- Видео 8
- Просмотров 258 485
Simret Daniel Official
США
Добавлен 24 апр 2020
Des yibelen "ደስ ይበለን"-Simret Daniel-New amharic protestant Christmas song-2022
#christian song-
#christmas song-የገና መዝሙር
#ደስ ይበለን-Des yibelen
#christmas song-የገና መዝሙር
#ደስ ይበለን-Des yibelen
Просмотров: 2 907
Видео
Des yibelen "ደስ ይበለን"-Simret Daniel/New Amharic Protestant christmass song-2022(2)
Просмотров 9842 года назад
#christian christmass song #መዝሙር #የገና መዝሙር
Simret Daniel-ይናገራሉ ፍጥረታት ያንተን ታላቅነት
Просмотров 1,1 тыс.3 года назад
#SimretDaniel #Pleasesubscribe #2021
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
Просмотров 238 тыс.4 года назад
Best protestant mezmur #Pleasesubscribe #መዝሙር
Old Protestant Mezmur: Dr.Derege Kebede (p1)
Просмотров 14 тыс.4 года назад
Best collections of Dr.Derege Kebede's songs #Pleasesubscribe #Thistooshallpass
እንደገና እንድመለስ ይረዱኛል ከልጅነት ስታነፅባቸው አድጌለሁ በመልዕክቶችህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመናቶችህ አመታቶችህ ቀናቶችህ ሁሉ ይባረኩ!!!
ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ እንደ ቀድሞው ዝማሬህ አሁንም ደግመህ አረስርሰን ጌታ እየሱስ የፍቅር አምላክ ከአንተ ጋር ነውእና
ደረጄ ከበደንና ተሰፋዬ ጋቢሶን የሁልጊዜ መማሪያዬ ናቸው
ደረጀ ከበደ የህይወቴ መዝሙሮቼን እንደሰረቀኝ ይመስለኛልስ።
ኤሄን መዝሙር ስሰማ የምሰማኝ ስሜት ይለያል! ለደረጄም ጌታ የንስሃ ግዜ ይስጣዉ
ስውደቅ ስነሳ ከልጅነት እስከጉብ ዝናይ የተባረኩበት...
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን
ይከፋኛል አንተን ሳስብ የየኢሱስ ፍቅር በልብህ ይንደድልህ❤❤
Maleda Senesa chenketan lawayeh anten lamsegneh!
የአዳር ስራ ተረኛ ሁኜ ብቻዬን ሲሰማው ያልሰማውትን ሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ክብር ለጌታ ይሁን
Legna gn metlychn egziabhre new
28 amet mulu yehn mezmur yemsmwe be sendet alm
Eebbifami jabaadhu
minew tadiya yesemayuun titeh ke liy weda maret kaziyam wada biher annseh waredk.yimarihi
ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።
ግን ዶር ምንሆነህ ነው ያሳዝናል አሁን አማራ ማለት ኢየሱስ ን ትቶ
ይቅርታ ለማድረግ ልቤ አልሁን እያለው ❤❤❤ ሚገርም መዝሙር ነው ለኔ
ክርስቶስን ያወኩባቸው መዝሙሮች
God bless you sister you bring me back thank you very much
አእምሮህ በኢየሱስ ስም በመልካም ብቻ ይሞላ!ዘመንህ ይበራክ!
ደሬ የሚገባው ስደት አልነበረም በአገሩ ለዝህ ሰው ነበር በድባብ መሄድ አይ ኢትዮጵያ እንደምስጥ ልጆቿን በላች መጸለይ ብቻ
ደረ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ ፤በጨነቀኝ ጊዜም ያጽናኑኛል ። ደረ አባታችን እግዝሓብሔር ቀር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
ጌታ ይባርክህ
SEMRI GETA YEBARKESH TSEGAW YEBZALESH EHTE
❤❤❤
Amlake eregnaye new!! Amen.........
Dereje Tebarek!!
ደሬ ምንም አልልም ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ለምን ለምን ለምን😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመንህ የተባረ ይሁን። ከህፃንነት እስከ ዕዉቀት መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት ። በአጭሩ ከእኔ ጀምሮ በአልግለትህ በጌታ ቤት ለመጽናት ትልቅ አሻራ ነዉ ያሳረፍከዉ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😅❤❤❤😅❤❤❤
ተባረክ
Yesuus in fayyisa! Hallelujah ❤️ Wow mn ayinwet mezmur nw bageta👏👏👏
❤😂😂❤😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤God bless you
Am orthodox but i like Dr derejeh😢😢😢❤❤ mezmuroch
What are doing in spiritually blinded home???
AmenAmen
AmenAmen
አየከፋ ሰሄድ ጊዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበረ ፈጣሪ አጋለጠው አግዘአብሔር ይምሰገን ጭምብል ሲገፈፈ
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ዶ/ር ደረጀ ከበደ አንተኮ ታላቅ የጌታ አገልጋይ ነህ የአላም ነገር ካንቴ አያምርም እንደ ዘመርክ ኑር
መሸሸግያችን ኢየሱስ ብቻ ነው
ወንድሜ ደረጀ አ/ር ይባርክህ ጌታንሳላገኝ መጀመሪያ በአንተ መዝሙር ነውየተነካሁት
I love his songs, and I wish him all the best.
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደረጀ
አሜን አሜን
የሀን የመሰለ በሚያረሰርስ አንደበት ለጌታ እንዳልተዘመረ ዘንድሮ ፖለቲካ አወራበት ለማን እልል ልበል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በማን መቃብር ላይ እልል ልበል (ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እንዳሉ ት)
እግዚአብሔርን እንፀልይለት እንጂ ወደ ድካሙ ጣት እንድንቀስር ጌታ አይፈልግም። እኔ ወንም ዶር ደረጀን በጣም እወደዋለሁ ❤❤❤
LETS PRAY FOR HIM❤
GOD BLESS
Amen
ዶክተር ደረጄ ጌታ በህይወቱ የሰራው ታላቅ ስራ በትውልድ ውስጥ ሁሉ ጸንቶ የሚኖር አስደናቂ ስራ ነው ። ሁልግዜም የእግዚያቤር ህዝብ ሲጽናናበት ሲባረክበት ይኖራል።
ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።