- Видео 1 131
- Просмотров 205 214
መጽሐፍ ቅዱስ Holy Bible
США
Добавлен 20 фев 2022
Above all, taking the shield of faith, wherewith ye shall be able to quench all the fiery darts of the wicked.
And take the helmet of salvation, and the sword of the Spirit, which is the word of God:
Praying always with all prayer and supplication in the Spirit, and watching thereunto with all perseverance and supplication for all saints;
በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
- ኤፌሶን 6፥17

Amharic Bible Audio ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
የሉቃስ ወንጌል 2
1 በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች።2 ቄሬኔዎስ በሶርያ አገር ገዥ በነበረ ጊዜ ይህ የመጀመሪያ ጽሕፈት ሆነ።3 ሁሉም እያንዳንዱ ይጻፍ ዘንድ ወደ ከተማው ሄደ።4-5 ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥7 የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።10 መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።12 ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።13 ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦14 ክብር ለእግዚአብሔር ...

Просмотров: 85
Видео
አንድ ጊዜ የተወለደ ሁለት ጊዜ ይሞታል ሁለት ጊዜ የተወለደ አንድ ጊዜ ይሞታል
Просмотров 10914 часов назад
ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። 4 ኒቆዲሞስም። ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። 5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። 6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። 7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። 8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
Просмотров 141Месяц назад
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። የማቴዎስ ወንጌል ruclips.net/video/cogbICIGJFs/видео.html የማርቆስ ወንጌል ruclips.net/video/4wPEhLB4rQY/видео.html የሉቃስ ወንጌል ruclips.net/video/uY5_GkFugYU/видео.html ruclips.net/video/fN4HB7Sjnq4/видео.html የዮሐንስ ወንጌል ruclips.net/video/rP2_xWQaJU/видео.html ruclips.net/video/fQzC9ukeFgs/видео.html ruclips.net/video/atA5-7G7vAQ/видео.html ruclips.n...
“አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።” - መዝሙር 102፥27
Просмотров 893 месяца назад
መዝሙር 102 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው። ²⁶ እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤ ²⁷ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። ²⁸ የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች። የማቴዎስ ወንጌል ruclips.net/video/cogbICIGJFs/видео.html የማርቆስ ወንጌል ruclips.net/video/4wPEhLB4rQY/видео.html የሉቃስ ወንጌል ruclips.net/video/uY5_GkFugYU/видео.html ruclips.net/video/...
እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት
Просмотров 2435 месяцев назад
⁶ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤ ⁷ ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ። የማቴዎስ ወንጌል ruclips.net/video/cogbICIGJFs/видео.html የማርቆስ ወንጌል ruclips.net/video/4wPEhLB4rQY/видео.html የሉቃስ ወንጌል ruclips.net/video/uY5_GkFugYU/видео.html ruclips.net/video/fN4HB7Sjnq4/видео.html የዮሐንስ ወንጌል ruclips.net/video/rP2_xWQaJU/видео.html ruclips.net/video/fQzC...
“የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።”
Просмотров 645 месяцев назад
ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ ¹⁹ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ የማቴዎስ ወንጌል ruclips.net/video/co...
ትንቢተ ሚልክያስ Malachi በሚልክያስ እጅ ለእስራኤል የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው።
Просмотров 8435 месяцев назад
በሚልክያስ እጅ ለእስራኤል የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤ ተራሮቹንም በረሃ አደረግኋቸው፥ ርስቱንም ለምድረ በዳ ቀበሮች አሳልፌ ሰጠኋቸው። ኤዶምያስ፦ እኛ ፈርሰናል፥ ነገር ግን የፈረሰውን መልሰን እንሠራለን ቢል፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ ይሠራሉ፥ እኔ ግን አፈርሳለሁ፤ በሰዎችም ዘንድ፦ የበደል ዳርቻና እግዚአብሔር ለዘላለም የተቈጣው ሕዝብ ይባላል። ዓይኖቻችሁም ያያሉ፥ እናንተም፦ እግዚአብሔር ከእስራኤል ዳርቻ ወዲያ...
ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 4 Malachi Chapter 4 ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች
Просмотров 605 месяцев назад
እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ ለእስራኤል ሁሉ ሥርዓትንና ፍርድን አድርጌ በኮሬብ ያዘዝሁትን የባሪያዬን የሙሴን ሕግ አስቡ። እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀ...
ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 3 Malachi Chapter 3 የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል፤
Просмотров 1975 месяцев назад
እነሆ፥ መልእክተኛዬን እልካለሁ፥ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል፤ እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል፤ የምትወዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ ነገር ግን እርሱ እንደ አንጥረኛ እሳትና እንደ አጣቢ ሳሙና ነውና የሚመጣበትን ቀን መታገሥ የሚችል ማን ነው? እርሱስ በተገለጠ ጊዜ የሚቆም ማን ነው? የማቴዎስ ወንጌል ruclips.net/video/cogbICIGJFs/видео.html የማርቆስ ወንጌል ruclips.net/video/4wPEhLB4rQY/видео.html የሉቃስ ወንጌል ruclips.net/video/uY5_GkFugYU/видео.html ruclips.ne...
ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 2 Malachi Chapter 2 እግዚአብሔር በአንተና በልጅነት ሚስትህ መካከል ምስክር ስለ ሆነ ነው።
Просмотров 965 месяцев назад
እናንተም፦ ስለ ምንድር ነው? ብላችኋል። ሚስትህ ባልንጀራህና የቃል ኪዳንህ ሚስት ሆና ሳለች እርስዋን አታልለሃታልና እግዚአብሔር በአንተና በልጅነት ሚስትህ መካከል ምስክር ስለ ሆነ ነው። እግዚአብሔር የሕይወትን መንፈስ አንድ አድርጎ ጠብቆልን የለምን? እርሱም የሚፈልገው ምንድር ነው? ዘር አይደለምን? ስለዚህ መንፈሳችሁን ጠብቁ፥ ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል። መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ። እግዚአብሔርን በቃላችሁ አታክታችኋል። እናንተም፦ ያታከትነው በምንድር ነው? ...
ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 1 Malachi Chapter 1 ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር
Просмотров 1165 месяцев назад
በሚልክያስ እጅ ለእስራኤል የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤ ተራሮቹንም በረሃ አደረግኋቸው፥ ርስቱንም ለምድረ በዳ ቀበሮች አሳልፌ ሰጠኋቸው። ኤዶምያስ፦ እኛ ፈርሰናል፥ ነገር ግን የፈረሰውን መልሰን እንሠራለን ቢል፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ ይሠራሉ፥ እኔ ግን አፈርሳለሁ፤ በሰዎችም ዘንድ፦ የበደል ዳርቻና እግዚአብሔር ለዘላለም የተቈጣው ሕዝብ ይባላል። ዓይኖቻችሁም ያያሉ፥ እናንተም፦ እግዚአብሔር ከእስራኤል ዳርቻ ወዲያ...
ትንቢተ ዘካርያስ Zechariah የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦
Просмотров 2235 месяцев назад
በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር። ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ የቀደሙት ነቢያት ለአባቶቻችሁ እንዲህ ብለው ሰብከዋል፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ፤ እነርሱ ግን አልሰሙም፥ እኔንም አላደመጡም፤ እንደ እነርሱ አትሁኑ፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡ አባቶቻችሁ ወዴት...
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 14 Zechariah Chapter 14 እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል፡
Просмотров 1055 месяцев назад
እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል፥ ብዝበዛሽንም በውስጥሽ ይካፈላሉ። አሕዛብንም ሁሉ በኢየሩሳሌም ላይ ለሰልፍ እሰበስባለሁ፤ ከተማይቱም ትያዛለች፥ ቤቶችም ይበዘበዛሉ፥ ሴቶችም ይነወራሉ፤ የከተማይቱም እኵሌታ ለምርኮ ይወጣል፥ የቀረው ሕዝብ ግን ከከተማ አይጠፋም። እግዚአብሔርም ይወጣል፥ በሰልፍም ቀን እንደ ተዋጋ ከእነዚያ አሕዛብ ጋር ይዋጋል። በዚያም ቀን እግሮቹ በኢየሩሳሌም ትይዩ በምሥራቅ በኩል ባለው በደብረ ዘይት ላይ ይቆማሉ፤ ደብረ ዘይትም በመካከል ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ይሰነጠቃል፥ እጅግም ታላቅ ሸለቆ ይሆናል፤ የተራራውም እኵሌታ ወደ ሰሜን፥ እኵሌታውም ወደ ደቡብ ይርቃል። የተራሮችም ሸለቆ እስከ አጸል ይደርሳ...
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 13 Zechariah Chapter 13 በዚያም ቀን ነቢያቱ ሁሉ ትንቢትን ሲናገሩ
Просмотров 1075 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 13 Zechariah Chapter 13 በዚያም ቀን ነቢያቱ ሁሉ ትንቢትን ሲናገሩ
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 12 Zechariah Chapter 12 ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው።
Просмотров 1056 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 12 Zechariah Chapter 12 ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው።
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 11 Zechariah Chapter 11 ሊባኖስ ሆይ፥ ደጆችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ።
Просмотров 586 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 11 Zechariah Chapter 11 ሊባኖስ ሆይ፥ ደጆችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ።
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 10 Zechariah Chapter 10 ተቤዥቼአቸዋለሁና በፉጨት ጠርቼ እሰበስባቸዋለሁ
Просмотров 566 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 10 Zechariah Chapter 10 ተቤዥቼአቸዋለሁና በፉጨት ጠርቼ እሰበስባቸዋለሁ
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 9 Zechariah Chapter 9 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤
Просмотров 1276 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 9 Zechariah Chapter 9 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 8 Zechariah Chapter 8 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ
Просмотров 816 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 8 Zechariah Chapter 8 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 7 Zechariah Chapter 7 እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፤
Просмотров 837 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 7 Zechariah Chapter 7 እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፤
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 6 Zechariah Chapter 6 የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃልአጥብቃችሁ ብትሰሙ ይህ ይሆናል።
Просмотров 997 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 6 Zechariah Chapter 6 የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃልአጥብቃችሁ ብትሰሙ ይህ ይሆናል።
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 5 Zechariah Chapter 5 ተመልሼም ዓይኖቼን አነሣሁ፥ እነሆም፥ አንድ በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አየሁ።
Просмотров 547 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 5 Zechariah Chapter 5 ተመልሼም ዓይኖቼን አነሣሁ፥ እነሆም፥ አንድ በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አየሁ።
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 4 Zechariah Chapter 4 ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ
Просмотров 1207 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 4 Zechariah Chapter 4 ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 3 Zechariah Chapter 3 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገዴ ብትሄድ ትእዛዜንም ብትጠብቅ፥
Просмотров 928 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 3 Zechariah Chapter 3 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገዴ ብትሄድ ትእዛዜንም ብትጠብቅ፥
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 2 Zechariah Chapter 2 ዓይኖቼንም አነሣሁ፤ እነሆም፥ በእጁ የመለኪያ ገመድ የያዘ አንድ ሰውን አየሁ።
Просмотров 568 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 2 Zechariah Chapter 2 ዓይኖቼንም አነሣሁ፤ እነሆም፥ በእጁ የመለኪያ ገመድ የያዘ አንድ ሰውን አየሁ።
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 1 Zechariah Chapter 1 ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥
Просмотров 2118 месяцев назад
ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ 1 Zechariah Chapter 1 ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥
Amharic Audio Bible ትንቢተ ሐጌ Haggai Amharic Bible እንደ ቀለበት ማተሚያ አደርግሃለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡
Просмотров 1668 месяцев назад
Amharic Audio Bible ትንቢተ ሐጌ Haggai Amharic Bible እንደ ቀለበት ማተሚያ አደርግሃለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡
ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 2 Haggai Chapter 2 በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡
Просмотров 1258 месяцев назад
ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 2 Haggai Chapter 2 በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡
ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 Haggai Chapter 1 የእግዚአብሔርም ቃል በነቢዩ በሐጌ እጅ እንዲህ ሲል መጣ፦
Просмотров 2708 месяцев назад
ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 Haggai Chapter 1 የእግዚአብሔርም ቃል በነቢዩ በሐጌ እጅ እንዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Audio Bible ትንቢተ ሶፎንያስ Zephaniah ወደ ሶፎንያስ የመጣ የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።
Просмотров 1379 месяцев назад
Amharic Audio Bible ትንቢተ ሶፎንያስ Zephaniah ወደ ሶፎንያስ የመጣ የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።