- Видео 47
- Просмотров 67 809
Habiba ሀቢባ
Добавлен 26 дек 2024
ሰለመዳም ቅመሞች ታሪክ
Видео
አስገራሚ የሂወት ታሪእ ዳጊ #እራስን መቀበል# ይቅር ባይነትን #በጣም ብዙ ነገር ያስተምረናል እኔ #ተምሪበታለሁ
Просмотров 64016 дней назад
ዳጊ ይቅር ባይነትን በጣም ብዙ ነገር ያስተምረናል
ሀቢባን ሰው እድጠላት እነጥቃቅን በሚሰሮበት# የዛሪው # እውነት ይለያል ጋይስ #በደስታ ነው ያለቀስኩት
Просмотров 4,8 тыс.17 дней назад
ሀቢባን ሰው እድጠላት በሚሰሩበት የዛሪው ይለያል
አይሻን ልረዳት ቁጥሯን ስጡኚ አላሀምዱሊላ በአይኔ ሳላይ ሠዉን አልሳደብም አይሻን የሚትሳደብወየሁላቺሁ
በራህማ አትፍረዱ አኢሻ ኢቶ ስኖር ምንም ነገር የለኝም ብላ በአላህ ስም ስትምል ነው ይሄ ሁላ ጉድ የመጣው በርግጥም ይች ልጅ አሁላይ ድነኛ ስለሆነች ማውራት አትፈልግም ግን አትማል ?????
የሰውን ነውር የደበቀ የወል ቂያማ አላህ የሱን ነውር ይደብቅለታ እዴት ቻላት እራህመትን ሰይድ የሱንም የአይሻንም ገበና ዝርግፍ ከሙስሊም አይጠበቅም ኢታ ቂላ
ሀቢባ አትሳሳች ማህተም ስላልሽው ድሮ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እና ሰሀቦች ምስክር ይዘው ሳይፃፃፉ ኒካህ አስረዋል አሁን ላይ ነው መፃፃፍ የመጣው እንጅ ኒካህ ማሰር በድምፅ ሆኖ ሳለ ኒካሁንም ማውረድ ግዴታ መፃፃፍ አይጠበቅም ይህ ነው።
አኢሻ ምትባል ልጅ ምን አይነት ሴት እንደሆነች ተረድቻት ባሏም እንዲጠነቀቅ ፅፌ ነበር አሁንም ቢሆን ሰኢድ እና የአሁን ባለቤቱ መነሳት የለባቸውም!!!እች ውሸታም ነች ሙስሊም ሙስሊም አትበይ እራስሽን ወክለሽ አውሪ ዲነል ኢስላም አንች ጨመርሽ ተቀነሽ አይቀንስም አይጨምርም ዲናችን ሙሉ ነው አታወናብጅ ባለጌ ሴቶች እየመጣችሁ አትዘላብዱ አላህን ፍሩ ሀቅን ይዛችሁ ቢሆን እንጅ አትቅረቡ።
እራህማ ፍርጭርጭ ብላቀንታለች ልጂቱቆንጆናት እንዳው ያላት ፀባይ ሰይድ መልሳት እባክህን
አይሻን ሰይድ መልሳት በፈጠረህ
ሀቡ ስላም እህቴ ለልጆቼ ተስፍ ሁኚያቸው እባክሽ እርጂኝ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ
❤❤❤❤❤🎉
ራህመት ወላሂ ምቀኛ ናት አንሻ ሀቀኛ ናት ዱኖን በደብ ታቃለይ እዚህ ጃሂል ናቸው ያህመትም ጃሂል ናት ቱ
ሲቸመር ሲርያ የሚባል አለ ያ ውድቅነው አባቴ ታላሳሰራት ወይም በውክልና ነው የሚሆነው ኒካ አንሻን ምቀኛ በዝቶባታል
♥️♥️❤️❤️❤️
111
አስገቢ ከቻልቻ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ነዉ ሀቡ የሁሉም በጥሞና አዳምጭ ዉሸት ጥሩ አይደለም ከዉሸታም ሌባ ይሻላል ሌባን እንጠነቀቃለን ዉሸታም ሰዉ ጥሩ አይደለም ሰዉና ሰዉ ያጋድላል አይሻ ከስተቷ መማር አለበት ሀቡ በዉስጥ አወራሻለሁ ስትልሽ ለምን ሌላዉን እንደምትይዉ ለምን አይሻንም መደባለቅ አያስፈልግም ለምን አትያትም ሲጀመር በኒካላይ ኒካ ወንጀል ነዉ ሀራም ነው
ከሴት ምቀኛ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቃን ያረብ
ባል ተብየው ወድ ከሆነ ቤተሰቦቻን ሚስቴን አጡ ብሎ በጠየቀ በሚድያ መተሽ እህት ተብየዋ ልሀጭሽን ተምረጭ ያገባት ወድምሽ ነው አች ምናባሽ አገባሽ አሽቃባ
😂😂😂😂
እራህመት ጅል ጥብ ቆሻሻ ሰገጤ ነሽ ቅናት ተቃጥለሽ ነው አሻን የሰው አገር ናት ትያለሽ ተኬኒያ የመጣች አረግሻት ግም መጀመሪያ ባልሽ ያለብሽን ችግር ሲነግርሽ መስማት ቆሻሻ
እቤት ውሥጥ በሺማግሌ እፀድቃል ሀቢባየ
ሲጀመር እጮኛ ሌላ ባል ሌላ እጮኛ አላት ማለት ኒካ አላት ማለት አይባልም
ከኒካሀ ላይ ሀራምነው
እደሙስሊም ኒካሀ ሳይወርድ እዴት ሀራምነው እረባአላህ ይቻላል አትበይ
አላህን ፍሩ ሙስሊም ሆናችሁ ገመናችሁን በአደባባይ አታውጡ ችግር ካለ በውስጥ ጨርሱ ያለፈነገር እየፈለፈላችሁ አታዉጡ
ቀዝቀዝ ያለ ጦርነት ቀጣይ ክፍል ይምጣልን😮
ባህላዊ ጋብቻን ወደ ዘመናዊ መቀየር ነው
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሰማን በወንዶች በተለይ ዱባይ ላይ ያለ መንፈስ ጉድ
habiba yesew nawir atawxu haram new
ምድረ ዚፍጥ ሁሉ
ሙስሊም እህቷ ጋር የዚህን ያክል መዞላለም ኧረ ሞትን አስታውሱ የአላህህህህ😢😢
ኢነ አሊላሂ ምን ጉድ ናችሁ የአላህ ሴት ልጅ በዚህ ልክ ጋጠወጥነት ኧረ ቸውውውው አላህን እንፍራ🎉🎉
እህት ተብየዋ ምን ሁና ነው የሚያጨርጭራት
መብቷ ነው
ይቺን ልጅ አፎን ዝጉ ምንአገባቸው ስለ አይሻ
ምን አገባት ይቺ ልጅ
የነዚክ ታሪክ አለማለቁ ይገርመኛል😂😂😂
እሶም በአላህ እየማለች ትዋሻለች ሙስሊም የሆነስው ወላሂ እያለ አይዋሽም እሶም ክሀደናት
ምንድነው ሀሳባቸው አልገባኝም የሴቶቹ እንደዚክ መሆን
ሴቶች ምቀኛ ናቸው አይሻ ለምን ብር ተሰጣት ብለው ይህ ያህል ምቀኛ የባል እህት ተብየዋ ግን ተልባ ናት ሳላገባ ብቀርስ ምን እሆናለሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጠን
ወላሂ በጣም ነው ያመመኝ ስለ ቆሻሻ ባለጎች ይቅርታ ሀቢባ እንደዚክ ያሉ ቆሻሾችን ባታወሪ ባታስገቢያቸው
ወላሂ በጣም አዝናለሁ ቆሻሾች ምቀኞች ባለጎች
አይ የሴት ምቀኛ
Setasetela menew tengebegebsh me to nw esye degi aregech akatelsh tegeyati neber
አሥታርቆቸዉ በአላህ አፉ ይባባሉ ሮመዶን ነዉ መጭዉ
አይሻ ውሸታም ነሽ መጀመሪያ ስሜ ጠፍ ምናምን እያልሽ ስትቀውጪው ነበር ባጭሩ በቃችሁ ሰውን አታሰልቹ ሰይድ እንኳን ተገላገልክ
እባካችሁ ልጅቱን ተዋት እባካችሁ አላህን ፍሩ የወጀል ጥግ ይህ ሁሉ በሚድያ መራከሥ
አሥታፍረላህ
ኡሚ በዱአሺ ዘመዴነሺ አዉቄሻለሁ ማለቴ አባትሺ ዘመዴነዉ አጣየ
ነይቶሎ በውሥጥ እኔነኘ 🙏
እራህመት ትክክልናት በቀደም ማስረጃ አጪስሟን አጥፍተሺ ተብላነዉ እናምንታድርግ
ራህማ ዝም ብላ ናት
ሜንታድርግሺ ማስረጃ አጪተብላነዉ
አቤት ሴቱ አኢሻ ግን ትግስተኛ ናት