- Видео 113
- Просмотров 222 041
we unlimited pro
США
Добавлен 19 апр 2021
Видео
Filmon and Ana wedding highlight 2024
Просмотров 2252 месяца назад
Filmon and Ana wedding highlight 2024
LIVAN and MICHAEL melse short highlight
Просмотров 1692 месяца назад
LIVAN and MICHAEL melse short highlight
☦️🙏☦️😇🙏☦️😇🙏
what is with the horns
If you're talking about 😂the one on the cross, that's a sparkling light.
Wishing you a happy long journey Haily...
wow
🙏☦️🙏☦️🙏☦️🙏🙏🙏🙏
☦️🙏☦️🙏☦️🙏☦️🙏☦️🙏☦️🙏
Congregation My sis❤
Congratulation Eyuye & Haileye 💞💕❤🩹❤
እግዚአብሄር:ትዳራችሁን:ይባርክ :
Congratulations. Beautiful celebration
Congrats auntie!
Egezabeher zemenachune yebareke love you ❤
Amazing wedding congratulations. May God bless you
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!
Congratulations sis God bless
Congratulations, Jary and Haily🎉
😍😍😍😍
beautiful wedding! is this Eritrea
Thank you, God, for this blessed day ! What an amazing God we worship .
🎉🎉🎉
You have typo in title. God bless just helping
Beautiful wedding
ይሄ ሰርግ በመዝሙር የሚባል ነገር ትክክል እንዳልነበር ግልጽ እየሆነ ነው። አባቶቻችን አላደረጉትም። ከፖሮተስታንቶች የተወሰደ አዲስ ነገር ነው። ለአምልኮም ለመዝሙርም ግዜ አለው። ከዘመድ አዝማድ ጋር ለመደሰት ለመጫወትም ግዜ አለው። መዝሙር ፡ ምግብ፡ ሻምፓኝ ፡ ኬክ ፊሽታ አብረው አይሄዱም።
Ohhhh 🥹😍🥰 How incredibly beautiful and wonderful! May God bless your marriage and grant you many, many, many happy and healthy years together ❤
ተባረኩ እንዴት እንደምታምሩ ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላች ሁ🙏🙏
Sooo amazing!!!
this is so beautiful 🥰😍😘
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ሳምሩ ኮግራ
ግን ዲያቆን ሆኖ በአደባባይ እንደዚ መሆን ይቻላል ጥያቄን ብትመልሱልኝ ደስ ይለኝ ነበር እሷስ ብትሆን የቤተክርስቲያን ዘማሪት ሆና እንዲህ መሆን ትችላለች በቅንነት መልስስጡኝ እባካቹ እኔ ከነሱ ጥላቻ የለኝም ስለሥርዓት ነው ምጠይቀው
እኔ ወንድ አላቅም ግለ ወሴብ ድንግልናየ ወሰደዉ በአለማዊ ጋብቻ ነዉ ማገባ እና እስካሁን መጠበቃቸዉ ይደንቃል እኔ አስራዋች ሳለሁ ነዉ በመዳራት ድንግሌ ያጣሁት ወንድ ሳልደርስ ተያቸዉ አሁንማ ሌጋቦ ነዉ ነገሮ ኮመቱ አሁን ስላየሁ ነዉ ይቅርታ ተጋብተዋል
እንኮን ደስ አላችው ፋኑትዬ ቤተሰብ ሁሉ ሊዱ አድገሽ እንኳን ለዚህ ማህረግ አበቃች❤ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሀንላችው
ምናለ ህግና ስርአቱን ውጭ ሆናችው ማፈሪያ ናችው
Felasfawu~ mn ayachu demo??
Wuuuuuuyiii Mikegna menfesi
ማፈሪያ ነሽ አስመሳይ አንቺን ብሎ በተክሊል አግቢ ሰልጥነሽ ሞተሻል ዊግሽን ቀጥለሽ ጥፍርሽን ተሰርተሽ ከአንገትሽ ላይ ክርሽን በጥሰሽ ትቆርቢያለሽ አሳፋሪ እግዚአብሔር እንደሰው የሚታለል አምላክ አይደለም እሺ አስመሳይ
እንደዚህ ስሜታዊ ክርስትናም የየትም አያደርስም ሰው የአደገበትን ባህል ነው የሚመስለው ርግጥ ነው ስንሃ አባቶች በቂ ምክር መስጠት አለባቸው
Felasfawochu Ferisawiyan~ it's her hair. If you don't have hair that's fine, ask God. He will get you. Satayei Atekebateri
@@zebeamantube-bz8jv anchin belo feraj. Mejemeria mesesoshen nekeyi
እናታለም ከምትኮንይው የእሶ ጽጉር እና ጥፍር ያንች ስድብ ለሃጥያት አይቀርብም?
🥰💐💐💐💐💐❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤ ሲያምሩ
እንኳን ደስ አላችሁ። ማዕተቡን ከአንገትሽ ላይ ስላላየሁት ግን እጅግ በጣምምምምምም ቅር ብሉኛል ማዕተብ ቢኖር ያማረ ነበር ።።።።
አንገቷ ላይ ማዕተብ አለ:: ኮሜንት ከመስጠትህ/ሽ በፊት በደንብ ለማየት ሞክር/ሞክሪ
መልካም ጋቢቻ🎉🎉🎉
Enkawe Lezheabekacho
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan lezi aabekash liduye
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ !! ውድ ዘማሪ ፋንቱ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ብላናል ተባረኩ !!!❤❤❤❤
ተባርካችሁ ቅሩ ደስ ስትሉ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤❤
እሰይ እሰይ እሰይ እንኮ ለዚህ አበቃችሁ thanks to God ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ነፍሶ ካላዳነ አዳም ና ሄወን ገነት በተድላ ይኖሩ ነበረ እና እናንተም በንፅህና ስለተገኛችሁ በእግዚአብሄር ተባርካችሁ ቅሩ ድንግል ማርያም ከልጆ መዳኔአለም ጋር ሁሌ ከመካከላችሁ ትገኝ ❤❤❤ blessed wedding
Wow
enkuan des yalachihu
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless your Marriage. Emeberhan tela kelela tehunachu Beautiful couple
Please release the whole video
Ooh my god how beautiful god bless yr wedding