- Видео 6
- Просмотров 65 714
Munit - ሙኒት
США
Добавлен 28 авг 2024
I bring to you some of the things I found fascinating on this channel, as well as topics I've learned about that I find interesting and fascinating, and that have sparked ideas that I'd want to talk with you. so most of my posts are educational contents. Please feel free to subscribe to my channel and explore a variety of topics.
ፀጉራችንን እንዴት መንከባከብ አለብን ?
#naturalhair #beautytips #habeshahair #haircare #hairgrowth #beautytips #selfcare
#ፀጉር_ለማሳደግ
#ፀጉር_ለማሳደግ_በቤት_ውስጥ #የተጎዳ_ፀጉር #ቅርንፉድ #ፀጉር #ውበት #የፀጉር_አሰራር #የውበት_ሳሎን
#የሩዝውሃ #ለሳሳ_ፀጉር #habesha_hair_style
#የፀጉርቅባት #የካሮት_ውህድ #የፀጉርቂቤ #ሂውማን_ሄር #oliveoil ኦሊቭ ኦይል ለፀጉር
#ፀጉር_ለማሳደግ
#ፀጉር_ለማሳደግ_በቤት_ውስጥ #የተጎዳ_ፀጉር #ቅርንፉድ #ፀጉር #ውበት #የፀጉር_አሰራር #የውበት_ሳሎን
#የሩዝውሃ #ለሳሳ_ፀጉር #habesha_hair_style
#የፀጉርቅባት #የካሮት_ውህድ #የፀጉርቂቤ #ሂውማን_ሄር #oliveoil ኦሊቭ ኦይል ለፀጉር
Просмотров: 317
Видео
የቅርብ ጓደኛዬ እና ባለቤቴ ከዱኝ ! የእኔ አስደንጋጭ የሰርግ ቀን ታሪክ
Просмотров 32414 дней назад
በህይወቴ ውስጥ በጣም ደስተኛ በሆነው ቀን ፣ አለሜን የሰበረ ክህደት አገኘሁ።💔💍 በጣም የማምናት የቅርብ ጓደኛዬ ሃና በሠርጌ ቀን እየደገፈችኝ ብቻ አልነበረም ፡ በድብቅ ሕይወቴን እየሰረቀችኝ ነበር። ይህ የቅርብ ጓደኛዬ እና የባለቤቴ ክህደት ህይወቴን ከባዶ እንድገነባ ያስገደደኝ ታሪክ ነው። ለመቀጠል እና ደስታዬን ለማግኘት ጥንካሬን ስላገኘሁ የልብ ስብራት፣ ክህደት እና የጽናት ታሪክ ነው። ብዙዎች ሊረዱት የሚችሉት ነገር ግን በጭራሽ የማይለመድ ታሪኬን ሳካፍል ተቀላቀሉኝ። ለተጨማሪ መሳጭ ታሪኮች ላይክ👍፣ አስተያየት መስጠት💬 እና ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ #mezgebfilm #watchbadboymovies #Filmwe...
እና መታጠብ የለብንም ነው
ወደ መፍትሔው
🎉በትክክል
ኧረ እንደዉ ለፎረፎር መዳኒት ካላችሁ ባአላህህህ ሹክ በሉኝ
ነይ አኔ ላሳይሽ
አይይይ ተሥፋ ቆርጫለሁ አታወዛግቡኝ
ግማሾቹ የፀጉር ቆዳን ዘይት አትቀቡ በራሱ ዘይት አለው ይላሉ ግማሾቹ ተቀቡት ይላሉ ማንኛውነው ትክክል
መቀባቱ ነዋ ትክክል ።
ሁሉምየኔስህተቶችናቸው ግንፀጉሪእረዥምነው ስለመልክትሽግን 10g
እደዛ ቢሆን የኔ ይስተካከልነበር ግን ምንም ሊስተካከል አልቻለም
እረ መልሽልኝ ማሬ እኔ ጸጉሬ በጣም ያሳከኛል ነጫጭ ነገር ነዉ እደፎረር ከሻርቤም ከልብሴም ይረግፋል ጸጉሬ ሙሉ ነጭ ነዉ በጣም ይነቀላል ተላጨሁት ግን አሁን ጎፈሬ ሁኑ አለቀቀኝም😢😢😢😢😢😢😢
እኔም እዳች ሆኖብኝ ያልሀድኩበት ሀኪም ቤት የለም መጫረሻ የሩዝ መሬ ዘይት ተጠቅሜ ለቀቀኝ
እደትነዉ አጠቃቀሙ በአላህ እኔም ተጋብቶብኝ አለቅምአለኝ😢😢😢@@gsissjjs4657
በየ2ቀን ታጠቢ አለዛ መዳኒት የለም እኔም እንዲ ያረገኝ ነብር
በሻንቦታጥባችሁ ስጨርሱ አቸቶ ወይም በአረብ ሀገር ኸል የሚባለዉን እደዉሀ ፈሰስ አድርጋችሁ ራሳችሁላይ ቲኒሽ 10 ደቂቃ ያህል ምሳጂ እያደረጋችሁ ቆዩ እና በዉሀ ብቻ ለቅለቅ በሉት ሻንቡ ሳጨምሩ በሳምንት ሁለት ጊዜሞክሩት በደንብ ለዉጥ አለዉ እኔ ስላሀሁትነዉ ግን ያቃጥላል ቺላችሁነዉ አይናኀችሁም እዳይገባ ተጠንቅቃችሁ እዳያቃጥላችሁ ከዛቅባት ተቀብታችሁ ርጥቡን ጎንጉኑት በደረቁ በጪራሽ አታበጥሩ
ፍረፍር ከሆነ መዳኒት አለው እዴት ላሳይሽ ወላሂ
እኔ በቂ ውሃ አልጠጣም
እኔም እንዳንቺ ነኝ ፀጉር ይርግፍል😢
Ena,wtera,asezalew
እኔ ሁሉም የለሁበት ግን አያድግም😢😢😢
😁😁
እመኚኝ እህቴ የማያድግ ፀጉር የለም የፀጉራችንን ኣይነት፣ ጸጉራችን ሚፈልገውን ካለማወቅ ነው ችግሩ ውዴ
@@munit_munitt ምን ላርገው ውደ
ጫፍጫፉን በየወሩ ቁረጭው
እኔ ተኩስ አበዛለሁ ለዛነዋ የሚቀንሰው በቃእዋለሁ የሚያለሰልስ ንገሪኝ
be sefiw ketay video eserabetalew ehte🥰
@munit_munitt እሽ አመሰግናለሁ ሁቢ
ውዴ በስት ቀን ብንታጠበው ተመራጪ ይሆናል መልሺልኝ
ፀጉርሽ ወዛም ከሆነ በሁለት ሳምንት አንዴ ፣ፀጉርሽ ደረቅ ከሆነ እና ፎሮፎር የማያስቸግርሽ ከሆነ እስከ 3 ሳምንት ማቆየት ትችያለሽ እህቴ
@munit_munitt ፎርፎርኳ የለኝም ለስላሳም ደርቅም አይደል ልከኛነው ማለቴ በጣምም ደርቅ አይደል በጣምም ለስላሳ አይደል
@@ZamzamA-p5n be 2 sament ande betetatebi beki nw ehte
እኔ በሳምንት ሶስት ጊዜነው የምታጠበው ችግርይኖረው ይሆን
@@SaifulRsna-pc6it ኧረ በሳምት 3ግዜ ይጉዳን ፀጉርሺ