- Видео 177
- Просмотров 393 160
ኢዮአብ Eyoabe Media
США
Добавлен 25 фев 2024
እንኳን ወደ ኢዮአብ ቤት በሰላም መጣቹ። በዚህ ቤት የተለያዩ መንፈሳዊ መርኃግብሮች ይቀርቡበታል፥ ከእነዚህ መካከል
+መንፈሳዊ በዓላትን በተመለከተ
+ የቅዱሳን ገድል የምንሰማበት
+ የቤተክርስቲያን ታሪክ የምናውቅበት
+ ዝማሬ፣ወረብ.......
+ የቤተክርስቲያን ዜናዎች በዚህ ቤት የሚለቀቁ ይሆናሉ።
የተዋህዶ ልጆች የእነዚህ ለማግኘት እና ስለ ቤተክርስቲያን ለማወቅ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሲ ለወልድ ሰላም ስጋ ማርያም ለባሲ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ሐጢያተ ዓለም ደምሳሴ ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ !!!

ዘመዴ እውነታውን አፈረጠ የአክሊል ምንፍቅና በአደባባይ
🔴 የአክሊል ምንፍቅና በአደባባይ የዘመዴ እውነት#ethiopia_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ ኢዮአብ ሚዲያ በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for watching and subscribe to our channel for more reaction videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@Sol_Tewahido
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ১৫০
#Samuel Asres | Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews
Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA Y৪ ২১৫ ২২৪
#Quanquayenesh Media
#ቀንዲል...

Просмотров: 1 912
Видео
🛑ሲንቦን ደፍሮ የገደላት ታወቀ አርቲስቶች ተግባራቸው ብዙዎችን አስቆጣ!!!
Просмотров 2,2 тыс.День назад
🔴 የሲንቦ ገዳይ ጉዳይ ታወቀ #ethiopia_orthodox_tewahedo እንኳን ወደ ኢዮአብ ሚዲያ በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። Thank you for watching and subscribe to our channel for more reaction videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido C...
🛑እጅግ አሳዛኝ ህፃን ሲንቦን ደፍረው ገደሏት ፍትህ ለዚች ጨቅላ ህፃን
Просмотров 1,8 тыс.17 часов назад
#kidus #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #ቅዱስ #ethioforumኢትዮፎረም
🛑በወጣቱ ኃይል እርምጃ ተወሰደነበት ሴቶች ተከብራቹ ኑሩ አባ አስጠነቀቁ
Просмотров 6 тыс.17 часов назад
#kidus #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #ethioforumኢትዮፎረም
🛑አሳፋሪው የሰንበት ተማሪዎቹ ድርጊት ተሃድሶ የኢሉ.....ቲ ተላላኪ ነው አባ ገብረኪዳን
Просмотров 3,1 тыс.19 часов назад
#kidus #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም#duet
🛑ፓትሪያሪኩ እውነታውን አፈረጡት ስርዓት አልበኝነቱ ተጧጥፏል አክሊል እና 666 ምን አገናኛቸው
Просмотров 2,1 тыс.19 часов назад
#kidus #ቅዱስ #abelbirhanuየወይኗልጅ #mezmur #abune #አቡነ #duet #aba #eyesus #ethiopian
🛑በሎዛ ማርያም የታዘለው ታቦት የተደረገ አሳፋሪ ተግባር የወጣቶቹ ተግባር ብዙዎችን አስቆጥቷል...
Просмотров 6 тыс.21 час назад
#duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ቅዱስ
በአስተርዕዮ በዓል ላይ ያልተጠበቀ ክስተት ታቦታቱ የፕሮቴስታንት ቸርች ጋር ሲደርሱ የታየው ተአምር
Просмотров 11 тыс.21 час назад
#kidus #ቅዱስ #mezmur #አቡነ #abune #abelbirhanuየወይኗልጅ #aba #ethiopian #eyesus #melaku
🛑ታቦቱ ላይ ድንጋይ የወረወሩት ያለ ፍትህ ከእስር ትፈቱ የኦርቶዶክስ መከራ መቼ ነው ግን ማብቂያው
Просмотров 285День назад
#kidus #ቅዱስ #abelbirhanuየወይኗልጅ #mezmur #አቡነ #abune #duet #aba #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopian
🛑መገደል ይበቃናል ያልተጠበቀው የወጣቱ አመፅ ...ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትሩ
Просмотров 704День назад
#kidus #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #news
⛔️ ወጣቱ ግልብጥ ብሎ ወጣፒያሳ ጊዮርጊስ የሚገኙ ታቦታት ሁሉ ወጡ ያልታጠበቀ ክስተት......
Просмотров 620День назад
#kidus #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም
🛑ታቦቱ ላይ ድንጋይ ተወረወረ..አቡነ ተክለሃይማኖት በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀደዱ
Просмотров 4,5 тыс.День назад
ቤተክርስቲያን ላይ ማሾፍ እየቀጠለ ነው...#abelbirhanuየወይኗልጅ #ቅዱስ #duet #mezmur
🛑ኦርቶዶክስ ላይ የቀለዱት ሁሉ ይቀለድባቸው ተለቃቅመው ሲዖል ይገባሉ.......
Просмотров 388День назад
#kidus #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #mezmur
መላ ያጣው የነ ዘመድኩን ጉዳይ ሌላ ጣጣ አመጣ...#በምድር_ብንሞት_በሰማይ_አንሞትም_ከመሰዳደብ ወንጌል ስበኩልን
Просмотров 646День назад
የአራት ኪሎ ሥላሴ የመስቀሉ ጉዳይ ሌላ መልክ እየያዘ ይገኛል የሁለት አለም ጦርነት ሆነ ነገሩ#kidus #abelbirhanuየወይኗልጅ#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #mezmur
🛑የየኔታ ክብር አረጋገጥ የብዙዎችን ሊቃውንት ቀልብ የሰባ እና ብዙዎች የተደመሙበት ወረብ በአዲስ አበባ ምድር...
Просмотров 778День назад
🛑የየኔታ ክብር አረጋገጥ የብዙዎችን ሊቃውንት ቀልብ የሰባ እና ብዙዎች የተደመሙበት ወረብ በአዲስ አበባ ምድር...
🛑ዘመድኩን እና አክሊል ተነጋገሩ ብዙዎች በዘመድኩን ድርጊት ቁጣቸውን አሰምተዋል...ሄኖክ ኃይሌ ተናገረ
Просмотров 22 тыс.День назад
🛑ዘመድኩን እና አክሊል ተነጋገሩ ብዙዎች በዘመድኩን ድርጊት ቁጣቸውን አሰምተዋል...ሄኖክ ኃይሌ ተናገረ
🛑የወጣቶቹ ቁጣ በጥምቀት ላይ በርካታ አሳፋሪ ተግባሮች የታዩበት የዘንድሮ ጥምቀት አሳዛኝ ክስተት............
Просмотров 450День назад
🛑የወጣቶቹ ቁጣ በጥምቀት ላይ በርካታ አሳፋሪ ተግባሮች የታዩበት የዘንድሮ ጥምቀት አሳዛኝ ክስተት............
ክርስቶስ ለምን ተጠመቀ? ይሄንን ስንቶቻችን እናውቃለን?@EOTC_React @EnatBetekrstian
Просмотров 11614 дней назад
ክርስቶስ ለምን ተጠመቀ? ይሄንን ስንቶቻችን እናውቃለን?@EOTC_React @EnatBetekrstian
🛑ጳጳሳቱ ከከንቲባዋ ጋር ተፋጠጡ እናከብራለን ጥምቀት በአንድነት አይከበርም......#አቡነ @EOTC_React @nikumidea456
Просмотров 42314 дней назад
🛑ጳጳሳቱ ከከንቲባዋ ጋር ተፋጠጡ እናከብራለን ጥምቀት በአንድነት አይከበርም......#አቡነ @EOTC_React @nikumidea456
🛑መስቀሉን መቼም አንረግጥም!!ወፍ ዘራሽ የቲክቶክ ሲኖዶስ አመረረ ..መስቀሉ ከባድ መዘዝ አመጣ
Просмотров 31514 дней назад
🛑መስቀሉን መቼም አንረግጥም!!ወፍ ዘራሽ የቲክቶክ ሲኖዶስ አመረረ ..መስቀሉ ከባድ መዘዝ አመጣ
🛑#መስቀሉን_አንረግጥም_የተዋህዶ_ወጣት_ተቃውሞ_አስነሳ የቤተክርስቲያኑ ምርቃት..በህታዊው አስጠነቀቁ
Просмотров 24914 дней назад
🛑#መስቀሉን_አንረግጥም_የተዋህዶ_ወጣት_ተቃውሞ_አስነሳ የቤተክርስቲያኑ ምርቃት..በህታዊው አስጠነቀቁ
አባ ገብረኪዳን ጥብቅ መልዕክት አስተላለፉ (በቀን ሶስት ጊዜ የሚበላ ሰው እንስሳ ነው) ሁላቹም አድምጡት ተብላችኋል
Просмотров 18321 день назад
አባ ገብረኪዳን ጥብቅ መልዕክት አስተላለፉ (በቀን ሶስት ጊዜ የሚበላ ሰው እንስሳ ነው) ሁላቹም አድምጡት ተብላችኋል
🛑የተፈራው ደረሰ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሰማይ ወረደ አስፈሪው ነገር መጣ ምድር ተናወጠች
Просмотров 11621 день назад
🛑የተፈራው ደረሰ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሰማይ ወረደ አስፈሪው ነገር መጣ ምድር ተናወጠች
‼️እኛ እየበዛን እነርሱ እየጠፉ ይገኛል አባታችን እውነታውን ተናገሩ ኦርቶዶክስ የለችም በሱስ አልቃለች...
Просмотров 64621 день назад
‼️እኛ እየበዛን እነርሱ እየጠፉ ይገኛል አባታችን እውነታውን ተናገሩ ኦርቶዶክስ የለችም በሱስ አልቃለች...
🛑አእላፋት ዝማሬ ላይ የታየው የብርሃን ማዕበል...ብዙዎች የተናደዱበትን ህብረት ተመልከቱ ብርሃኑን..
Просмотров 57821 день назад
🛑አእላፋት ዝማሬ ላይ የታየው የብርሃን ማዕበል...ብዙዎች የተናደዱበትን ህብረት ተመልከቱ ብርሃኑን..
🛑 የአእላፋት ዝማሬ ይሄን ያህል ለምን አስቆጣቸው ግን?? ተዋሕዶ ማንም ላይ አትደርስም እኮ❤😘
Просмотров 12 тыс.21 день назад
🛑 የአእላፋት ዝማሬ ይሄን ያህል ለምን አስቆጣቸው ግን?? ተዋሕዶ ማንም ላይ አትደርስም እኮ❤😘
🛑አክሊል መመንኮስ አልፈልግም አገባለሁ አለ እንዴት መንፈሳዊ ህይወት እንደጀመረ ተናገረ #ማንን_Follow_እንደሚያደርግም_ታወቀ
Просмотров 4 тыс.21 день назад
🛑አክሊል መመንኮስ አልፈልግም አገባለሁ አለ እንዴት መንፈሳዊ ህይወት እንደጀመረ ተናገረ #ማንን_Follow_እንደሚያደርግም_ታወቀ
🛑 በአእላፋት ዝማሬ የተገኙ ታዋቂ አርቲስቶች እነ ማን ነበሩ?ፓትሪያርኩ ለአርቲስቶቹ መልዕክት አስተላለፉ
Просмотров 18121 день назад
🛑 በአእላፋት ዝማሬ የተገኙ ታዋቂ አርቲስቶች እነ ማን ነበሩ?ፓትሪያርኩ ለአርቲስቶቹ መልዕክት አስተላለፉ
🛑ለፓሪስ ኦሎፒክ ፀያፍ መልዕክት መልስ ተሰጠ ተዋህዶን ዝቅ ማድረግ አይቻልም ብዙዎች በተደረገው ነገር የተሰማቸውን አሰምተዋል.....
Просмотров 4,9 тыс.21 день назад
🛑ለፓሪስ ኦሎፒክ ፀያፍ መልዕክት መልስ ተሰጠ ተዋህዶን ዝቅ ማድረግ አይቻልም ብዙዎች በተደረገው ነገር የተሰማቸውን አሰምተዋል.....
እግዚአብሔር ይመስገን።
ምቀኛ ምንም መናፍቅ አይደለም እባካችሁ ችግር ካለም በዉሰጥ መነጋገር ነዉ እንጂ እንደዘመድኩን አይነት የአባቶቻችንን የወንድሞቻችንን ሰም በማጥፋት እምነተችንን የሚያዋርዱ መቀኞች ወጣቱን ለምን አሰተማሩ መለሱ ብሎ ማዋረድ ምን ይሉታል የሱ የዩቱይብ ሸቀላ ይቀርበታላ በሰድብ እድሜዉን የገፋ ማፈርያ ነዉ አብልተዉ አጠጥተዉ ከገዳና አንሰተዉ ሰዉ ያረጉትን አባት እንኳን ሲያዋርድ የኖረ ጋጠወጥ ነዉ ሰለዚህ የዘመድኩንም ብልግና አያሰደንቅም
እግዚአቤሔር ይመስገን አንተም ኑርልን ወንድማችን።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
Egziabher yimesgn 🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ወይም ምእመናን በአክሊለ ጉዳይ የተነሳው በኔ እይታ በሁለቱም ሳይድ የሚመስሉ ነገሮች ያለ የሚመስል ነገር ያለ ይመስላል፡፡ ነገር ግን አክሊለ በጣም ራሱን ሰጥቶ እየሰራ ነው ያለው የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ስህተቱንም መቀበል ያስፈልጋል፡፡ ስህተቶች የሚነገርበት አግባብ ቤተክርስቲያኗ የራሷ ልጆች አወያይታ የተሳሳተውን በሚዲያ ሳይወጣ የሚታረምበት አሰራር ቢፈጠር መልካም ነው አለበለዚያ የመስራት ፍላጎት የሚቀንስ ነገሮች ሊፈጥር ይችላልና፡፡ አክሊለን በጣም እንወደዋለን እናከብረዋለን ያስፈልገናል 99% የሚያስተምረው ኦርቶዶክስ የሚሸቱ ናቸው እባካቹ ለመታየት ብላቹ አገልጋዮቻችን በገሀድ መስደቡ መቆም አለበት፡፡ አንድነት ሊኖራቹ ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን!
አኬዋ በርታ ወደማችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢💖💖💖💖💖💖
እግዚአብሔር ይመስገን
ህዝበ ክርስቲያንም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ መስማት የሚፈልገው የወንድማችንን የአኬን የወንጌል ትምህርት ነው እንጂ የዘመድኩን ፖለቲካ ሰልችቶታል ፖለትከኛ ፖለቲካ ኦርቶዶክስን ጎዳት እንጂ አልጠቀማትም አንሰማም
ኢሄ ትመርት ለኔ ነው፡፡
💖💖💖💖💖 💯 እግዚአብሔር ይመሰገን😢💞💞💞
እግዚአቤር ይምሰገን
አግዛበሀሬይመስገነ
ለአኬ ነግረውታል የቲብት መልስ ነው እሚመልሰው
ማን አኬ ነው?
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
egzabher yamesganaa❤❤❤
እባካችሁ በሰው ላይ ለመፍረድ አትቸኩሉ
አኬዋ በርታ ወድማችን
egzaber ymsgn
አኬ የሚሉት እውነተኛ ኦቶዶክስ ከሆነ ምድነው ጥፋቴ ብሎ ለምን አይጠይቅም እነሱ በድሜም በትምህትም ይቀድሙታል ህዘብ ሰው ነው እሚከተለው አኬ አዋቅ አዋቅ ነኝ አይበል
ወቶ ይከራከር ለምን ዝም nwe ማለት ያለበት ሁሉንም አግዚአብሔር ያውቃል ሰው eko ene ማነኝ አይለም
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አክለ ማንፍቅ አይድለምም
A
አቤት ቅናት! ዘመዴ ከጎዳና ወደ ተዋዶ አሳዳጅ! ዲያቆን ዮርዳኖስ አንተ ራስን ጣኦት አያደረግህ ነው ! ሁሉን አውቃለሁ ብለሃል!
👍🏻
ኧረ በማርያም ከዚህ ልጅ አናት ላይ ወረዱ ሁሉንም መናፍቅ ነው ማለት ጥሩ አደለም ዘመድኩን በአፉ ማራት ከጳጳስ እስከ ታች ያሉትን ሁሉ መሳደብ አመሉ ነው ዲያቆን ዮርዳኖስ ስጋትህ ይገባናል ግን ሁሉንም መናፍቅ ባንል መልካም ነው
Are endew endet yeshalenal yeh metelalf eskemech new!!!
EGZIABEHER YEMESEGEN1!!!!!
Hmmm yamal fith le Simbo😭
አሜን 3 ቃል ሂውት ይስምልን ሊቅ ሊቅውት አባ ክብር ኪድን ብርክቺው ይድርስይ እድሁም ለወድምችን መምህር ቃል ሂወት ይስምን 👏👏👏
እግዝአብር ልብ ይስትን
የትኛውን እውነት ዘመድኩን እውነት አያውቅም
ኢዮአብ እኔ ሁሌም ሼር ልይክ አርግለው እኮ ምንም አይጎልብይም እንክን አድርስቹ ለቅዱስ መርቆንዮስ በዓል የተዋይዶ ልጆች 🥰🥰🥰🥰
እንደው በጣም ያሳዝናል በአደባባይ እንዲህ መሳደብ የክርስትያን ጠባይ ነው በዛ ላይ የዲያቆን?!? እንዴት ብዙ ሰዎችን ወደ ቤተክርስቲያን እየመለሰ ያለውን አኬን ለመሳደብ ምን አይነት ሞራል ነው? ምን አይነት የቅናት መንፈስ ነው? የምን ዲያብሎስን ማስደሰት ነው? ቢሆን እኮ በውስጥ መነጋገር ሲቻል? ወንጌል የገባህ ከሆነ ትንሽ ትህትና እና ፍቅር ይኑርህ መቼም የሚሰራን ሰው አይወደውም አኬን ለቀቅ አርጉና እስቲ ሀይማኖት ስበኩ ወይም ተማሩ ዲያቆኑ ግን እውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነው? ትህትና የለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
😭😭😭😭😭እግዝዮ ማር ክርስቶስ ንፍስ የምር ፍርድ ክስው አደልም ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
EGZIABHER hoy hulun ANTE tawukaleh ewunetu ANTE GARE new 😭
እኛ,,,ቤተሰቦቻችን,,,,በጣኦት,,,አምልኮ,,,,ያሳደጉን,,,,መሐይሞች,,,ከማን,,እንማር,,,,አንዳችው,,አንዳችሁን,,,,እየከሠሣችሁ,,,,,አወዛገባችሁን,,,,አዋቂ,,,የምትባሉ,,,ሰዎች,,,,,???ዘመድኩን,,,,የማይሰድበው,,,,ሰው,,,,,የለም,,,,,💔💔
እግዚአብሔር ይመስግን
እግዚአብሔር ይመስገን
Aklile is good teacher but so was Begashaw back in his days. However, if you noticed in the recent days the videos, he posted he said that women can go to holy communion wearing trousers which is not the manner deacon Yordanos is right because he is trying to protect the religion its followers learning from the past and all so I don't make this as an individual quarrel between two people, we are talking about blasphemy and keeping a religion here and also we have to learn from the past mistakes we have gave the chance to happen so we don't have to be follower of person but the religion and the orthodox bible if we say we are orthodox!
ቪዲዮ ምትሠሩ ሠዎች ግርም ትሉኛላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያሳድግህ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ይገርድህ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን
wendime eyob enamesegnalen