Dr Temesgen Shume
Dr Temesgen Shume
  • Видео 27
  • Просмотров 69 829

Видео

Low Back pain የጀርባ ህመም Red Flags and Treatment
Просмотров 30Месяц назад
Low Back pain የጀርባ ህመም Red Flags and Treatment
Hydrocephalus II ሀይድሮሴፋለስ II ዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 502 месяца назад
Neurosurgical cases awareness creation Addis Ababa university Black lion Specialized Hospital
Glymphatic system II አንጎል እራሱን እሚያፀዳበት ሂድት II Dr Temesgen Shume
Просмотров 395 месяцев назад
Glymphatic system II አንጎል እራሱን እሚያፀዳበት ሂድት II Dr Temesgen Shume
Cranioplasty II የእራስ አጥንት የማስተካከል ቀዶ ጥገና II Dr Temesgen Shume
Просмотров 635 месяцев назад
ለማህብረሰብ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ Neurosurgery in Ethiopia
Craniosynostosis II የህፃናት የጭንቅላት አጥንት ቀድሞ መዘጋት II Dr Temesgen Shume
Просмотров 2,8 тыс.5 месяцев назад
Congenital malformation
ስፓይናል ቢፊዳ II የህብረ ሰረሰር ያፈጣጠር ችግር II ህክምናዎቹ Myelomeningocele Management Dr Temesgen Shume
Просмотров 2,8 тыс.6 месяцев назад
ስፓይናል ቢፊዳ II የህብረ ሰረሰር ያፈጣጠር ችግር II ህክምናዎቹ Myelomeningocele Management Dr Temesgen Shume
የጀርባ ህመም ህክምናዎች II Back Pain Management II Dr. Temesgen Shume
Просмотров 426 месяцев назад
Back Pain and Endoscopic Discectomy
Spinal Cord Injury Rehabilitation II የህብለ ሰረሰር ጉዳት ህክምናዎች II Dr Temesgen Shume
Просмотров 496 месяцев назад
component of rehabilitation after spinal cord injury
የጡት ካንሰር መፍትሔዎች በዶ/ር ተመስገን ሹሜ Breast Cancer Examinations
Просмотров 1902 года назад
ስለ ጡት ካንሰር አጭር ማብራሪያ 0:01 የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁነቶች 0:38 የጡት ካንሰር ምልክቶች 2:50 የጡት ካንሰር መከላከያ ዘዴዎች 3:33
Headache የራስ ህመም መፍትሔዎች ዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 12 тыс.3 года назад
Headache የራስ ህመም መፍትሔዎች ዶ/ር ተመስገን ሹሜ
የእናት ጡት ማጥባት Breastfeeding
Просмотров 6393 года назад
1. የእናት ጡት ወተት 2. ህፃናት አስከ ስንት ዓመት እድሜ ድረስ የእናት ጡት መጥባት አለባቸው? 3. እናት ጡት ወተት/ጡት ማጥባት ለህፃናት ያለው ጥቅም? 4. ጡት ማጥባት ለእናት ያለው ጥቅም? 5. እናቶች ጡት በሚያጠቡበት ወቅት መውሰድ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
በክትባት መከላከል የምንችላቸው ህመሞችና የክትባታቸው አሰጣጥ // immunization schedule //የክትባተትmesgen Shume
Просмотров 1773 года назад
መግቢያ 0:00 የቲቢ ክትባት 0:45 ሄፓታይተስ ቢ ክትባት 2:53 ሄፓታይተስ ዔ ክትባት 8:28 ፖሊዮ/ የልጅነት ልምሻ 11:11 Pneumococcal 13-valent conjugate vaccine 15:08 Haemophilus influenzae type b vaccine 18:08 መንጋጋ ቆልፍ 19:30 Diphtheria 23:21 ትክትክ 24:03 FLU 24:33 ኩፍኝ 25:55 ጆሮ ደግፍ 27:14 Rubella 27:50 Human papillomavirus vaccine 29:02 ማጂራት ገትር 29:46 ማጠቃለያ 31:04
Tonsillitis and tonsillar hypertrophy management by Dr Temesgen Shume የቶንሲል ህመም ህክምናዎች
Просмотров 16 тыс.3 года назад
Its about causes, symptoms & signs, medical and surgical treatment. Temesgen Shume ማውጫ 0:00 ስለ ቶንሲል ጠቅላላ ገለፃ 1:05 የቶንሲል ህመም ምልክቶች 2:45 የቶንሲል ህክምናዎች 3:54 በጊዜው ካልታከመ ሊያስከትል የሚችለው ጉዳቶች 6:43 ለቶንሲል ህመም የቀዶ ጥገና ህክምና የሚያስፈልግባቸሁ ምክንያቶች
Top 10 preventive measures of chronic kidney disease / 10 ወሳኝ የኩላሊት በሽታን መከላከያ መንገዶች / በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 1793 года назад
Its about risk factor, signs and symptoms and preventive measures of kidney disease.
Top 5 non pharmacologic blood pressure lowering habits/የደም ግፊትን ከመድሃኒት ውጭ ለመቀነስ የሚጠቅሙ 5 ወሳኝ መርሆች!!!
Просмотров 1183 года назад
Top 5 non pharmacologic blood pressure lowering habits/የደም ግፊትን ከመድሃኒት ውጭ ለመቀነስ የሚጠቅሙ 5 ወሳኝ መርሆች!!!
Rabies Disease የእብድ ዉሻ በሽታ መደረግ ያለባቸዉ ጥንቃቄና ህክምናዎቹ በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 4993 года назад
Rabies Disease የእብድ ዉሻ በሽታ መደረግ ያለባቸዉ ጥንቃቄና ህክምናዎቹ በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Sleep AID የተስተካከለ እንቅልፍ ለማግኘት የሚጠቅሙ 10 መረጃዎች በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 3753 года назад
Sleep AID የተስተካከለ እንቅልፍ ለማግኘት የሚጠቅሙ 10 መረጃዎች በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
የኩፍኝ በሽታ Measles
Просмотров 19 тыс.4 года назад
የኩፍኝ በሽታ Measles
የትርፍ አንጀት ህመም ምልክቶችና ህክምና Appendicitis Dr Temesgen
Просмотров 3024 года назад
የትርፍ አንጀት ህመም ምልክቶችና ህክምና Appendicitis Dr Temesgen
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-3// በእርግዝና ወቅት በብዛት የሚስተዋሉ የህመም ስሜቶችና መፍትሔዎቻቸው ANC follow up By Dr Temesgen Shume
Просмотров 6304 года назад
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-3// በእርግዝና ወቅት በብዛት የሚስተዋሉ የህመም ስሜቶችና መፍትሔዎቻቸው ANC follow up By Dr Temesgen Shume
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-2 ለእናትና ለፅንሱ የሚደረጉ ምርመራዎች, ክትትሎችና የመከላከል ህክምና ANC follow-up By Dr Temesgen Shume
Просмотров 2,1 тыс.4 года назад
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-2 ለእናትና ለፅንሱ የሚደረጉ ምርመራዎች, ክትትሎችና የመከላከል ህክምና ANC follow-up By Dr Temesgen Shume
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-1 በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ ጤናማ አመጋገብና እስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ANC follow-up part-1 by Dr. Temesgen
Просмотров 1,7 тыс.4 года назад
የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-1 በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ ጤናማ አመጋገብና እስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ANC follow-up part-1 by Dr. Temesgen
ደም መለገስ ጥቅምና ጉዳት በዶ/ር ተመስገን ሹሜ //Blood Donation Benefits and side effects//
Просмотров 3 тыс.4 года назад
ደም መለገስ ጥቅምና ጉዳት በዶ/ር ተመስገን ሹሜ //Blood Donation Benefits and side effects//
Dexamethasone Vs COVID-19 By Dr Temesgen Shume /ደክሳሜታሶን ለኮቪድ-19 ህክምና በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 894 года назад
Dexamethasone Vs COVID-19 By Dr Temesgen Shume /ደክሳሜታሶን ለኮቪድ-19 ህክምና በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
የአንጎል ጥቃት (Stroke) by Dr. Temesgen Shume
Просмотров 7 тыс.4 года назад
የአንጎል ጥቃት (Stroke) by Dr. Temesgen Shume
COVID 19 Amharic Description By Dr Temesgen Shume / ስለ ኮቪድ-19 ሙያዊ ማብራሪያ በዶ/ር ተመስገን ሹሜ
Просмотров 2054 года назад
COVID 19 Amharic Description By Dr Temesgen Shume / ስለ ኮቪድ-19 ሙያዊ ማብራሪያ በዶ/ር ተመስገን ሹሜ

Комментарии

  • @fikrteAmbese
    @fikrteAmbese 10 часов назад

    ዶክተር ልጄ ጭንቅላቱ ያበጠነው

  • @VffGg-tb6nq
    @VffGg-tb6nq 4 дня назад

    እኔ በጣም ያመኛል እራሲን ግን እጢ አለብኝ ገና 7 አመቴ ጀምሮ

  • @VffGg-tb6nq
    @VffGg-tb6nq 4 дня назад

    አሺ እናመሠግናለን

  • @HawaYesuf-m2s
    @HawaYesuf-m2s 12 дней назад

    ያስክካል እንዴ

  • @aberehaile7591
    @aberehaile7591 17 дней назад

    It is nice information, but I want to ask what is the root cause of both viral and bacterial tonsil?

  • @RahimaRahima-eb4mo
    @RahimaRahima-eb4mo 24 дня назад

    እኔኮ በጠምነዉ ያመመኝ አረብ አገረ ነዉ የለዉት በጠም ሲየመኝ አኪቤት ኤትኩኝ ግን ሲየዩት እጢነዉ አሉኝ ኦብረሺን መደረግ አለበት ተብዬ ከዘ እሺ አልኮቸዉ ሲከፈት ደም ረግቶ ነዉ የተገኛ ግን አሁን በጠምነዉ የመመኝ ምን እሻለል እሲኩ መልስ ስጠኝ ወይም ስልክ ቁጥረ አሰቀምጥልኝ ግአለበትተብከዘእሺአልኮቸዉሲከፈትደምረግቶነዉየተገኛግንአሁንበጠምነዉየመመኝምንእሻለልእሲኩመልስስጠኝወይምስልክቁጥረአሰቀምጥልኝእሺ

  • @EyobHailu-v1v
    @EyobHailu-v1v 29 дней назад

    ሺፍታው ሙሉሰውነቱን ካልያዘውስ ማለትም ከ አገትባላይ ከሆነስ?

  • @FerFerFe
    @FerFerFe Месяц назад

    ደ/ርየ አምስግናልው አኔ በጣም ራስ መታት አለብኝ ግን ክጥቅስኮቹው ምሊክቶች አውቅያልው ❤❤

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq Месяц назад

    አብሮይ ያያደገ እራስ ምታት ምድነው ታድያ እራስ ምታቱ

  • @bekiyethio
    @bekiyethio Месяц назад

    Thank you so besint kene wust yidinal . Ena eyedane mehonu milkitochu mindinachew

  • @jaferabdela
    @jaferabdela Месяц назад

    ሄ ሁሉ ማብራርይ ባትክክል አምአስ ቻንቀንይ ሕማማኖ ዶክታር

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Месяц назад

    Laki

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 2 месяца назад

    ስልክ 09

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 3 месяца назад

    👍👌❤️

  • @yhdhd8650
    @yhdhd8650 3 месяца назад

    ክንታሮት ግን የራስ ህመም ልያስከትል ይችላል ደኩተርየ😢

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 3 месяца назад

      @@yhdhd8650 Awo yametal, masitagesha mewused ena wanawun yekintarot himem metakem yasifeligal

  • @NesriyasherefaYasin
    @NesriyasherefaYasin 3 месяца назад

    ሰላም ዶክታር ኮሮይድ ስስት ምንድነው

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 3 месяца назад

      @@NesriyasherefaYasin choroid cyst angol wust fesash emimeretibet bota lay emikeset cyst weyim fesash yekuwatere ebitet endemalet nw, yalebet bota metenu bizatu mn yidereg yemilewun ngr lemewesen yagizalu, babizagnaw gn yekefa chigir ayasikesitim.

    • @NesriyasherefaYasin
      @NesriyasherefaYasin 2 месяца назад

      አመሰግነለው ዶክታር እኔ አሁን ያ5 ወር እርጉዝ ነኝ ራጅ ለይ በልጁ lay small choroid plexus cyst 3.4 mm noted inthe left side yilal ehe neger endet new yekefa neger alew weyis badege kutir sizu yitelkal?

  • @HopefulBirdwingButterfly-cp9kv
    @HopefulBirdwingButterfly-cp9kv 3 месяца назад

    Dr Besint gizew new mezegat yalebet tkiklegnaw?

  • @mengilegi331
    @mengilegi331 3 месяца назад

    ጭንቅላት የሚለበልብ አለብኝ

  • @SemiraHussen-g7f
    @SemiraHussen-g7f 4 месяца назад

    ሀይ

  • @alemmelaku154
    @alemmelaku154 4 месяца назад

    Please can i get your phone number i have son with sagittal craniosynostosis

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      0935170024 On telegram

    • @hlinacheru5675
      @hlinacheru5675 2 месяца назад

      D.K kechalk Melslgn Lje 7 Wer Lay Neber endezih Mehonun Yawekut Tkur Anbesa Beye 3 weru Kttl eyatege Edgetu Besenti Metr Eyeleku Amet Ke10 sihonew Edgetu Tru New Blew Asenabetugn Ahun 3 Ametu New Kezih Behala Chigr Yametabetal Amesegnalehu

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 2 месяца назад

      @@hlinacheru5675 ke sosit amet behuwala yechinikilat meten mechemer bizum adel....eskahun keteketatelish ena mnm tesino kaladeresebet beki nw

    • @hlinacheru5675
      @hlinacheru5675 2 месяца назад

      @@drtemesgenshume4271 Betam Amesegnalehu D.K

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp 4 месяца назад

    ሰደትነዉ ያለሁት ቁጥርህአሰቀምጥልኚ

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp 4 месяца назад

    😭😭😭

  • @BossBoss-nx8uq
    @BossBoss-nx8uq 4 месяца назад

    ዶክተር ልጄ 7አመቱ ኩፍኝ ይዟታል ምንድ ነው ህክምናው

    • @BossBoss-nx8uq
      @BossBoss-nx8uq 4 месяца назад

      ዶክተር መልስህን እየጠበቁ ነው

  • @OumerMengstu
    @OumerMengstu 4 месяца назад

    ላንቃየንይከረክረኛል

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 4 месяца назад

    እኔ 3 አመት ከመጠን በላይ ሄርፎን ስጠቀም ነበር አናቴን ያመኛል አይኔንም ራስ ምታትም አለው ራሴቆዳው ሳይሆን ውስጡ ስነካካው ያመኛል😢😢 መልስልኝ ምን ይሻላል

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      Earphone metekemun kenish, himemu siyasichegrish ye himem masitagesha ende paracetamol and ibuprofen ngr tetekemi. Bizu lewut emayinorew kehone mirmerawoch wedefit taregiyalesh.

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx 4 месяца назад

      ​@@drtemesgenshume4271እኔ ምለወ አንጎሌ ይቅጠቅጣል

  • @tigistdejene2618
    @tigistdejene2618 4 месяца назад

    የመሀጸን ውስጥ እብጠት ምንድን ነው???????????????

  • @brhanuasmelash
    @brhanuasmelash 4 месяца назад

    ትልቅ ለሆኑ ሰዎችስ ምን ኣይነት የህክምና መፈትሄ ይኖራል

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      ትልቅ ሰው ላይ አንጎል አድጎ ስላበቃ ምንም ነገር ማረግ አያስፈፈልግም።

  • @YabibalTeshager-wc1wd
    @YabibalTeshager-wc1wd 4 месяца назад

    ዶ/ር ምላሽ ይስጡን።

  • @YabibalTeshager-wc1wd
    @YabibalTeshager-wc1wd 4 месяца назад

    ይህ ሁሉ ከ psychiatrist ጋር ግኑኝነት አለው? ስለ ሳፍካትሪ መርጃ ማግኘት ስለፈለኩ ነው ።

  • @fikerAshenafi-yg4cp
    @fikerAshenafi-yg4cp 5 месяцев назад

    Lije cirgery tesertwal 9 weru nw ena eskahun selam.nw hulum nger kezi behula mifeter nger ynor yehon

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      መልካም፤ ክትትሉን አስቀጥይለት። የነርቭ መታሰር (Tethered spinal cord) ወደፊት ሊያጋጥም ይችላል(ቀጣይ ቪድዮ ስለ የነርቭ መታሰር ስለምሰራ ማብራሪያ ከዛ ለማየት ሞክሪ)።በመሀል የጀርባ ህመም፤ የእግር መዛል ወይም ከሽንት ጋር ተያይዞ ምልክቶች ካስተዋልሽ ወደ ህክምና በፍጥነት ውሰጅው።

  • @user-jr4jy2ii
    @user-jr4jy2ii 5 месяцев назад

    agenesis corpus callosum ytakemal ende ebakhn ngeregn

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      Corpus callosal agenesis, ketefetere behuwala masitekakel ayichalim! Gn esu bemekesetu yemetu yehimem milikitoch or negerochin yalemakenawon chigir kale enezan milikitoch lemashashal emiyagizu hikiminana digaf yideregalu

  • @meseretassefa7361
    @meseretassefa7361 5 месяцев назад

    ህይ ነገር ከሚጥል በሽታ ጋር ይገናኛል ?ቀዶ ጥገናውስ ሊፈውሰው ይችላል? እባክህ መልስልኝ

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 4 месяца назад

      የጭንቅላት ቅርፅ መዛነፍ እንደየ መንስዔው ብዙ ክፍፍሎች አሉት። ከዚህ አይነት ህመም ጋር አብረው እሚከሰቱ ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ያም ማለት የሚጥል ህመም ከሁሉም አይነቶች ጋር ሳይሆን የተወሰኑት ስይንድሮሚክ ከሆኑት የጭንቅላት ቅርፅ መዛነፍ ጋር ሊከሰት ይችላል ።

  • @noor-meditation6757
    @noor-meditation6757 5 месяцев назад

    Thank you Dr...Would you please tell me more on spinal bifida occulta?

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 5 месяцев назад

      Spinal bifida occulta there is mark in lower back (thuft of hair, dimpling or birth marks strawberry or black color), but no palpable defect or protrusion of tissue. Clinically the patient may not develop any symptom, but sometimes special during peak growth time they may develop tethered spinal cord and become symptomatic.

  • @Yemane-t7
    @Yemane-t7 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ለማዉራት ስንት ግዜ ሊፈድ ይችላል?

  • @PrensesELifdemirvealeyna
    @PrensesELifdemirvealeyna 5 месяцев назад

    አመስግናሎ ደክተርየተጨኒቀነበርክ ተረጋገሁ የህንስሰማ እግዛቢሄር ይባርክህ

  • @አፀድማርያም-ረ8ለ
    @አፀድማርያም-ረ8ለ 5 месяцев назад

    አትለፋኝ ዶክተር በእግዚአብሔር ሃይለኛ ራስ ምታት አለብኝ ከወር በፊት ነው የጀመረኝ በየግዜው ያመኛል ህክምና ሄጄም ምንም የለሽም ነው ያለኝ ማስታገሻ በማሳገሻ እንኳን አይመለስም ላንድ ለሁለት ሰዓት ደና ሆነና ይመለሳል ራስ ምታቱ መልስልኝ ምንድነው ከጸጉር ፈንገስ ጋራ የታያዘ ይሆናል ፀጉሬ ፈንገስ አለው በጣም በሱ ምክንያት ይሆናል ግራ ገባ 😭😭

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 5 месяцев назад

      እሽ በ0902766558 ላይ ይደውሉልኝና ስለ ህመምዎ እንወያይበታለን።

    • @አፀድማርያም-ረ8ለ
      @አፀድማርያም-ረ8ለ 5 месяцев назад

      @@drtemesgenshume4271 እሺ አመሰግናለሁ

  • @AssayeBayih
    @AssayeBayih 5 месяцев назад

    Great

  • @GezahegneFekadu
    @GezahegneFekadu 5 месяцев назад

    hawassa yenoral branch?

  • @BezaAefaBez
    @BezaAefaBez 5 месяцев назад

    Selam lant yehun doctor en be and Said jore ayne angte ders eyale eyale betam teskayew tinutes amtetobgnale siktle ante lay and bota yaktlgnale err please 😢

  • @DawitMaki
    @DawitMaki 6 месяцев назад

    ላለፉት 32 አመት ለ97 ግዜ ደም ለግሻለሁ። አሁንም ፈጣሪ የሰጠኝን ለሌሎች አካፍላለሁ ። እናንተም ለግሱ

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 6 месяцев назад

      በጣም ደስ የሚል ሰብአዊነት ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 እናመሰግናለን🙏

  • @AnnoyedBubbles-zu5rs
    @AnnoyedBubbles-zu5rs 7 месяцев назад

    ደ/ር ..በብዛት ደመና እና ፀሓይ ሲኖር በግራ ጀሮ አጠገብ ወይም በቀኝ ጀሮ አጠገብ የራሰ ምታት ይነሰበኛል ያመኛል ከዛ በሃላ ደመና ከለቀቀ ንፁ አየር የሚሰማኚ ደሰታንን በቃ አዲሰ ሂወት ይሰማኛል ብአጨሩ ጨንቅላተይ ደሰታ ይሰማኛል ።ፀሓይ እና ደመና በጣም ከቆየ በህሎት በኩል ግራ እና ቀኚ ያመኛል እና ሰልክ ብትልክልኝ ደሰ ይለኛል።

  • @RozaEnkuay-u7e
    @RozaEnkuay-u7e 7 месяцев назад

    Hi d/r hulu selam ene emilik d/r rasi mitat kamemegn 3 KEN honegn masitagesha biwesidim lewut yelewum mnalibat beki enkilif matat yihon semnu romedan silehone bizzi hognalehu d/r mn larigi plese asawukegn

  • @SinduShenkute
    @SinduShenkute 7 месяцев назад

    Selam lija 8 amatawa new shiftaw ena masnetes muket tikusati alebati MN baderg yishalali

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 7 месяцев назад

      Masutagesha paracetamol tiwused, fesash neger sichat keza bakirabiya wedale tena tekuwam bemewused balemuya endiyayuwat adrgi!

  • @NatiLema-n3u
    @NatiLema-n3u 7 месяцев назад

    ዶክተር ጉፋን ሲይዝግ እራስ መታት ይኖራል ምን ላድርግ

    • @drtemesgenshume4271
      @drtemesgenshume4271 7 месяцев назад

      የህመም ማስታገሻ መውሰድ በቂ ነው!

  • @Beemenet
    @Beemenet 8 месяцев назад

    የወንድሜ ልጅ በኩፍኝ ህመም ሞተ ኩፍኝ ለሞት ሚያደርስ አይመስለኝም ነበር 😢😢😢

  • @kassimebrahim4670
    @kassimebrahim4670 10 месяцев назад

    ዶክትር ቅጥና ቅንጤ አብጦ ትችግሪልሁ እባክህ ምፍቴሁን ነግርኝ!!!

  • @jgxhhc9086
    @jgxhhc9086 10 месяцев назад

    ዶ//ር ወደ ቆዳ ይገባል አይደል

  • @Weyni21
    @Weyni21 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @lidacall-9003
    @lidacall-9003 Год назад

    ዶክተር ቤተሰቦቸ ክፍለሀገር ናቸው እና ውሽዋ ሞታለች አንድም ከብት ሞተባቸው ቤተሰቦቸ ፈርተዋል ህክምናም አላገኙም መገድ ዝግናው ምን ላድርግ መዳኒት ካለ ብትነግረኘ 0910435238