- Видео 23
- Просмотров 496 747
ተεพ๑δr๑ร Ignatius
Добавлен 8 апр 2012
Видео
ደብረ በንኮል መድኃኒነ እግዚእ ገዳም
Просмотров 3644 года назад
መዝሙር 84 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
አነ ውእቱ ፍኖተ ሕይወት ዘጽድቅ ⇝ #የሕይወትና_የእውነት_መንገድ_እኔ_ነኝ ዮሐ ፲፬፥፮
Просмотров 6144 года назад
ለቅዱስ ላሊበላ ልደት በየኔታ ገብረ መድኅን የተሰጠ ትምህርት
"የጽዮን ደጆች" መዝ ፹፮፥፪
Просмотров 2914 года назад
መዝሙር 86(87) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤ ² ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። ³ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል። ⁴ የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ። ⁵ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። ⁶ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥ በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል። ⁷ በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል።
የትንሣኤ ሌሊት ምስባክና ወንጌል ከቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ጎልጎታ ፳፻፲ ዓ·ም
Просмотров 6656 лет назад
የትንሣኤ ሌሊት ምስባክና ወንጌል ከቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ጎልጎታ ፳፻፲ ዓ·ም
"አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት" ዲ/ን መምህር በትረ ጥዑመ ልሳንና መልአከ ሰላም ሰሎሞን ተካ
Просмотров 24 тыс.6 лет назад
"አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት" ዲ/ን መምህር በትረ ጥዑመ ልሳንና መልአከ ሰላም ሰሎሞን ተካ
በተግባር የሚሰበክ መንፈሳዊነት (ትሕትና)
Просмотров 1,3 тыс.8 лет назад
👉👉👉 " እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።" (የዮሐንስ ወንጌል ፲፫:፲፬) 👉👉👉 " እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል። " (ትንቢተ ሶፎንያስ ፪:፫) 👉👉👉" እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች ፲፪:፲፮)
"ህገ አምላኩ በልቡ" በዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው
Просмотров 38 тыс.8 лет назад
"ህገ አምላኩ በልቡ" በዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. ፴፯ ቁ ፴ -፴፩) " የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል። የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው፥ በእርምጃውም አይሰናከልም።"
የመጀመርያው ተዓምር
Просмотров 34 тыс.9 лет назад
በክቡር ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ (በገሊላ ቃና የተሰጠ ትምህርት ሚያዝያ 2007 ዓ. ም. )
ርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ፅዮን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ታሪክ
Просмотров 10 тыс.10 лет назад
ርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ፅዮን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ታሪክ
ምስካበ ቅዱሳን መድኃኔዓለም ገዳም1 ድንቅ የዘመኑ የድንጋይ ላይ ቅኔ የአለት ላይ ዜማ
Просмотров 32 тыс.10 лет назад
ምስካበ ቅዱሳን መድኃኔዓለም ገዳም1 ድንቅ የዘመኑ የድንጋይ ላይ ቅኔ የአለት ላይ ዜማ
ዘማሪ ፣ የዜማ ማሳሪያዎች ተጨዋች እና ዜማ ደራሲው ዘውዱ ጌታቸው ሁል ጊዜም በሥራዎችህ እደሰታለሁ፡፡ ይሄንን ዝማሬ ስሰማ ከልቤ ነው የሚሰማኝ፡፡ የመምህርንም ግርማ ባቱን የግጥም ኃይልና የትምህርተ ሃይማኖት ጉልበት አይበታለሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
Kale hiywot yasemalen amen
Kale hìywot yasemalen amen
ዲያቆን በትርሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ነው ❤
ቦታውን በአካል ሄጄ አይቸዋለሁ እጅግ ድንቅ ስፍራ ነው
I would like to train in Mhur Eyesus
እመቤቴ ፃድቃኔ ማርያም እሰው አገር ሆኘ ጠርቼሽ እኔ ሀጥያተኛ አላሳፈርሽኝም እንደሰማሽኝ ለደጂሽ አብቂኝ አመሰግንሻለሁ ክብር ለልጂሽ ተመስገን::
ቀረፃ ላይ ተጠንቀቁ የቤተክርስቲያን ሚስጢር ጠብቁ
ነፍሳቸውን ይማር
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemalin!!!
ቃለህይወትያሰማልንደ ጇንለመርገጥያብቃን❤❤❤
እናቴ እኔ እሴተ ጻድቅን ለደጅሽ አብቂኝ
ይሄ ቅዱስ ስፍራ ይለይብኛል እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ሄጄ ነበር በጣም ደስ ይላል ዳግም የተፈጠርኩ ነው የመሰለኝ ያለው ሰላም ኦ አምላኬ 😢😢😢እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው የሚለውን ቃል ያንዬ በኔ ላይ አይሁት ድጋሜ ለመሄድ እግዚአብሄር ለደጁ ያብቃን ሁላችንም
Ledejeshi abikigne emebety amen amen amen.
እኔንን ስላሣያችኹን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
BETAME YEMWEDEW GEDAME NEW
ፃድቃኔ ማርያም እናቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ❤❤❤
አሜን
መዲያለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ💔😥😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen 🇨🇬🇨🇬✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢🕯️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ኧረ አክሊል አድርጉ ስርዓት አይጓደል፡ወንድሞቼ
እሺ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ልብን የሚገዛ ያሬዳዊ ዜማ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን በረከቱ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም እናመሰግናለን ፡፡በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው፡፡ የወረዳው ታሪክ የወረዳው መንግስት ምንም የሰራው ነገር ባይኖርም የምሁር አክሊል ታሪክ ጭምር በጥሩ ሁኔታ ቀርቧል እናመሰግናለን፡፡ በሄድሁበት ሁሉ ከወረዳው ውጭ ያሉ ማህበረሰብ ኦኸ የጎሳ ስም ነው እያሉን ነው በዚህም ከብዙ ሰዎች የወረዳ ስም ነው ሲባሉ ግራ ይገባቸዋል፡፡ ገዳሙ የሰራው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ከገዳሙ በተጨማሪ የወረዳው አመራር ምሁር አክሊል ካሉ በኋላ በቅንፍ ውስጥ ታፔላ ሲጽፉ ኦኸ የሚል ስም ማካተት አለባቸው፡፡ የወረዳው ተወላጅ ሆኖ ኦኸ የሚለውን ስም የማያውቁም አሉ፡፡ አሁንም እላለሁ ከገዳሙ በተጨማሪ ወረዳው ጥንታዊውን ስም ሊያስተዋውቅልን እንፈልጋለን፡፡
የፃድቃኔዋ ማርያም ስውሯ ፅላት የዘርያቆብ እመቤት አንቺ ጠብቂኝ
ኡፍ ምን ብዬ ልገራቹ ቃላት ያጥረኛል ስለ እናቴ ፃድቃኔ ማርያም ከብዙ ችግር አዉጥታኝ የሀሳቤ ካሠብኩት በላይ አደረገችልኝ ምስጋና ይግባት
የማይጠገብ ሁሌም አዲስ በእቅፏ ነው ያለህው በስጋ ብትለይም በመንፈስ አልተለየከንም 🙏🙏🙏 እንኳን አደረስሳቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
AMEN AMEN AMEN QALE HYWET YASEMALN BEREKETWA FQRWA AMALADNETWA YASADRBEN FETARYACHIN AMEN
WOW
Wwwwwwwwww deacon
amen amen amen
በውእነት የተቀደሰና የተባረ አገር ነው
ለደጅሽ አብቂን እናታችን
Betame des yelal Egzabhar abzeto yebarklen amen.
amen amen amen
አቡቀለምሲስ፡ በናታችሁ የ መምህር በትረ ጥዑመ ልሣን፡ ጉሮሮ፡ እጅግ በጣም ነፍሴን አስደስቷቷልና ሌላ የሱን ድምጽ ቅጂ ከየት ማግኘት እንደምችል እርዱኝ::መልሳችሁን በጉጉት እየጠበኩ ነው፡፡
ኧረ ተዉ ላኩ ባካችሁ፡፡ እየጠበኩ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን m.ruclips.net/channel/UCKGh-U7U7pnvFUIEGXPOnNw
ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በትረ የደብራችን ዐይን ነህ በእውነት
Amesgnalehu
Yt dbr nw
ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንንን
ዳግም እመቤቴ ለደጇ ታበቃኝ ከሞት ድኚባታለሁ
አባቴ ስወዶት እኮ
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
Egziabher yestilgn. Humble suggestion, there is no need for the zema/hymns/Mezmur in the background, it’s distractive and at times louder than the speaker. There is no need to dress up the word of God, it’s perfect by its self. Thank you, keep your service going!
በረከታቸው ይደርብን አቦ ይፉቱኝ
መምህራችን ሊቁ ገብረ መድኅን ሕይወት የኾነውን ቃል ያሰማልን የአባትቻችን ፍኖት እንጓዝበት ዘንድ ጸሎታቸው ይርዳን 😢😢😢