- Видео 315
- Просмотров 10 661
UUDC OFFICIAL CHANNEL
Кения
Добавлен 29 апр 2020
የምህዋረ_ዓለም_የተባበሩት_መለኮታዊው_ማዕከል
Universal United Divine Center [UUDC]
እረኛ ቴዎድሮስ አጥናፉ [Shepherd Tewodros Atnafu]
መደበኛ ፕሮግራሞቻችን፦
1. የእሁድ የአምልኮ ጊዜ
ዘወትር እሁድ ከ
05:00 - 07:00
2. የማክሰኞ የአምልኮ ጊዜ
የልዩ ልዩ ፕሮግራም
ዘወትር ማክሰኞ ከ
10:00 - 12:00
እና
3. የሐሙስ የአምልኮ ጊዜ
ልዩ ፕሮግራም
ዘወትር ሐሙስ ከ
10:00 - 12:00
#እንዲሁም በ Social Media፦ በ TikTok ላይ [ uudc_official_page እና uudcoffical ] በቀጥታ ስርጭት (Live) የሚተላለፍ ስለሆነ በአካል መገኘት ለማትችሉ ሁሉ ካላችሁበት ሆናችሁ ፕሮግራሞቻችንን መካፈል እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
#በዚህ አገልግሎት በመስጠት እንድታገለግሉየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምሪትን ለሰጣችሁና ልባችሁ ለሞላ በዚህ አካውንት መጠቀም ትችላላችሁ፤ CBE Account፡ 1000365651373.
#በተጨማሪም በግል የፀሎትና የማማከር ጊዜ ለምትፈልጉ ቅዱሳን ሁሉ ዘወትር ማክሰኞ፥ ሐሙስና፥ ቅዳሜ ከማለዳ 02:00 -06:00 መጥታችሁ መገገልገል የምትችሉ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ስ.ቁ፦ +251911451212 እረኛ ቴዎድሮስ አጥናፉ (Shepherd Tewodros Atnafu)። ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን! ተባረኩ!

ከማነስ እንውጣ!! || አምላክ አድርጌሃለሁ!! [የማይወሰነው እግዚአብሔር ወሰን በሌለው ፀጋ ውስጥ ወሰን የሌለው እንድንሆን ሰጠን!!]
ከማነስ እንውጣ!! || አምላክ አድርጌሃለሁ!! [የማይወሰነው እግዚአብሔር ወሰን በሌለው ፀጋ ውስጥ ወሰን የሌለው እንድንሆን ሰጠን!!]
Просмотров: 13
Видео
ታላቁ እረኛ ላይ እንጣበቅ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርሆች!! [በኩርነት!!]
Просмотров 2321 час назад
ታላቁ እረኛ ላይ እንጣበቅ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርሆች!! [በኩርነት!!]
የበለጠ መረዳት ላይ መገኘት!! || ለእውነተኛ አምልኮ አለመብቃትን ማስወገድ!![የበቃ ትከሻ መያዝ] || መቃብሮችን እምሳለሁ!!
Просмотров 322 часа назад
የበለጠ መረዳት ላይ መገኘት!! || ለእውነተኛ አምልኮ አለመብቃትን ማስወገድ!![የበቃ ትከሻ መያዝ] || መቃብሮችን እምሳለሁ!!
ባለቃልኪዳን የሰዎችን ተቃውሞ ያሸንፋል!! || ወሰን በሌለው ጸጋ የተከፈተ ሰማይ፥የአሸናፊ ቀንዶችና የተከፈቱ በሮች ተሰጥተውናል!!
Просмотров 397 часов назад
ባለቃልኪዳን የሰዎችን ተቃውሞ ያሸንፋል!! || ወሰን በሌለው ጸጋ የተከፈተ ሰማይ፥የአሸናፊ ቀንዶችና የተከፈቱ በሮች ተሰጥተውናል!!
እግዚአብሔርን ለመምሰል መወሰን!! || ተፃራሪ የለም!![በፍፁም የኪዳን ሰንበት እረፍት ውስጥተፃራሪነት ሁሉ ተሸንፏል!!]
Просмотров 3219 часов назад
እግዚአብሔርን ለመምሰል መወሰን!! || ተፃራሪ የለም!![በፍፁም የኪዳን ሰንበት እረፍት ውስጥተፃራሪነት ሁሉ ተሸንፏል!!]
ተሰልፎ የተሰጠውን መመለስ መቻል!! || በእግዚአብሔር መምሰል የእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰጥቶናል!!
Просмотров 2621 час назад
ተሰልፎ የተሰጠውን መመለስ መቻል!! || በእግዚአብሔር መምሰል የእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰጥቶናል!!
ሰፊ ትከሻና መመልከት!! || የክብር [የታላቅነት] ሕይወት!!
Просмотров 35День назад
ሰፊ ትከሻና መመልከት!! || የክብር [የታላቅነት] ሕይወት!!
በአንድ መመልከት እንፅና!|| ወሰን በሌለው ፀጋ ውስጥ የአሮጌው ሰማይና ምድር ሕይወት አብቅቶ የአዲሱ ሰማይና ምድርን ሕይወት እየገዛን እንድንኖር ተሰጥቶናል!
Просмотров 3114 дней назад
በአንድ መመልከት እንፅና!|| ወሰን በሌለው ፀጋ ውስጥ የአሮጌው ሰማይና ምድር ሕይወት አብቅቶ የአዲሱ ሰማይና ምድርን ሕይወት እየገዛን እንድንኖር ተሰጥቶናል!
ጎዶሎውን ሞልቻለሁ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርሆች (ን.ቅ.ጻ.ፍ) [የፍፁማዊ የኪዳን ሰንበት እረፍት ዘላለማዊ ነው!!]
Просмотров 3914 дней назад
ጎዶሎውን ሞልቻለሁ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርሆች (ን.ቅ.ጻ.ፍ) [የፍፁማዊ የኪዳን ሰንበት እረፍት ዘላለማዊ ነው!!]
እውነተኛ መንፈሳዊ አምልኮ!! || እግዚአብሔር ሊገለጥ ወጥቷል!!
Просмотров 5414 дней назад
እውነተኛ መንፈሳዊ አምልኮ!! || እግዚአብሔር ሊገለጥ ወጥቷል!!
በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ዕረፍት ማደግና መብዛት ብቻ ነው!!
Просмотров 6514 дней назад
በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ዕረፍት ማደግና መብዛት ብቻ ነው!!
ሁሉ ሆኗል!! || በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ውስጥ ሀዘን ወደ ደስታ ለቅሶ ወደ ምስጋና ተለውጧል!!
Просмотров 5514 дней назад
ሁሉ ሆኗል!! || በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ውስጥ ሀዘን ወደ ደስታ ለቅሶ ወደ ምስጋና ተለውጧል!!
የገና በዓል ከዳግም ልደት ውጪ ለምኔ?! || በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ውስጥ ሁሉ ነገሮችየተፈቱና የተለቀቁ ናቸው!!
Просмотров 10514 дней назад
#299 የምሕዋረ ዓለም የተባበሩት መለኮታዊ ማዕከል Universal United Divine Center የማክሰኞ የአምልኮ ጊዜ የልዩ ልዩ ፕሮግራም 29_ታህሳስ_2016 E.C [07_Jan_2025 G.C] ርዕስ 1. የገና በዓል ከዳግም ልደት ውጪ ለምኔ?! || 2. በፍፁም የቃልኪዳን ሰንበት ውስጥ ሁሉ ነገሮችየተፈቱና የተለቀቁ ናቸው!! እረኛ ቴዎድሮስ አጥናፉ Shepherd Tewodros Atnafu ዘወትር ማክሰኞ ከ 10:00 - 12:00 Subscribe: youtube /UUDC OFFICIAL PAGE Telegram: UUDC OFFICIAL TG Tiktok: uudc_official_page Facebook: apo...
ወሰን የሌለው ፀጋ ባለበት ከፍ ያሉ ኃሳቦችና እንቅስቃሴዎች የተረገጡ ናቸው!! || ወሰን በሌለው ክብር እንቆቅልሽንናቋጠሮችን እፈታለሁ!!
Просмотров 6621 день назад
ወሰን የሌለው ፀጋ ባለበት ከፍ ያሉ ኃሳቦችና እንቅስቃሴዎች የተረገጡ ናቸው!! || ወሰን በሌለው ክብር እንቆቅልሽንናቋጠሮችን እፈታለሁ!!
ከፍ ያለ ክርስትና!! || ያመልከኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ!!
Просмотров 3321 день назад
ከፍ ያለ ክርስትና!! || ያመልከኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ!!
ከገሃዱና ከመላእክቱ አለም ከምንሰማው እንውጣ!! || ከዝቅታዎችም ከከፍታዎችም በላይ የሚበልጥ ወሰንየሌለው የእግዚአብሔር ክብር ተገልጧል!!
Просмотров 2421 день назад
ከገሃዱና ከመላእክቱ አለም ከምንሰማው እንውጣ!! || ከዝቅታዎችም ከከፍታዎችም በላይ የሚበልጥ ወሰንየሌለው የእግዚአብሔር ክብር ተገልጧል!!
የሚገዛን እግዚአብሔር ብቻ ይሁን!! || ምልክትና ድንቆች!! || ወደ ሰንበት እረፍት ገብተናል!!
Просмотров 65Месяц назад
የሚገዛን እግዚአብሔር ብቻ ይሁን!! || ምልክትና ድንቆች!! || ወደ ሰንበት እረፍት ገብተናል!!
ካነሰ መገለጥ እንውጣ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርህ[ን.ቅ.ሳ.ፍ]!!
Просмотров 26Месяц назад
ካነሰ መገለጥ እንውጣ!! || የእውነተኛ ሕይወት መርህ[ን.ቅ.ሳ.ፍ]!!
በስራና በቃል ብርቱ ማን ነው?! || የሐሰተኞች መንገድ ይፈርሳል!!
Просмотров 40Месяц назад
በስራና በቃል ብርቱ ማን ነው?! || የሐሰተኞች መንገድ ይፈርሳል!!
በፊታችሁ አልፋለሁ!! || የነጋሽነት ሕይወት!! || የመከናወን በራችሁ የተከፈቱ ናቸው!!
Просмотров 39Месяц назад
በፊታችሁ አልፋለሁ!! || የነጋሽነት ሕይወት!! || የመከናወን በራችሁ የተከፈቱ ናቸው!!
የሚያሸንፍ ረዳትነት!! || የእውነተኛ ሕይወት መርህ [ን.ቅ.ሳ.ፍ]
Просмотров 51Месяц назад
የሚያሸንፍ ረዳትነት!! || የእውነተኛ ሕይወት መርህ [ን.ቅ.ሳ.ፍ]
በመንፈስ የማይመሩትን ይጠርጋል!! || ስለሁሉ መቆም!! || እንደ ንጉሥ ምናሴዎች ታላቅ ፍርድ!!
Просмотров 48Месяц назад
በመንፈስ የማይመሩትን ይጠርጋል!! || ስለሁሉ መቆም!! || እንደ ንጉሥ ምናሴዎች ታላቅ ፍርድ!!
ጸንቶ መቆም!! || ሕይወትን መለወጥ!! || የሚሰጥ በልግስና ይስጥ
Просмотров 17Месяц назад
ጸንቶ መቆም!! || ሕይወትን መለወጥ!! || የሚሰጥ በልግስና ይስጥ
የራስ መንፈሳዊነትህን አቁም!! || ነፃ አውጥቶ የሚያከናውን የሚሰራ እምነት!!
Просмотров 62Месяц назад
የራስ መንፈሳዊነትህን አቁም!! || ነፃ አውጥቶ የሚያከናውን የሚሰራ እምነት!!
ቀአጥል❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው።
Shalom
God bless you.
የዮሐንስ ወንጌል ም.15 ቁ.5 "እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ፡፡ ያለ እኔ ምንም ልተደረገ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፡ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል"፡፡ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ፡፡
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም.10 ቁ. 21 የጌታን ጸዋና የአጋንንትን ጸዋ ልትጠጡ አትችሉም፤ከጌታ መዕድና ከአጋንንት ማዕድ ልትካፈል አትችሉም፡፡
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዐጋውና ሰላሙ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ፤፤
አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ አሜን!!እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፡፡
''እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸዉ ነው፡ ለቀባዉም የመድኃኒቱ መታመኘኛ ነው፡፡'' አሜን........
የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ፡፡ አሜን
Amen 🙏
"በከርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ አምላክ ና አባት ይባርክ፡፡ በአሁኑ ግዜ በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜንንንን፤፤
Amennnnnnnn
የመለኮቱ ኃይል በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ሰለ ሰጠን በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ፀጋና ሰላም ይብዛልህ፤፤ አሜን
ክብርህን ላየ ለተረዳ ሰው አንተን ማምለክ እጅግ ቀላል ነው ዝም ብዬ አመልክሃለሁ የኔን ጉዳይ አንተው አንተው አንተው ጨርሰው
የሕይወት ቃል ያሰማህ፡፡ አሜን ኢየሱስ፡፡ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡ የዮሐንስ ወንጌል. 14-6
ስንጠብቀው የነበረው የዘላለም ትምህርት ተለቀቀ አዳምጡ ፡፡ ተባረኩ፤
ጌታችን ኢየሱስ ጸጋዉን አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን. እንደዚህ የሚሆን ሕዝብ የተመሰገነ ነው፤እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው፡፡
ጌታ ይባርክህ ለደኀንነቴም መታመኛን ሰጠኝ ቀኝህም ትረዳኛለች ትምህርትህም ለዘላም ታጠናኛለች ተግሣጽህም ታስተምረኛለች ፡፡ መዝ.ዳዊት ም..18 ቁ.35
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ከጀርባው ያለው መዝሙር ድምፁ በጣም ከፍ ያለ ስለሆነ ዝቅ ቢደረግ.
Ok we will improve that. Sorry
Amen
ዘመንህ ይባረክ
"ቃሉን ስበክ በጊዜውም አለጊዜውም ፅና ፈፅመኸ እየታገስህና እያስተማርህ ዝለፍና ገሥጸ ምከርም" ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት ስለምታስምር ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ፤፤
ለአገልግሎቱ ሽመት ታማኝ አድርጎ ሐይል የሰጠህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን፡፡
ዘመንሕ ይባረክ
አሜን፡፡ ጌታ ይባርክህ