላ መተው አለብሽ። ድጋሚ እንዳይቆሽሽ በቀን በቀን በጥርስ ሳሙና መቦረሽ ያስፈልጋል
@@habesha_self_care amesegnalew yene konjo serawochshe yemechunyal videochise aesthetic nachew beziew ketey love you
እባክሽ የኔ ውድ ፀጉሬ ያለ ቅባት አይለሰልስም ቅባት ደሞ ሰልችቶኛል ምን ትመክርኝያለሽ ሌላ ምታቂው ካለ የፀጉር ክሬም ንገሪኝ
leave in conditioner ሞክረሻል?