- Видео 170
- Просмотров 32 848
Libanos
США
Добавлен 27 дек 2010
ክፍል ሶስት ማንን ነው የም/ጠው የምርጫ ቅስቀሳ ያላደረገውን ለዘላለም እረፍት የሚሰጥህን ወይስ ለዘለዓለም ስቃይን??
ክፍል ሶስት ማንን ነው የም/ጠው የምርጫ ቅስቀሳ ያላደረገውን ለዘላለም እረፍት የሚሰጥህን ወይስ ለዘለዓለም ስቃይን??
Просмотров: 58
Видео
ከፍል ሁለት ትናት ፕ/ት ትራፕን መረጥክ ለ4 አ/ት የ/ቆይ ዛሬ ደግሞ 11 ሰአት ላይ የም/ጠው አለ የዘለዓለም ሂዎትን( የ
Просмотров 864 часа назад
ከፍል ሁለት ትናት ፕ/ት ትራፕን መረጥክ ለ4 አ/ት የ/ቆይ ዛሬ ደግሞ 11 ሰአት ላይ የም/ጠው አለ የዘለዓለም ሂዎትን( የ
የመጀመሪያው በረዶ የኢትዮጵያ የመንግሥት ሰራተኞች እስቲ የስራን ክቡርነት ተመልከቱ ለስራ የሚከፈለውን ዋጋ
Просмотров 624 часа назад
የመጀመሪያው በረዶ የኢትዮጵያ የመንግሥት ሰራተኞች እስቲ የስራን ክቡርነት ተመልከቱ ለስራ የሚከፈለውን ዋጋ
ክፍል አንድ ማንን ልምረጥ ዳዌት ከሳዎል ጦር የተረፈው ለምንድን ነው ሴትን ሴት ወንድን ወንድ የሚለውን ወይስ ማንን
Просмотров 2409 часов назад
ክፍል አንድ ማንን ልምረጥ ዳዌት ከሳዎል ጦር የተረፈው ለምንድን ነው ሴትን ሴት ወንድን ወንድ የሚለውን ወይስ ማንን
በዴንበር ኮሎራዶ ላላችሁ ቤት ኪራይ የምትፈልጉ የምስራች ቤዝመንት ቤት ጋራጂ ያለው አንድ ክፍል አለኝ ደውሉ
Просмотров 6216 часов назад
በዴንበር ኮሎራዶ ላላችሁ ቤት ኪራይ የምትፈልጉ የምስራች ቤዝመንት ቤት ጋራጂ ያለው አንድ ክፍል አለኝ ደውሉ
Amazing preparation before a house foundation የኢትዮጵያ ኮንትራክተር አስቲ እዩት ዝም ብሎ ቤት አይሰራም
Просмотров 53День назад
Amazing preparation before a house foundation የኢትዮጵያ ኮንትራክተር አስቲ እዩት ዝም ብሎ ቤት አይሰራም
Amazing Ethiopian Best Wedding Songs 20 24 October 19 Love
Просмотров 361День назад
Amazing Ethiopian Best Wedding Songs 20 24 October 19 Love
Ethiopian Amazing Wedding asong Craying her father 2024 octobr 27
Просмотров 819День назад
Ethiopian Amazing Wedding asong Craying her father 2024 octobr 27
tsiona, adam, and the wedding party relxaing in cancun
Просмотров 7614 дней назад
tsiona, adam, and the wedding party relxaing in cancun
ዝናብ ያላስቆመው አዳም ጺዎና የጋብቻ ስነ ስርአት ሜክሲኮ ካንኩን እንኳን ደሰ አላችሁ
Просмотров 17514 дней назад
ዝናብ ያላስቆመው አዳም ጺዎና የጋብቻ ስነ ስርአት ሜክሲኮ ካንኩን እንኳን ደሰ አላችሁ
ሄሪኬን እንዲህ ያሰፈራል በስፍራው ብትሆኑ እንዴት ትሆኑ እንደነበር ባያችሁ የኔን ፍርሀት ምን ይመስል ይሆን
Просмотров 1521 день назад
ሄሪኬን እንዲህ ያሰፈራል በስፍራው ብትሆኑ እንዴት ትሆኑ እንደነበር ባያችሁ የኔን ፍርሀት ምን ይመስል ይሆን
atlantic ocean in mexico cancunoc eanoy
Просмотров 2421 день назад
atlantic ocean in mexico cancunoc eanoy
አትላንቲክ ሜክሴኮ ካንኩን የሐሙስ የውሎ ጂማሬ እዩት ደስ ይላል
Просмотров 2021 день назад
አትላንቲክ ሜክሴኮ ካንኩን የሐሙስ የውሎ ጂማሬ እዩት ደስ ይላል
አስደናቂው ሜክሲኮ ካንኩን አትላንቲክ ኦሽን አንዴ ከገባችሁ ሙሉ ቀንና ለሊት መጠጥ መግብ በክፍላችሁ ሁሉ ነጻ ነጸ ነው
Просмотров 4821 день назад
አስደናቂው ሜክሲኮ ካንኩን አትላንቲክ ኦሽን አንዴ ከገባችሁ ሙሉ ቀንና ለሊት መጠጥ መግብ በክፍላችሁ ሁሉ ነጻ ነጸ ነው
ሜክስኮ ካንኩን እንዲህም አይነት መዝናኛ እንዳለ አላውቅም ነበር
Просмотров 2321 день назад
ሜክስኮ ካንኩን እንዲህም አይነት መዝናኛ እንዳለ አላውቅም ነበር
የውሀ ዋና ለመልመድ 2 ኛ ዙር ልምምድ 1 ኛ 2ኛ ን በደንብ ፕራክቲስ ካረጋችሁ በቀላሉ ትለምዳላችሁ
Просмотров 1321 день назад
የውሀ ዋና ለመልመድ 2 ኛ ዙር ልምምድ 1 ኛ 2ኛ ን በደንብ ፕራክቲስ ካረጋችሁ በቀላሉ ትለምዳላችሁ
የውሀ ዋና በቀላሉ ለመልመድ የሚያስሉ ቅድመ ተከተል ተከተሉ እንሰሳት ዋና ተምረው ነው ውስጣቸው የሚያቋርጡ ??
Просмотров 8028 дней назад
የውሀ ዋና በቀላሉ ለመልመድ የሚያስሉ ቅድመ ተከተል ተከተሉ እንሰሳት ዋና ተምረው ነው ውስጣቸው የሚያቋርጡ ??
የኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ እድር የስብሰባ ቅዳሜ ኦክቶበር 12 2024 ከ 3ፒም አስከ 6ፒም በደብል ትሪ ሆቴል (iliff&225)
Просмотров 207Месяц назад
የኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ እድር የስብሰባ ቅዳሜ ኦክቶበር 12 2024 ከ 3ፒም አስከ 6ፒም በደብል ትሪ ሆቴል (iliff&225)
ማቲዎሰ 5: 1-9 : 38 አመት ሽባ የነበረው አልጋህን ተሸክመህ ሄድ ይህም ያልፋል ቀን አለ በአምላካችሁ እንደ ዳኔል ታመኑ
Просмотров 141Месяц назад
ማቲዎሰ 5: 1-9 : 38 አመት ሽባ የነበረው አልጋህን ተሸክመህ ሄድ ይህም ያልፋል ቀን አለ በአምላካችሁ እንደ ዳኔል ታመኑ
ሞት ቀጠሮ ያለው መስሎት እድር ግባ ተብሎ ሲለመን ድንገት ዛሬ ሞተ ቤተሰቡን ለልመና ዳርጎ ተው እድር ግቡ ግብ !!!!
Просмотров 201Месяц назад
ሞት ቀጠሮ ያለው መስሎት እድር ግባ ተብሎ ሲለመን ድንገት ዛሬ ሞተ ቤተሰቡን ለልመና ዳርጎ ተው እድር ግቡ ግብ !!!!
ለመጀመሪያ መኪና መንዳት ለጀመራችሁ የሚጠቅም በተግባር የሆነ የምሽት አነዳድ እንዴት እንደምትነዱ ይጠቆምችኋል
Просмотров 73Месяц назад
ለመጀመሪያ መኪና መንዳት ለጀመራችሁ የሚጠቅም በተግባር የሆነ የምሽት አነዳድ እንዴት እንደምትነዱ ይጠቆምችኋል
በኦቲዝምና በዳውን ሲንድረም በሽታ የተጠቁ ልጆች ያሏችሁ በኢትዮጵያና በኤርትራ ወላጆች ስሙት ይጠቅማችኋል
Просмотров 202Месяц назад
በኦቲዝምና በዳውን ሲንድረም በሽታ የተጠቁ ልጆች ያሏችሁ በኢትዮጵያና በኤርትራ ወላጆች ስሙት ይጠቅማችኋል
ብርሀኑ ነጋ አይንጋልህ ባመትባል መባች መርዶ !! የዶሮውን ቅርጭ ትቸውለሁ አንተ ሳትሆን ጊዜው ነው ለኛም ጊዜ ይመጣል
Просмотров 211Месяц назад
ብርሀኑ ነጋ አይንጋልህ ባመትባል መባች መርዶ !! የዶሮውን ቅርጭ ትቸውለሁ አንተ ሳትሆን ጊዜው ነው ለኛም ጊዜ ይመጣል
Farmer Life እንደዚህ አይነት ቦታ ለመኖር ተመኝተው ያውቃሉ ከተመኙ እሰኪ እዩት መንፈሰዎ ይታደሳል
Просмотров 50Месяц назад
Farmer Life እንደዚህ አይነት ቦታ ለመኖር ተመኝተው ያውቃሉ ከተመኙ እሰኪ እዩት መንፈሰዎ ይታደሳል
How to Dtive Safely in Rain Watching
Просмотров 3152 месяца назад
How to Dtive Safely in Rain Watching
Blessing you mote❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations all our Blessed families.
Tsion Adam Congratulations with both of your families too!!
Congratulations all our families and freinds too. Praise the Lord. Rekebnaha Gedamu, Ethiopia
Tsion Kokeb Gedamu Congratulations I wish you a blessed wedding with your husband.
Thank you brother Libanos for the wonderful lesson.
Kitli ayblu moti lgogami bicha aydalmi
3wori tagelani matani asa nabari tekuri dengayi
ዶክተር ነፃነት ያለ ምንም ኬሚካልና መድኃኒት የምትረዳና online ላይ የትም አገር የምትደርስስ በዴንበርኮሎራዶ አለች
Were is this place?
😂😂😂
Agot 👍👍👍
No defense on the elders but I think a lot of people need to drive better and taken exam the correct way and grow up even when your never to old to grow up
የጫት ሱስ አለቦት ወይስ የካቲካላ
የእርሶን እድሜ ቀርጥፈው በልተው የደሃ ልጅ ለማስገደል እስቲ የእርሶን ልጅ ወደ ጫካ ልኬዋለው በሉና አሳዩን :: በመቁረቢያው ሰዓት ይደብራል ወይስ የሴት አምሮት አለቦት
አልሰለጠንክማ !የመሳፍንት ዘመን ትዝታ ውስጥህ ነው?እነሱንም ወይን አምባ ነው ሠብስቦ ያሰባቸው።አንተ ውጣና ተዋጋ!የሠለጠነውን የአ/አ ወጣት የአንተን ቀረርቶ አይሰማም!
አንቴ የበሰበስክሹማግሌ ወጣትንይሄን ትመክራለህ።ደደብ
Thank you
Gashe Libe Konjo Sera New
Abat tiru bilewal tik sewu ayitifa
denkoro kotata
እርሦ እራሶት እየተሳደቡ ነው አልታዎቆትም
You are fano. Kikiki.
ጥሩ አድርገው ይንገሩዋቸው እባከዎት ውጪ ያለ ሃበሻ በጣም ነው የገማን
በሰተ እርጅና ትጣጣለህ ያሰጠላብአል
ነፍጠኛ ሰለሆነ የአይማኖት እኩልነት አልዎጥ ሴለው
Me laregehe
በዚህ ዕድሜ ወደ ቤተክርስትያን ሂድህ ንስሐ ብትገባ ይሻልሃል
እውነት ነው እንኳን ልብሱ ድግሱ ቅጥ እያጣ መጥቷል ምን የሚሉት እንደሆነ አልገባኝም !!
Enen new yegabezut wois Libsen?
ዛሬ አባቴ የኔን የልቤን ነው የነገሩልኝ እኔም አዳአይነት አለብስም ብዩ ከስት ሰው ተጣልቻለው ሁሌም አለብስ ነው የምላቸው
እውነት ነው ሊነገር ይገባል
👏👏👏👏😘😘
ስለልብስ ያነሳህው ፣ እንደቀረቤታህ ነው፣ ሌላው ፣ልብሱ ከኢትዮጵያ የሚመጣ ከሆነ አትዘንጋ ለኢኮኖሚው ጥሩ ነው ስንት ወገኖቻችን በእዚሕ ስራ ይተዳደራሉ፣ ይቺ ነገር ከእነሱ ጋር እዳታጣላሕ፣ መልካም ቀን
ወንድሜ ጥሩ ነገር ነው የሞገትከው ፣በተለይ በግራጁኤሽን አሳቦ ገንዘብ ለማግኘት የሚደረግ ፕሮግራም መቅረት አለበት፣ ተጠሪውም እየታዘበ ይመጣል እየታዘበ ገንዘቡን ይሰጣል ፣ ጠሪዋቹም ያለአፍረት ገንዘብ ይሰበስባሉ፣ እኔ በእንደእዚህ አይነት የጠሩኝ ጋር ሄጄ አላውቅም ወደፊትም አልሄድም።
ምን እንደምለብስ እምወስነው እኔ ነኝ የማናምንበትን በይልኝታ እምናደርግ አስመሳይ ነ ን ደግሞ እኮ ኪነት ነው እሚመስለው በበኩሌ በጣም ነው እሚያስጠላኝ አድርጌም አላቅም
ልክ ነው! ከሁለት ቀናት በፊት graduation ተጠርቼ ሴቱ ሁሉ የአባትና የናት ዘመዶች የተለያየ ዩኒፎርም አበሻ ልብስ ለብሰው አየሁ። ሰርግም graduatioኑም አንድ አይነት ሆኗል። ምን ጉድ ነው የመጣው ?
ለምን ይለብሳሉ? የእኛ የኢትዮውያን ችግር በግልጽ መናገር አንችልም እኔ ካላመንኩበት አንድ ልብስ አልግዛም የማያምንበትን ከጀርባ እያወራ ክፊት ልብስ ይገዛል ማስመሰል እናቁም
ማህበርተኛ ወይም የቅርብ ዘመድ ከሆንሽ እምቢ ማለት አይቻልም። ይሉኝታም ስላለ የግድ አንድ አይነት ለብሰሽ መምምነሽነሽ ነው 🤣
መቼም ይህችን ምድር ለመልቅ ዕድሜዬ ደረሷል ብለው ነወ ጦርነት የሚያውጁት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል አለች አህያ ነው የእርስዎ አባባል እንደ ዕድምዎ ያስቡ
Dirty old man
ወይ ጉድ አርዳችው ልትበሉ እንዳይሆን ከዛ ኦርቶድክስ ነን ልትሉን ይሆን
የቅዳም ሹር በሀይለኛው ጾም የታረደውን ዶሮ ለምን ትበላላችሁ እኛም ጊዜን ለመቆጠብ አሁን ብናርደው ምንድን ነው ችግሩ የዶሮ እርድና የበሬ ይለያል መልስ እፈልጋለሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
May be you are right my be not😂😂😂😂
ፈጣሪ የርሶ አይነቱን ያብዛልን ተቸገርን ገሚሱ ፖለቲካና ሀገር መለየት አቃተው ገሚሱ ደግሞ ሀማኖትና ፖለቲካ ተምታቶበት ሀይ የሚለቸው አጣን ቴክኖሎጂው ተመቸን ብለው በፈለጉበት ሰአት እየተነሱ በአፋቸው እየተፀዳዱ አገር አመሱብን።
ይግረፈን አይመለከትክም
👍👍👍
ዶር አብይ አህመድ አሊ የዘረኛ የምቀኛ የትምህከተኛ ፍቱህ መድሀኒት የሆነ የፈጣሪ ልዮ ገፀበረከት ለኢትዮጵያ የተሰጠ ስለሆነ ምንም ቱሪናፋ ብትነፋ ማንም የሚሰማችሁ የለም ለኛ ኢትዮጵያዉያን ፅንፈኛ ሁሉም አንድ ነዉ የጡት አባታቸዉ ወያኔ ነዉ ሸኔ ፋኖ ወያኔ ከአንድ ጉድጓድ ነዉ የተቀዱት ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
አብይ አህመድ ገዳይ ፋሽስት አራጅ ነዉ በቅርቡ ከስልጣን ይወገዳል ለፍርድም ይቀርባል
ኢትዮጵያውያን ከብዙ የነጻነት አመታት በኋላ ከፋሲስት አብይ ጋር ጦርነት ውስጥ ናቸው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት አብይንና ፋሺስቱን በመታገል ከስልጣን ማንሳት አለባቸው።
ተሸከመው አንተም እሱም መዳህናለም ለስራቹ ይሰጣችሁአል።
Antes wesha
አባታችን ምን እያሉን ነው ግን??? ያልተመቸው ታግሶ በምርጫ መንግሥትን እንዲቀይር ቢነግሩልን እንጂ ወደ ጫካ ባይጋብዟቸው መልካም ነበር!!! ለተሳዳቢዎች ግን ንገሩልን😂!!