Ethio Lyrics Stream
Ethio Lyrics Stream
  • Видео 16
  • Просмотров 104 470
ቴዲ አፍሮ Vs እዮብ መኮንን ጊዜ? Tedy Afro Vs Eyob Mekonn With Lyrics
ይህ ቪዲዮ ቴዲ አፍሮ እና እዮብ መኮንን ስለ ጊዚ ያቀነቀኑልን ሁለት ሀሳቦች ናቸው ተመልካቾቻችን የናንተን ሀሳብ አስተያየት እና ስለሀሳባቸው አንድነትና ልዩነት አብራሩልን እናመሰግናለን
This video is two ideas that Teddy Afro and Ayoob Mekonen gave us about Time. Thank you to our viewers for your thoughts and comment and for explaining the unity and diversity without thinking about them.
Просмотров: 73

Видео

GIGI Gud Fela Lyrics | እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ጉድ ፈላ
Просмотров 2712 часов назад
Enjoyed the Lyrics video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
እዮብ መኮንን ነገን ላየው Lyrics / Eyob Mekonn Negen Layew Lyrics
Просмотров 18516 часов назад
እዮብ መኮንን ነገን ላየው Lyrics / Eyob Mekonn Negen Layew Lyrics
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የጊዜ ሚዛን / Lyrics Artist Tewodros Kasahun ( Tedy Afro) Yegize Mizan
Просмотров 392День назад
የእውነትን የልብን መአከላዊ ቦታን ይነካል እና በደንብ ላዳመጠው አብሮ አለመዝፈን አይቻልም የዜማው ንጉሳችን ሁሌም ንገስ
እዮብ መኮንን እንዳጠፋሽ / Eyob Mekonn Endatefash Lyrics
Просмотров 3,7 тыс.День назад
Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this!!! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
የእዮብ መክንን ምርጥ 3 ዘፈኖች/ Lyrics Eyob Mekonn Best 3 Musics
Просмотров 6 тыс.День назад
Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
ዘማስ - ፍቅር የታለሽ Zemas - Fkr Yetale Lyrics
Просмотров 10414 дней назад
ሚጨመር ሚቀነስ ካለ አስተያየቶን በኮመንት ላይክ ማረጎን አይርሱ እናመሰግናለን Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
ጂጂ ካህኔ እጅጋየሁ ሽባባው Gigi Kahne Lyrics
Просмотров 74014 дней назад
ሚጨመር ሚቀነስ ካለ አስተያየቶን በኮመንት ላይክ ማረጎን አይርሱ እናመሰግናለን Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
እዮብ መኮንን ደብዝዘሽ / Eyob Mekonn Debzzesh (Lyrics)
Просмотров 64 тыс.21 день назад
Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
ሀይሌ ሩትስ ችጌ/ Haile Roots chigge| Ethiopian Music Lyrics
Просмотров 3,6 тыс.21 день назад
Enjoyed the video? Don't forget to subscribe for more content like this! በቪዲዮው ተደስተዋል? እንደዚህ አይነት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
ናቲ ሀይሌ በቃ Nati Haile Beka
Просмотров 1,4 тыс.21 день назад
ናቲ ሀይሌ በቃ Nati Haile Beka
ጩቢቲ chubiti
Просмотров 17Год назад
ጩቢቲ chubiti
በላይ ወያ ስንቱን ፋራ ሾመን
Просмотров 1312 года назад
በላይ ወያ ስንቱን ፋራ ሾመን
ዳዊት ጽጌ የመድረክ ፐርፎርማንሱ በጣም ትወዱታላቹ ለምቶዱት ሰው ጋብዙልኝ
Просмотров 1692 года назад
ዳዊት ጽጌ የመድረክ ፐርፎርማንሱ በጣም ትወዱታላቹ ለምቶዱት ሰው ጋብዙልኝ
November 8, 2022
Просмотров 26 тыс.2 года назад
November 8, 2022

Комментарии

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 2 дня назад

    The best music ever timeless 😊

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 2 дня назад

    The best music 🎶 ever we missed you legend eyob Mekonen 😊

  • @SelamYtaseb
    @SelamYtaseb 3 дня назад

    እዬባ ነፍስህን ይማረው

  • @mekdeslibsework1192
    @mekdeslibsework1192 3 дня назад

    ምናለ ቤቸሰቦቹን አዉቄ ሃዘን ደርሸ ትንሽ የእዮብ ሞት ሃዘን ቢቀልልኝ

  • @thewarrior-K
    @thewarrior-K 5 дней назад

    ሁሌ አድስ የሆነ ሙዚቃ

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen 9 дней назад

    ዋው ስወደዉ❤❤❤❤

  • @ZemuseOne
    @ZemuseOne 10 дней назад

    Betam arif sra bro👌👊

  • @HanaAshenafi-mi9dw
    @HanaAshenafi-mi9dw 10 дней назад

    ኤልያስ መልካ ለፍቅረኛው የፃፈላት ዘፈን

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 11 дней назад

    ዛሬም እራሱ ነገ ነበረ❤❤❤

  • @امينهامينه-ف2خ
    @امينهامينه-ف2خ 11 дней назад

    እዩባ ጨዋታ አዋቂ ነው😢❤❤

    • @tiktokcompilation3490
      @tiktokcompilation3490 11 дней назад

      በጣም ሚገርመኝ ሁሌም እንዳዲስ እንዲሰማ አድርጎ መስራቱ 😢😢😢 እኖድሀለን ያንተው ልጆች እንበረታለን

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 11 дней назад

    ❤❤

  • @dankira-lyrics
    @dankira-lyrics 12 дней назад

    ❤❤❤

  • @mekdeslibsework1192
    @mekdeslibsework1192 15 дней назад

    አቤት ይሄን ስሰማ ስንት ነገር አስታዉሳለሁ ሞትህ ለኔ ሁሌ አዲስ ሆኖ ልቤ ይሰበራል

    • @tiktokcompilation3490
      @tiktokcompilation3490 15 дней назад

      እውነት ነው መቅዲዬ ለምንጊዜም የሚሆን ዜማዎችን ሰቶናል እዮባችን

    • @SaadaWseen
      @SaadaWseen 9 дней назад

      😢😢😢ሞቷል እደ አዝናለሁ

    • @mekdeslibsework1192
      @mekdeslibsework1192 3 дня назад

      @@SaadaWseen ይሄን ኮሜን ለሚያነብ የምር እመኑኝ ባንድ የፀሎት ፕሮግራም ቦታ ሆኘ እዮብ በሃሳቤ ይመጣብኛል በሞቱን አይደለም መታመሙን አልሰማሁም ወዲያዉኑ አንድ በቦታወዉ ከኔጋር የነበረች ልጅ እዮብ አረፈ ስትለኝ ድርቅ ብየ ቀረሁ ምክኒያቱም በዛ በገዳም ቦታ እንዴት ላስበዉ ቻልኩ ወዲያዉስ እንዴት ረፍቱን ሰማሁ ብየ ግራ ገባኝ ለራሴ ለጥያቄየ የመለስኩት ግን ዘፈኖቹን ላስተዋላቸዉ መዝሙር ናቸዉ ልበ ቅንና የዋህ ስለነበረ ነዉ ብየ ከራሴ ጋር እያወረሁ በገዳሙ መጠለያ ሆኘ ልረሳዉ የማልችል ገጠመኘ ነበር ሙዚቃዎቹንም የመዝሙር ያህል አዳምጣቸዋለሁ ነፍሱ በአፀደ ገነት ትኑር

  • @welobati9388
    @welobati9388 17 дней назад

    Wawe

  • @dankira-lyrics
    @dankira-lyrics 25 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @elseelsemy5129
    @elseelsemy5129 2 года назад

    betam des ylal

  • @zinetzinet8215
    @zinetzinet8215 2 года назад

    😥😥😥😥😥😥