Tesbih Cafe ተስቢህ ካፌ
Tesbih Cafe ተስቢህ ካፌ
  • Видео 307
  • Просмотров 113 465

Видео

የ3ቱ ሰዎች ታሪክ @TesbihCafé #Islamic #audiobook
Просмотров 81Месяц назад
@TesbihCafé በዛሬው ዝግጅት የሶስቱን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
የሰሃቦች ታሪክ - ሳሊም የአቡ ሁዘይፋ መውላ ረ.ዐ | ክፍል 84 | Salim Ye abu huzyfa R.A @TesbihCafé
Просмотров 72Месяц назад
@TesbihCafé በ84ኛው ክፍል #ሃያቱሰሃባ የሳሊምን (ረ.ዐ) ታሪክ ይዘን ቀርበናል፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! የተሰማችሁን አጋሩን!
ራስን መበደል ክልክል ነው Zulm @TesbihCafé
Просмотров 38Месяц назад
@TesbihCafé ዛሬ ስለበደልና ተያያዥ ነገሮች እናቀርባለን፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! የተሰማችሁን አጋሩን!
ተውበትና ኢስቲግፋር Tawbah @TesbihCafé
Просмотров 28Месяц назад
@TesbihCafé የዛሬው ዝግጅት ስለተውበትና ኢስቲግፋር ያወሳል፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ካፒቴን ሙሐመድ አህመድ Captain Mohamed Ahmed @TesbihCafé
Просмотров 59Месяц назад
@TesbihCafé በዛሬው ዝግጅት ስለቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ካፒቴን ሙሐመድ አህመድ ባጭሩ እናቀርባለን፤አስተያየታችሁን አካፍሉን!
ለአለም ከተበረከቱ ግኝቶች መካከል... @TesbihCafé
Просмотров 262 месяца назад
@TesbihCafé በዛሬ ዝግጅታችን ደግሞ ሙስሊሞች ለአለም ካበረከቷቸው ነገሮች መካከል ጥቂቱን እናቀርባለን፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! የተሰማችሁን አጋሩን!
የሰው ልጅ ጭንቀት መንስኤዎች Stress @TesbihCafé
Просмотров 1202 месяца назад
@TesbihCafé ዛሬ የሰው ልጅ ጭንቀት መንስኤዎችን የሚዳስስ ዝግጅት እናቀርባለን፤ የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! አስተያየታችሁን አካፍሉን!
የፋቲሃ ትርጉም እና... Fatiha @TesbihCafé
Просмотров 262 месяца назад
@TesbihCafé በዛሬው ዝግጅት የፋቲሃን ትርጉም በአጭሩ እናቀርባለን፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
የሰሃቦች ታሪክ - አብደላህ ኢብኑ አምር ረ.ዐ | ክፍል 83 | Abdellah Ibnu Amr Ibnul As R.A @TesbihCafé
Просмотров 292 месяца назад
@TesbihCafé #ሃያቱሰሃባ በክፍል 83 አብደላህ ኢብኑ አምር (ረ.ዐ) ታሪኩ ይወሳል፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
ሙሐመድ አብደላህ ዲራዝ Mohammed A Deraz @TesbihCafé
Просмотров 622 месяца назад
@TesbihCafé በዛሬው ጥንቅር አንጋፋውን ምሁር ሙሐመድ አብደላህ ዲራዝን እናስታውሳለን፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! አስተያየታችሁን አካፍሉን!
ከስፔን ወደ መካ... ለሀጅ በፈረስ @TesbihCafé
Просмотров 1162 месяца назад
@TesbihCafé ዛሬ ከስፔን ወደ መካ ለሀጅ በፈረስ እየተደረገ ስላለው ጉዞ እንነግራችኋለን፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
የሐረር አሚራዊ ስርወ መንግስት Ancient Harar City @TesbihCafé
Просмотров 792 месяца назад
@TesbihCafé የዛሬው ዝግጅታችን ስለሐረር አሚራዊ ስርወ መንግስት ታሪክ የሚቀርብበት ነው፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! አስተያየታችሁን አካፍሉን!
ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው? @TesbihCafé #Islamic #audiobook
Просмотров 1323 месяца назад
@TesbihCafé የዛሬው ዝግጅታችን ስለፈጣሪ አንድነት ያነሳሳል፤ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ! ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ!
6 ነገሮች ቃል ከገባችሁ... ጀነት... @TesbihCafé
Просмотров 493 месяца назад
@TesbihCafé የዛሬው ዝግጅታችን ቃልኪዳንን የተመለከተ ነው፤የተለያዩ ታሪኮችን እናቀርባለን! የተሰማችሁን አጋሩን!
የጁመዓ ሰላት ያመለጠው ሰው... Jumea @TesbihCafé
Просмотров 643 месяца назад
የጁመዓ ሰላት ያመለጠው ሰው... Jumea @TesbihCafé
የሰሃቦች ታሪክ - ኡሙ ሩማን ረ.ዐ ክፍል 82 Umu Ruman R.A @TesbihCafé
Просмотров 693 месяца назад
የሰሃቦች ታሪክ - ኡሙ ሩማን ረ.ዐ ክፍል 82 Umu Ruman R.A @TesbihCafé
ጓደኛ አመራረጥ በሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ@TesbihCafé
Просмотров 363 месяца назад
ጓደኛ አመራረጥ በሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ@TesbihCafé
ፈላስፋና ገጣሚ ሙሐመድ ኢቅባል || Muhammed Iqbal @TesbihCafé
Просмотров 633 месяца назад
ፈላስፋና ገጣሚ ሙሐመድ ኢቅባል || Muhammed Iqbal @TesbihCafé
ኢማንና ስነምግባር @TesbihCafé #Islamic #audiobook
Просмотров 393 месяца назад
ኢማንና ስነምግባር @TesbihCafé #Islamic #audiobook
ፈጣሪ አለ ይሆን? ለሚሉ... @TesbihCafé
Просмотров 1393 месяца назад
ፈጣሪ አለ ይሆን? ለሚሉ... @TesbihCafé
የሰሃቦች ታሪክ - ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ረ.ዐ | ክፍል 81 | Khalid Ibnu Welid R.A @TesbihCafé
Просмотров 1954 месяца назад
የሰሃቦች ታሪክ - ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ረ.ዐ | ክፍል 81 | Khalid Ibnu Welid R.A @TesbihCafé
ልጄን የት ልውሰደው? @TesbihCafé
Просмотров 274 месяца назад
ልጄን የት ልውሰደው? @TesbihCafé
ኢማም ሀሰን አል በስሪ || Imam Hasen al Besry @TesbihCafé
Просмотров 1004 месяца назад
ኢማም ሀሰን አል በስሪ || Imam Hasen al Besry @TesbihCafé
የጀመዓ ሰላት @TesbihCafé #Islamic #audiobook
Просмотров 364 месяца назад
የጀመዓ ሰላት @TesbihCafé #Islamic #audiobook
የሰሃቦች ታሪክ - አባስ ኢብን አብዱልሙጠሊብ ረ.ዐ | ክፍል 80 | Abbas Ibn Abdulmutelib R.A @TesbihCafé
Просмотров 1544 месяца назад
የሰሃቦች ታሪክ - አባስ ኢብን አብዱልሙጠሊብ ረ.ዐ | ክፍል 80 | Abbas Ibn Abdulmutelib R.A @TesbihCafé
የኢስማኤል ሀንያ ግድያ @TesbihCafé
Просмотров 896 месяцев назад
የኢስማኤል ሀንያ ግድያ @TesbihCafé
ሂጃብና ኦሎምፒክ 2024 @TesbihCafé
Просмотров 696 месяцев назад
ሂጃብና ኦሎምፒክ 2024 @TesbihCafé
የዛሬ መረጃዎች #NEWS | ብሪክስ | የቁርዓን ውድድር | ቢላሉል ሀበሺ | ፍልስጢን | ስሪላንካ | የፓሪስ ኦሎምፒክ @TesbihCafé
Просмотров 346 месяцев назад
የዛሬ መረጃዎች #NEWS | ብሪክስ | የቁርዓን ውድድር | ቢላሉል ሀበሺ | ፍልስጢን | ስሪላንካ | የፓሪስ ኦሎምፒክ @TesbihCafé
ሂጅራ - የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ስደት @TesbihCafé #Islamic #audiobook
Просмотров 1036 месяцев назад
ሂጅራ - የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ስደት @TesbihCafé #Islamic #audiobook

Комментарии

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 25 дней назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጥሩ ቆይታነዉ ጠክር ወድማን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 24 дня назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን ጀዛኪላህ

  • @AsAs-u6h4p
    @AsAs-u6h4p Месяц назад

    እስኪ የኸባብ ቢን አረት ታሪክ ይተረክልን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

    አሏህ ይጠብቃቹ መሻሒኾቻችን ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጥሩነዉ ጠክር ወድሜ

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ🎉👍👍👍👍

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe Месяц назад

      @@hayatuu አመሠግናለሁ 🙏

  • @AliEndris-ev7cn
    @AliEndris-ev7cn Месяц назад

    ስዩድንአሊይዘመነውራቃሞአለህህ

  • @AliEndris-ev7cn
    @AliEndris-ev7cn Месяц назад

    አለሁውሬቃሞዪዘመኔ

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u Месяц назад

    አሠላሙአለይኩም ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጥሩቆይታነዉ ጠክር ወድማችን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe Месяц назад

      @@SOFYe-TIKUYE አመሠግናለሁ 👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ🎉👍👍

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe Месяц назад

      @@hayatuu አመሠግናለሁ 🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጠክርወድማችን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe Месяц назад

      @@SOFYe-TIKUYE ጀዛኪላህ እህታችን 🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 месяца назад

    ሠላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ🎉

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@hayatuu 🙏🙏🙏🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከሏህወድማችን በርታ ጠክር

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      ሹክረን እህታችን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ በርታወድማችን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      ሹክረን እህታችን 🙏🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከሏሁኸይርር

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን እህታችን 👍👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@hayatuu አመሠግናለሁ 👍👍👍👍

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    ወአለይከም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ በርታወድማችን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን እህታችን 🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ🎉🙏🙏👍👍👍🎉

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@hayatuu Thank You sis 🙏

  • @ኑራመርከብዩቲብ
    @ኑራመርከብዩቲብ 2 месяца назад

    አሰላም አለይኩም እኳንደህና መጣህ ወድማችን ማሻላህ በርታልን ቤተሰብ አድርጉን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@ኑራመርከብዩቲብ ወአለይኩምሰላም መርሃባ... አህለን 👋

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን እህቴ 🙏

  • @waffiki
    @waffiki 2 месяца назад

    This is a very wrong or false history.

  • @waffiki
    @waffiki 2 месяца назад

    ስህተት የሞልዉ ነዉ። ይሄ ትክክል ያልሆነ ታሪክ ነዉ።

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 2 месяца назад

      ለአስተያየቱ እናመሠግናለን ልክ ያልሆነውን ጠቁመን ለማረም ዝግጁ ነን 'የሐረር አሚሮች ሱልጣኖችና ኢማሞች የህይወት ታሪክ' በሚለው መጽሐፍ መግቢያ ላይ የሠፈረ ፅሁፍ ነው

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ🎉🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@hayatuu 👍አመሠግናለሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዦሏሁኸይርር ወድማችን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን👍👍

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከሏሁኸይርር

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE shukren sister 👍

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኯሏሁኸይ

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን እህታችን 🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 месяца назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ🎉👍👍🙏🙏🎉

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@hayatuu አመሠግናለሁ 👍

  • @MOHAMMEDCONSTRUCTION
    @MOHAMMEDCONSTRUCTION 3 месяца назад

    Sallallaahu aleyyhim wasaallaam

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛከሏህኸይር

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE 👍👍 shukren

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 месяца назад

    ሠላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@hayatuu አመሠግናለሁ 🙏

  • @NejimiyaMigitah
    @NejimiyaMigitah 3 месяца назад

    ጀዛ ከላ ኸይር

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 3 месяца назад

    Excellent approach ....

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@Habibi-p4i Thank You

  • @alfiaalfia1649
    @alfiaalfia1649 3 месяца назад

    ማሻአላህ😊❤

  • @jameelamohammed8856
    @jameelamohammed8856 3 месяца назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአላህ አሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይራን

  • @jameilatube5360
    @jameilatube5360 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻአሏህ ተበራክ አላህ ለናንተም አላህ ኸይር ጀዛቹውን ይክፋለችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 3 месяца назад

    ጀዛ ከሏህ ኸይረን

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 3 месяца назад

    አኺ ባረከላህ ፊክ ስለ ሩፈይዳ ረዲየላህ አንሃ ተርክልን

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@DhfDhfggx ሹክረን ... ኢንሻአላህ

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 3 месяца назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አልሀምዱሊላ ሰላምነን ወድማችን በርታ የምታቀርባቸዉ ጠቃሚናቸዉ ቀጥልበት

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      ሹክረን እህታችን 🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ🎉👍👍👍🙏

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      አመሠግናለሁ 👍👍👍

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከሏሁኸይር ወድሜ

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 3 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ሹክረን

  • @hyat315
    @hyat315 4 месяца назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላህህወበረኪቱሁ ሰበአላሀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 4 месяца назад

      @@hyat315 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 4 месяца назад

    ሱብሀን አላህ 😢እናት እኮ ልዩ ናት የሰው ቀጣይ እንጠብቃለን ወንድማችን በርታልን ❤❤አስተማሪ ነው እውነት ነው ፈጣሪ ድንቅ ነው

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 4 месяца назад

      @@EMU_AYMNA ሹክረን እህታችን 👍

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA 4 месяца назад

      ❤🎉​@@tesbihcafe

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 4 месяца назад

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ወንድም በርታ

  • @هديههديه-ج6ذ
    @هديههديه-ج6ذ 4 месяца назад

    ማሻአላህ. ጀዛከላኸይር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጎበዝ ችሎታ አለክ ጎበዝትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ በርታ እህቶቸ አበረታቱት ወድማችንኝየሚያቀርበዉ ጠቃሚነዉ ማሻአላህ

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 4 месяца назад

      @@SOFYe-TIKUYE ጀዛኪላህ እህታችን 🙏

  • @yawmiaty
    @yawmiaty 4 месяца назад

    بالتوفيق ❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 4 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😮❤እኩዋን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ❤ስለ ነብያት ታሪክ ስሰማ እውነት ለመናገር ምስጥ ብየ እንድገባኝ ብየ ሁለት ሶስት ጊዜ ነው እማዳምጠው ኢላሂ 😮ግን ተናፉቀሀል ዉንድማችን 🎉ተስቢህ ካፌ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤ ፍቃደኛ ከሆንክ ቪደወህን በቻናሌ ላይ ልጫነው 😮

    • @tesbihcafe
      @tesbihcafe 4 месяца назад

      @@EMU_AYMNA ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹክረን እህቴ... በስራ መደራረብ ምክንያት ነው የጠፋሁት ... ችግር የለም ጫኚው

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA 4 месяца назад

      ❤❤​@@tesbihcafe

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 4 месяца назад

    አለን፡አልሀምድለህ❤❤❤❤

  • @NurhusenAwel-e5l
    @NurhusenAwel-e5l 5 месяцев назад

    Wow😮