- Видео 14
- Просмотров 159 609
እለታዊ መረጃ | Eletawi Mereja
США
Добавлен 2 май 2020
አውነት የትም ቦታ እውነት ነች ከሁሉም ሶሻል ሚድያ አውነተኛ ትኩስ መረጃ Subscribe በማረግ ያግኙ!!!
Видео
ቴዲ ሀዋሳ ከ ፖለቲከኞች ጋር | Oct 20, 2024
Просмотров 8 тыс.18 дней назад
ዘመድኩን በቀለ ቲክቶታክ ቀጥታ ስርጭት Oct 15, 2024
Просмотров 18 тыс.23 дня назад
ቴዲ ሐዋሳ ከ መንሱር ጀማል ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ | ወረ ቦሌ ዘፈን ማስፈራርያ | Oct 14, 2024
Просмотров 7 тыс.24 дня назад
ቴዲ ሀዋሳ ከ በላይ በቀለ ወያ ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ | ጭምብሉን ገለጠው | እውነታው ወጣ Oct 12, 2024
Просмотров 16 тыс.26 дней назад
ቴዲ ሀዋሳ ሳምንታዊ ፕሮግራም Oct 6, 2024
Просмотров 3,2 тыс.Месяц назад
ዘመድኩን ከ ቴዲ ሐዋሳጋ በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት | ታይቶ ማይታወቅ ቲክቶክ ተአምር | ነጭነጯን
Просмотров 32 тыс.Месяц назад
ዘመድኩን ከ ቴዲ ሐዋሳጋ በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት | ታይቶ ማይታወቅ ቲክቶክ ተአምር | ነጭነጯን
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
ዘመዴ ሳምንታዊ ፕሮግራም | ግብጽ | ፋኖ | መከላከያ | አብይ አህመድ
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
ቴዲ ሐዋሳና ፖለቲከኞቹ | የግብፅ ወረራና እና አብይ ድረሱልኝ ማለት | ፋኖ አቋሙን አሳወቀ
Просмотров 1582 месяца назад
ቴዲ ሐዋሳ በቲክቶክ ወቅታዊ ፖለቲካና ሀገራዊ ጉዳዮች | Teddy Hawassa TikTok 2024
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
ዘመዴ ነጭ ነጯን ቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት | ህጻን ሄቨን | ጆን ዳኔል
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
ሞጣ ቀራንዮ ቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት | ከዘመድኩን ጋር አብረን እንሰራለን
Просмотров 6482 месяца назад
ዘመዴ ነጭ ነጯን ቅጥታ
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
እለታዊ መረጃ | Eletawi Mereja 2024
7 месяцев назад
እለታዊ መረጃ | Eletawi Mereja 2024 | Tedy Hawassa | Zemedkun Bekele | Ethiopia
ጃል ወያ የሰዉ ማኛ በርታ
,,,አለን
ከጂቡቲ
Stop lidetu
Ere tedy temecheng❤❤❤❤❤❤❤
Addis Ababa
ሰለ።ኢትዮጲያ።ዘመድኩን።ምን።ትላለህ።ሰማይ።ሙሉ።ኮከብ።አድማቂው።ጨረቃ።የኢትዮጵያ።ሀዘን።መቼነው።የሚያበቃ።።ይህ።እግር።ኳስ።ሆኗል።ፖለቲካ።ተው።በሏቸው።ለሁሉም።ኢትዮጲያያንቻቺን።እባካችሁ።ንገራቸው።
❤
አቶ ልደቱም ሆነ ፕ/ር ሀብታሙ ሁለቱም በየተሠማሩበት ዘርፍ የላቀ እውቅናና አቅም ያላቸው፣ ለሀገራቸው ሠላምና ልማት የሚመኙ ድንቅ ኢትዮጵያውያንና የአማራ ልጆች ናቸው፡፡ አቶ ልደቱ በተለያዩ ውይይቶች በድፍረት ቀርቦ የሚያሳየውን የትዕግስት መጠንና ከፍታውን አውቃለሁ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ግን ፕ/ሩ አቶ ልደቱ የማይወደውን ጉዳይ በውይይቱ አንስቷል፣ ቢባል እንኳን ሃሳብን በሃሳብ የማምከን አቅም የነበረው አቶ ልደቱ፣ ፕ/ሩ ለሚሠራበት ተቋም፣ የላከው ደብዳቤ ይዘቱን ሳየው (ራሱን አቶ ልደቱንም ሆነ ፕ/ሩን የሚጎዳ ስለሆነ) አሳዝኖኛል፡፡ አቶ ልደቱ አጭር የሐሳብ ለውጥ መልዕክት ለተቋሙ ቢልክና ፐ/ሩም በጉዳዩ ላይ የማቀዝቀዣ እርምጃ ቢወስድ፣ እላለሁ፡፡
❤
ባለፈው ከጂቡቲ ወደብ ስንዴ ጭነው ሠመራ እንደደረሱ ስለታገቱት ተሽከርካሪዎች ያቀረብከውን በሚመለከት፣ አንድም ሚዲያ (መንግሥታዊም ሆነ ከዚያ ውጭ ያሉ ማለቴ ነው) ስለጉዳዩ ያነሳ አንድም የለም፡፡ ጉዳዩ ሀገራዊ ጠቀሜታ የለውም ከሚል ነው? ወይንስ እሴት በመጨመር፣ በዚያው ኤክስፖርት ከተደረገ በኋላ፣ አንድኛውን የተሟላ ሪፖርት ለማቅረብ? ለማኛውም በዚያ መልኩ አንዴ ያነሣሃቸው ጉዳዮች፣ ይታረሙ ወይም አይታረሙ፣ ክትትልህ አይለያቸውም ብዬ አስባለሁ፡፡
አይ ዘመዴ ትለያለህ❤❤❤
Debremarkos ዘመዴ በጣም ጐበዝነህ በርታ
በትክክል ውይ ዘመዴ አንተን ካላየን ማርያምን በማግስቱ አይካለው
ምንም የራስህ ነገር የሌለህ ቀፎ ስለሆንክ፣ ሁሌ አይንህ ሌላ ላይ ነው። መርገም ስላለብህ ን
እስክንድርን ለቀቅ ወገብህን ጠበቅ!
ዘመዴ Q AtAR
דגל 10:52 ❤❤❤ .ישראל
ድል ለፋኖ እግዚአብሄር ይደግፍህ
Slam
ከየጅ
I always admired you memeher zemedey.
You have told the truth about the stablishing about FANO. Victory for Amhara's people and Fano. Amhara first.
😂😂😂😂😂
እናተ አሁን የተሰባሰባችሁት ስለኢትዮጵያ ለመወያየየት ጨንቋቹ ነው ሁላችሁም አንዳይነት ሀሳብ የያዛቹ የብልፅግና ገረዶች ናቹ
ላይክ ሸር አድርጉ አበረታቱት 👍👍
ቴዲሻ ሚዛናዊ ምርጥ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ቀጥልበት የማንም ልቅምቅም አትስማ ወድሜ አድናቂህ ነኝ❤️🥰👌
አውቀህ ነው ወይስ ምንድነው ይሄ ሚዲያ የቴዲ አዋሳ አይደለም
ቴዲ ምርጥ ልጅ ስወድህ
ዘመዴ ትለያለህ በርታ ወጥር ተባረክ
የትግራይ ህዝብ ሶስት ሚሊዮን ነው 7 ሚሊዮን አይደለም
ዮናስ ማኛ የት ነበርክ አንተም ቴዲ የምትባለውም ባለፈው 27አመት ዮናስ ማኛ ሌላው ባለጌ instigator attention disorder personality ያለው ሰው ነው።
ዮናስ ማኛ ብሎ ፖለቲካ አዎቂ ዮናስ ማኛ ብሎ ሰው😂
አማራ ክልል ላይ ትምርትቤት የሚያፈርሱትን አማሮች ሰብስብና ጠይቃቸው
እና መስግንአለን
የሚመካ ብእግዚአብሔር ይመካ
አንተን ነው ቴዲ አዋሳ ቤቱ የጋበዘክ አትመጥነውም የትግራይ የኦሮሞ እናቶችን መናገር ተገቢ ነው ብለህ ታስባለህ እንዳታበው ደንቆሮነትህን እየነገርከን ነው።😂😂😂😂😂😂😂😂❤
እያረሩ መሳቅ ሀዘንህን በውሸት ሳቅ ትቀይረዋለህ ጎጃም ላይ በድሮን አይነስብህን አጥፍቶታል ብርሀኑ ጁላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንፈልጋለን
❤❤❤❤
እየገደልክአማራአማረአትበልወረናነክባክህ
አይሰማም
ዉሻነህአንተአንድይበቃሀል
እብድ! ቀዌ! ወሬ !ማንም አይሰማህም ታመሃል
Enfelgalen
እንኳን ተወለድክ ።መልካም ልደት ወገን ።ዘመድኩን ሰላምታዬ ይድረስህ ።አመሠግናለሁ ።
ዘመዴ ቤተሰብ ሰላም ነው ብቻ እግዚያብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ኑርልኝ ። ከጎጃም የመጡ አይ አባ እስክድር እኔኮ በጣም ነበር የምወደው ግን በእውነት የኢትዮጵያ አምላክ ልቦና ይስጠን እና ለህዝቡ እባውን እበሱለት እባካቹህ ………………………… ዘመዴ አይዞህ ወንድም ጋሼ❤
ስንዴው ለምን እዚይ እንደቆየ አልነገርከንም ዘመዴ::
ማነው አዲሳባ የኦሮሞ ያደረጋት ምድረ ውርጋጥ84 ብሄር ብሄረሰብ ያለባት ሀገር ናት
Lewis John Smith Nancy Wilson Sandra
ዘመዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ዘመዳችን ነው የምንልህ : ምክንያቱም ውድ ነህና ዘመዴ ኑርልን ::
ጠላ በኩባያ እየጠጣህ ትገለፍጣለህ እውነት ሲነገርህ !!!
❤❤❤ዘመዴ የልቤን እኮ ነው የምትናገረው❤❤❤ሥወድህ እድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤
ስማ tdf የማረክ መሰለህ ብርቅ ሆነባችሁ መቶ ግዜ ደገማችሁ መከላከያ ነው ትግራዋይ ላመነበት ይሰዋል እንጂ አይማረክም ይህ ሰው የትማረከው ፈልጎ ነው በማንነቱ ያሰረውን ብልፅግና በምን መልኩ ወደ ቤተሰቡ መሄድ ፈልጎ ነው ፋኖ አላየህም በግፍ ተማርኮ የተለቀቁ ቪዲዮ ይላክልህ tdf አልማረካቹም ያምርሃል