CHOICE PODCAST
CHOICE PODCAST
  • Видео 167
  • Просмотров 237 945
ትውልዱን ያሳደገው ጥፋት አጥፍቷል! | ልጆቼ በትዳሬ ካልቀኑ ተበልቻለሁ! - S08EP71 | CHOICE Podcast | Tigist #inspiration
ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ትግስት ‘ምግባር’ ተስፋዬ ጋር ተመልሰናል። የ "መወጣጫ" መፅሐፍ ደራሲ፣ ስፓርክ ቫሊ ግብረሰናይ ድርጅት መስራች እና የወጣት እና ቤተሰብ አሰልጣኝ በመሆን እያገለገለች ትገኛለች። በነበረን ሰፊ ቆይታ ስለ ልጅ አስተዳደግ፣ ጤናማ ቤተሰብ፣ ስለ መፅሐፏ ፣ Relationship (ግንኙነት) እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ!
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Timeline
0:00 - Intro
1:06 - ትውውቅ
2:55 - መወጣጫ ስለመፅሀፉ
4:38 - ሸክም (Purpose)
14:53 - የአሁን ዘመን ልጆች
21:00 - ቤተሰብ ማወቅ ያለበት
26:03 - ሳይረፍድ እንዴት እንስራ
38:47 - Yolo
43:46 - ወጣትነት እና ቴክኖሎጂ
53:12 - Spark valley NGO አመሰራረት
59:40 - Priority
01:08:13 - Success
01:12:34 - Wisdom Word
-----------------------------------------------------...
Просмотров: 969

Видео

5 ሊታዩ የሚገባቸው ምርጥ ፖድካስት: 5 Best Podcast Episodes #Ethiopia #habesha #best
Просмотров 206День назад
5 ሊታዩ የሚገባቸው ምርጥ ፖድካስት: 5 Best Podcast Episodes #Ethiopia #habesha #best Links; Mike Etubers - ruclips.net/video/Ujb5DW6IRmc/видео.html Amen Daniel - ruclips.net/video/9FDh0Uk2JbE/видео.html Kb Aman - ruclips.net/video/-wrQrYju7Fk/видео.html Birhan Nega - ruclips.net/video/Z8Nq7xsoPyE/видео.html Leul Fert - ruclips.net/video/GWOvahUiwgM/видео.html Welcome to CHOICE PODCAST, hosted by Dawit, the...
እንዴት እናሸንፍ?? || EGO is the Enemy || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
እንዴት እናሸንፍ?? || EGO is the Enemy || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ #bookreview #ethiopia #ethiopia #bookreview #amharic_book_review Welcome to the Choice Podcast! In this episode, we delve into "Ego Is the Enemy" by Ryan Holiday, a thought-provoking exploration of how ego can hinder personal and professional growth. Holiday examines the destructive nature of ego through historical examples and...
ባትፈሩ ኖሮ ምን ታደርጋላችሁ? || WHO MOVED MY CHEESE? || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ
Просмотров 4582 месяца назад
ባትፈሩ ኖሮ ምን ታደርጋላችሁ? || WHO MOVED MY CHEESE? || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ #ethiopia #ethiopia #bookreview #amharic_book_review Welcome to the Choice Podcast! In this episode, we explore "Who Moved My Cheese?" by Spencer Johnson, a motivational parable about change and how we respond to it. The story features four characters: two mice, Sniff and Scurry, and two little people, Hem and Haw, w...
የአሁን ጊዜ ወንዶች ሚፈልጉት ጊዜያዊ ነገር ነው - S07EP70 | CHOICE Podcast | Selam #inspiration #habeshapodcast
Просмотров 3,8 тыс.2 месяца назад
ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ሰላም ጋር ተመልሰናል። በሙያዋ BioMedical Engineer ስትሆን በቲክቶክ ላይ የተለያዩ ሴቶችን የሚያንፁ እና ሴትነት ምን ይመስላል? ለሚለው መልስ የሚሆኑ ይዘቶችን በመፍጠር ትታወቃለች። በነበረን ሰፊ ቆይታ ስለ ሴትነት፣ Relationship (ግንኙነት)፣ Dating እንዴት ከ breakup ራሳችንን እናድን? እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - Intro 2:42 - Tiktok አጀማመሯ 5:30 - ትውውቅ 12:03 - ሴትነት ምንድነው? 22:53 - ልጅነት - አስተዳደግ 25:00 - Relationship 27:38 - ፍቅር ያልቃል? 31:24 - Br...
ከሊስትሮ 1 ብር ጠይቄ ሄጃለሁ...የማወራው ታሪክ አለኝ - S07EP69 | CHOICE Podcast | ምንተስኖት #Wisdomplus #weeding #Event
Просмотров 6413 месяца назад
ከሊስትሮ 1 ብር ጠይቄ ሄጃለሁ - S07EP69 | CHOICE Podcast | ምንተስኖት #Wisdomplus #Event #flowershop ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ምንተስኖት ጋር ተመልሰናል። ምንተስኖት ፍርዳወቅ የ Wisdom plus Event እና የ Wisdom Flower መስራች እና ባለቤት ሲሆን ከ 7 (ሰባት) አመት በላይ በስራው ላይ ቆይቷል። በነበረን ሰፊ ቆይታ ስላለፋቸው መንገዶች (Journey) ፣ Challenges ) ፣ ራዕይ፣ አላማ፣ ስኬታማነት እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 1:19 - የምንሰራው ለምንድነው? 3:12 - ትውውቅ 6:15 - Wisdom p...
እንኳን ለ 2017 አዲስ አመት አደረሳችሁ |የኔ ምኞት| CHOICE Podcast | ዳዊት 4K
Просмотров 2133 месяца назад
እንኳን ለ 2017 አዲስ አመት አደረሳችሁ |የኔ ምኞት| CHOICE Podcast | ዳዊት ሰላም የ ቾይዝ ቤተሰቦች 2016 እንዴት አለፈ? እንኳን አደረሳችሁ ፡ አመቱ ለናንተ ስኬት የምትሉት ቦታ ጋር የምትደርሱበት ለብዙዎች መጥቀም የምትችሉበት አመት ይሁንላችሁ። “ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና፥ ሰው ከህያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው” እንደሚል ቃሉ ተስፋ አለ! የምትቀጥሉበት አመት ይሁንላችሁ! Like 👍🏽 Share Subscribe ማድረግ አትርሱ Welcome to CHOICE PODCAST, hosted by Dawit, the show where we explore the intersection of business...
እውቅናን ፈልጌ አልመጣሁም - S07EP68 | CHOICE Podcast | ኬሚ@Kemikumneger_Mesafint #music
Просмотров 7663 месяца назад
እውቅናን ፈልጌ አልመጣሁም - S07EP68 | CHOICE Podcast | ኬሚ @Kemikumneger_Mesafint #music ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ኬሚ (kemi the rapper) ጋር ተመልሰናል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው Gospel ራፐር ሲሆን በትርታ ሬዲዮ ላይ የራሱን ፕሮግራም በማዘጋጀት እና በማቅረብ ይታወቃል። በነበረን ሰፊ ቆይታ ራፕ እንዴት እንደጀመረ ፣ ስለ ራዕይ፣ጥሪን ማወቅ፣ የሙዚቃውን አለም እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 2:14 - Tv/Radio host 3:06 - ትውውቅ 5:37 - ወደ አርት የገባበት አጋጣሚ 7:54 - Rap ጉዞ 13:20 - G...
የአለማችን ሀብታሙ ቦታ - S07EP67 | CHOICE Podcast | አሜን ዳንኤል #ASK #attitude #skill #knowledge
Просмотров 2 тыс.4 месяца назад
ከአለማችን ሀብታሙ ቦታ - S07EP67 | CHOICE Podcast | አሜን ዳንኤል #ASK #attitude #skill #knowledge ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ አሜን ጋር ተመልሰናል። መምህር፣ የንግድ አሰልጣኝ እና የማርኬቲንግ ባለሙያ ነው። በነበረን ሰፊ ቆይታ ስለ ራዕይ፣ አላማ፣ ጥሪን ማወቅ፣ ስኬታማነት እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 1:41 - ጥሪን ማወቅ 4:00 - ትውውቅ 5:00 - መምህርነት 8:20 - ትምህርት ይጠቅማል? 19:02 - Attitude 22:10 - Vision(ራዕይ) 31:45 - ራዕይን እንዴት እንወቅ? 38:59 - ስራ አጥነት 46:00 -...
ምቀኛ ጉልበት ነው 💪 - S07EP66 | CHOICE Podcast | Leul (ፈርጥ) Design #fashion #business
Просмотров 1,2 тыс.4 месяца назад
ምቀኛ ጉልበት ነው 💪 - S07EP66 | CHOICE Podcast | Leul (ፈርጥ) Design #fashion #business ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ልዑል ጋር ተመልሰናል። የ ፈርጥ ዲዛይን ባለቤት ሲሆን: በስሩም ከ 40 በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች የስራን እድል በመፍጠር በመስራት ላይ ይገኛል። በነበረን ሰፊ ቆይታ ገንዘብ፣ ቢዝነስ ፣ ዲዛይኒንግ ፣ Fashion እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 1:24 - ትውውቅ 2:20 - ፈርጥ ዲዛይን አጀማመር 5:50 - Inspiration 7:55 - የባህል ልብስ 9:53 - ወጣትነት እና የንግድ አለም 12:58 - Skill and...
ከፍቅር ውጪ የምናውቀው ነገር አልነበረም - S07EP65 | CHOICE Podcast | ቤቲ SafeSpace #relationship #datingadvice
Просмотров 1,2 тыс.4 месяца назад
ከፍቅር ውጪ የምናውቀው ነገር አልነበረም - S07EP65 | CHOICE Podcast | ቤቲ SafeSpace ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ ቤቲ ጋር ተመልሰናል። የ Safespace መስራች እና ባለቤት ስትሆን ከዚህ ቀደም መቀመጫውን በ Dubai በማድረግ በ Online ብቻ ስታደርገው የነበረውን relationship Coaching ወደ ሀገሯ በመምጣት እና በኢትዮጵያ ከ Online በተጨማሪ በአካል የሷን እገዛ ከሚሹ ጋር ለመስራት ዝግጅቷን በመጨረስ ላይ ትገኛለች። በነበረን ሰፊ ቆይታ IAT (Attachment Theory), Boundaries/ እኛነታችን, Love / ፍቅር እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ! Fo...
Stand Up Comedy የጀመርነው እኛ ነን - S07EP64 | CHOICE Podcast | Muaz Jemal #ethiopia
Просмотров 7614 месяца назад
Stand Up Comedy የጀመርነው እኛ ነን - S07EP64 | CHOICE Podcast | Muaz #ethiopia የበስንቱ ሲትኮም አንዱ ፀሀፊ ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ Muaz ጋር ተመልሰናል። የ Vintage Podcast አቅራቢ፣ ኮሜዲያን፣ የሙሉ ጊዜ ፀሐፊ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የ “በስንቱ” ተከታታይ ሲትኮም አንዱ ደራሲ ነው። በነበረን ሰፊ ቆይታ ወደ ፅሁፍ እንዴት እንደገባ፣ ኮሜዲ፣ እና እያንዳንዱን ያሳለፋቸውን ጉዞዎች እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 1:59 - Vintage 3:33 - ትውውቅ 8:50 - የሙሉ ጊዜ ፀሐፊነት 25:28 - ...
በ23 አመት 2 ማስተርስ እና 20+ ቢዝነስ ባለቤት - S07EP63 | CHOICE Podcast | Mike@etubers #ethiopia
Просмотров 45 тыс.4 месяца назад
በ23 አመት 2 ማስተርስ እና 20 ቢዝነስ ባለቤት - S06EP63 | CHOICE Podcast | Mike ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ከ @etubers ጋር ተመልሰናል። በ 23 አመቱ 2 ማስተርስ በዋንጫ የተመረቀ፡ እና ከ 20 ቢዝነስ ባለቤት ከሆነው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድልን በመክፈት የበኩሉን እየተወጣ ያለ ወጣት Content Creator (ይዘት ፈጣሪ) ነው። በነበረን ሰፊ ቆይታ ያሳለፋቸውን ከባድ ጉዞዎች፣ Etubers፣ online ስራዎች፣ መንፈሳዊነት፣ ትዳር እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! Timeline 0:00 - intro 3:11 - Role Model 6:04 - ትውውቅ 9:43 - Dynamic tut...
በ Passion ብቻ አይሰራም! - S07EP62 | CHOICE Podcast | ወግ ቡና
Просмотров 1,3 тыс.5 месяцев назад
በዛሬው ክፍል ከ ሼፍ ሰላም(ወጋህታ) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡ የ Wegu’s Place (ወግ ቡና) ባለቤት ስትሆን ከልጅነት ጀምሮ የነበራትን ፅኑ ፍላጎት አስቀጥላ ለዛሬ የደረሰችበትን መንገዶች አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ! Enjoy 🎊 Timeline 0:00 - intro 2:31 - ትውውቅ 5:55 - ህልምን መከተል 11:14 - ወግ ቡና 19:50 - Coffee Shop challenges 23:34 - Challenges 26:20 - Passion 28:17 - Collaboration 32:00 - Management 35:43 - Success 36:47 - እናትነት 37:57 - Wisdom word 39:51 -...
ማታ ማታ ብቻ ነው ምስቀው - S07EP61 | CHOICE Podcast | ዮናስ መኳንንት
Просмотров 7625 месяцев назад
ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ ተመልሰናል: በዛሬው ክፍል ከ ሰዓሊ እና ቀራፂ ዮናስ መኳንንት ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን። Enjoy 🎊 Timeline 0:00 - intro 2:06 - ስቱዲዮ/ Content 10:42 - ትውውቅ 11:44 - ተስፋ እና ስኬት 16:14 - የፈረሰ ሀገር 23:08 - የኔ ኢትዮጵያ 28:54 - የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ 37:45 - ከሞት በኋላ ህይወት 39:41 - ደብረብርሀን ግቢ 51:29 - ወደ ጥበብ የገባበት መንገድ 01:03:19 - አንዴ የወለድነውን ድጋሚ አንወልድም 01:17:50 - ቀራፂ በኛ ሀገር 01:19:20 - ለአዲስ ስነጥበብ ባለሙያ 01:26:07 - Wisdom Words W...
ሳንወድ የተቀበልናቸው ስምምነቶች! || The Four Agreements || AMHARIC BOOK REVIEW || አማርኛ መፅሐፍ ዳሰሳ
Просмотров 7725 месяцев назад
ሳንወድ የተቀበልናቸው ስምምነቶች! || The Four Agreements || AMHARIC BOOK REVIEW || አማርኛ መፅሐፍ ዳሰሳ
ለመለወጥ ምን እናድርግ...? || Today Matters || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ
Просмотров 2,1 тыс.5 месяцев назад
ለመለወጥ ምን እናድርግ...? || Today Matters || AMHARIC BOOK REVIEW || መፅሐፍ ዳሰሳ
ልጄ ሆይ አፍቅረሻል ወይ? - S06EP60 | CHOICE Podcast | ኬብሮን #inspiration #ethiopia #habeshapodcast
Просмотров 3,7 тыс.6 месяцев назад
ልጄ ሆይ አፍቅረሻል ወይ? - S06EP60 | CHOICE Podcast | ኬብሮን #inspiration #ethiopia #habeshapodcast
“ለሊት ምሳ ይበላል ይሉኛል” ብርሀን ነጋ - S06EP59 | CHOICE Podcast | #freelance #upwork #fiverr #habesha
Просмотров 2,7 тыс.6 месяцев назад
“ለሊት ምሳ ይበላል ይሉኛል” ብርሀን ነጋ - S06EP59 | CHOICE Podcast | #freelance #upwork #fiverr #habesha
ምንም ቢፈጠር ወደቤት አልመለስም....."ወጣቶች ተስፋ አለ" - S06EP58 | CHOICE Podcast | ዋሴ #new #inspiration
Просмотров 2,1 тыс.6 месяцев назад
ምንም ቢፈጠር ወደቤት አልመለስም....."ወጣቶች ተስፋ አለ" - S06EP58 | CHOICE Podcast | ዋሴ #new #inspiration
ከአእምሮ ህመም እንዴት እንዳን? - S06EP57 | CHOICE Podcast | ፌቨን #new #ethiopia #ጤና
Просмотров 3,5 тыс.6 месяцев назад
ከአእምሮ ህመም እንዴት እንዳን? - S06EP57 | CHOICE Podcast | ፌቨን #new #ethiopia #ጤና
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው Online ሞዴሊንግ ባለቤት - S06EP56 | CHOICE Podcast | ዮናታን #model #new #habesha
Просмотров 5097 месяцев назад
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው Online ሞዴሊንግ ባለቤት - S06EP56 | CHOICE Podcast | ዮናታን #model #new #habesha
ሱስ: ድብርት: የአእምሮ ጤና እና ልጅነት - S06EP55 | CHOICE Podcast | ኬብሮን #mindset #mentalhealth
Просмотров 1,9 тыс.7 месяцев назад
ሱስ: ድብርት: የአእምሮ ጤና እና ልጅነት - S06EP55 | CHOICE Podcast | ኬብሮን #mindset #mentalhealth
ፍቅር ወይስ ክብር? - S06EP54 | CHOICE Podcast | ውብዓለም #Love #ethiopia #contentcreator
Просмотров 1,4 тыс.7 месяцев назад
ፍቅር ወይስ ክብር? - S06EP54 | CHOICE Podcast | ውብዓለም #Love #ethiopia #contentcreator
የፍቅር ምርጫዬ… - S06EP53 | CHOICE Podcast | እጩ ዶክተር ሳሮን #doctor #ethiopia #contentcreator
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
የፍቅር ምርጫዬ… - S06EP53 | CHOICE Podcast | እጩ ዶክተር ሳሮን #doctor #ethiopia #contentcreator
ላንተ ያላት ሴት የትም ትሄዳለች! - S06EP52 | CHOICE Podcast | ፌቨን አስመላሽ #ethiopia #breakup💔 #love
Просмотров 8587 месяцев назад
ላንተ ያላት ሴት የትም ትሄዳለች! - S06EP52 | CHOICE Podcast | ፌቨን አስመላሽ #ethiopia #breakup💔 #love
ምቾት አይመቸኝም! - S06EP51 | CHOICE Podcast | ኤልሳ አሰፋ #ethiopia #bisratfm #ስለእኛ #ተመልሰናል
Просмотров 8628 месяцев назад
ምቾት አይመቸኝም! - S06EP51 | CHOICE Podcast | ኤልሳ አሰፋ #ethiopia #bisratfm #ስለእኛ #ተመልሰናል
If Things Don’t Change, You Have to Change - S05 EP50 | CHOICE Podcast | @redeathable1379
Просмотров 8668 месяцев назад
If Things Don’t Change, You Have to Change - S05 EP50 | CHOICE Podcast | @redeathable1379
ከየት እንጀምር? - S05 EP49 | CHOICE Podcast | Michael Felleke #Digital #travel #visitethiopia
Просмотров 4979 месяцев назад
ከየት እንጀምር? - S05 EP49 | CHOICE Podcast | Michael Felleke #Digital #travel #visitethiopia
ችግር እና ሽሮ ቶሎ አይፋታህም - S05 EP48 | CHOICE Podcast | King Advert
Просмотров 2,7 тыс.9 месяцев назад
ችግር እና ሽሮ ቶሎ አይፋታህም - S05 EP48 | CHOICE Podcast | King Advert

Комментарии

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 4 дня назад

    it is really helpful ❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HjbGgh-l7n
    @HjbGgh-l7n 4 дня назад

    ጥሩ ቁም ነገር !

  • @KebrKeberberda
    @KebrKeberberda 4 дня назад

    በጣም.አሪፍ.የኔ.ቆንጆ.

  • @HjbGgh-l7n
    @HjbGgh-l7n 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HjbGgh-l7n
    @HjbGgh-l7n 4 дня назад

    kip it up

  • @HjbGgh-l7n
    @HjbGgh-l7n 4 дня назад

    Kip oi

  • @cyh848
    @cyh848 5 дней назад

    Great Episode i enjoyed it

  • @tinsaeketema5268
    @tinsaeketema5268 5 дней назад

    Thank you ❤❤

  • @SaraMekonnen-k8p
    @SaraMekonnen-k8p 5 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌

  • @YeshiBirhane
    @YeshiBirhane 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelmekonnen1207
    @rahelmekonnen1207 5 дней назад

    Gobez set❤❤❤❤❤

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ፣ እንደ አንተ አይነት ወጣት በዘመኔ ስላየሁ። increase my brother , much respect sir 👊

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 7 дней назад

    Our unique blessing , keep shining kemi ✨

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu 9 дней назад

    Tibebega set tebareki ❤

  • @MuhammedabasAdem
    @MuhammedabasAdem 11 дней назад

    እባካችሁ choice podcastoch captain ቴወድሮስን በቻላቹሁት አቅም አገናኙኝ

  • @Lemlemabera-u2y
    @Lemlemabera-u2y 11 дней назад

    Welvome

  • @GechoMesfin-sp1yj
    @GechoMesfin-sp1yj 12 дней назад

    devo betam harif sera new enamesgenalen

  • @cyh848
    @cyh848 12 дней назад

    ሁሉም የሚገርሙ ነበሩ አይቻቸዋለሁ Welcome Back 👌

  • @cyh848
    @cyh848 12 дней назад

    Great Episode!

  • @tinsaeketema5268
    @tinsaeketema5268 12 дней назад

    Tebarek ❤❤❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 12 дней назад

    ስለ ego አሪፍ ነገር አቅርበህ ነበር። egoism ደግሞ ይበልጥ ይታይብናል፡ ምን ትላለህ? ምርጣችን

    • @CHOICEPODCAST
      @CHOICEPODCAST 12 дней назад

      Nani ሁሌም ስለምትከታተዪን ከልብ እናመሰግናለን። ከ Ego እንዴት መላቀቅ ይቻላል ብዬ እንደግል ሳስብ የመጀመሪያው ወደ ውስጤ የሚመጣው ራስን ማወቅ እና መረዳት የሚለው ሀሳብ ነው: እኔ አንቺን አልሆንም: አንቺ እኔን አትሆኝም። በኔ ብቻ የሚሰራ፥ ባንቺ ብቻ የሚሰራ ነገር እንዳለ አምናለሁ። እኔ ወንድ ነኝ: ወንድ ነኝ እያልኩ አላብራራም ስታይ አስታውቃለሁ፥ ሴትም እኔ ሴት ነኝ ብላ ሳትነግረኝ አይቼ ማወቅ እችላለሁ። ሰው ማን እንደሆነ ለራሱ ካወቀ የሌላን ሰው ተቀባይነት፡ እይታ አይሻም….እያለ ይቀጥላል 😊

  • @YeshiBirhane
    @YeshiBirhane 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 12 дней назад

    Welcome

  • @rahelmekonnen1207
    @rahelmekonnen1207 12 дней назад

    Yene gobez ❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanNega
    @BirhanNega 12 дней назад

    Keep growing

  • @cyh848
    @cyh848 12 дней назад

    ባልፈራ ኖሮ 🤔 Thank you deva

  • @SaraMekonnen-k8p
    @SaraMekonnen-k8p 12 дней назад

    👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @CHOICEPODCAST
    @CHOICEPODCAST 12 дней назад

    ምን አይነት ሀሳቦች እንዲነሱ ትፈልጋላችሁ? አስተያየታችሁን በ Comment አሳውቁን። Like, Share and Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍🏽

  • @RedietDegif
    @RedietDegif 14 дней назад

    My motivator

  • @EbrahimSehaba-n1n
    @EbrahimSehaba-n1n 15 дней назад

    we love mike

  • @HailegiorgisTesfahun-hp8oh
    @HailegiorgisTesfahun-hp8oh 15 дней назад

    Slize metsaf bezu sew ga ademchalehu ....antega konjo adergeh nw yakerbhew

  • @Ezabellk
    @Ezabellk 18 дней назад

    ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyunehtamirat
    @liyunehtamirat 20 дней назад

    Hoooo

  • @BabyFikru
    @BabyFikru 21 день назад

    appericate u bro❤

  • @mulualemadera
    @mulualemadera 23 дня назад

    Jegna nesh❤❤❤❤❤

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 23 дня назад

    ራውኤል አንተ ጀግና ወንድማችን ምርጥ ነህ !!ራሴን እንዳጀግን አሳይተህኛል

  • @tormundgiantsbane5484
    @tormundgiantsbane5484 Месяц назад

    Ain't no way man lmfao. They be letting anyone in on podcasts cause this the equivalent of having Abiy talk about good governance.😭😭

  • @hawamohamede8171
    @hawamohamede8171 Месяц назад

    እኔ ላናግርህ እፈልጋለሁ በናት በምን ላግኝህ

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 19 дней назад

      ከዚህ ርዕስ ጋር በተገናኘ ከሆነ የመጀመሪው ቆራጥነት ነው። ጠንካራም ሁን ፣ ውሳኔህ የጨከነ ሲሆን መላቀቅ ቀላል ይሆንልሀል። የሚያመጣውን ጉዳት በደንብ ዘርዝረህ ከለየህ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር መሰናከሉን ትዘለዋለህ። በተጨማሪም No fap Community የሚባለውን የኢንተርኔት ቤተሰብን ተቀላቀል። እዛ ላይ በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ወንዶች የሚደጋገፉበት እና የሚወያዩበት መድረክ ነው። በርታ !!

  • @MatiyasGetachew-ig5mg
    @MatiyasGetachew-ig5mg Месяц назад

    What a productive podcast 👏👏👏 Maryamn for the first time podcast ayche cheresku, btw being a pilot is my dream

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf Месяц назад

    አድናቂቸው ነኝ

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf Месяц назад

    ስወዳቸው

  • @Eyucare
    @Eyucare Месяц назад

    Good

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    ፍጣሪ አምሮውን ብርን አድርጎ ፍጥሮታል ጀግና ልጅናው

  • @redietderebebuze
    @redietderebebuze Месяц назад

    Thanks

  • @MewudedTefera
    @MewudedTefera Месяц назад

    Tebareki selam❤❤❤

  • @MohamedAwel-p6c
    @MohamedAwel-p6c 2 месяца назад

    Shutam wshetam new

  • @SaraMekonnen-k8p
    @SaraMekonnen-k8p 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 2 месяца назад

    🙏