ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
  • Видео 317
  • Просмотров 841 808
ናይ ደብር ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ ጉባኤ ቤት ደቀመዛሙርት 2017 ግእዝ | 2025 ዓ.ም.
አባ ወልደሩፋኤል ናይ ደብር ዓባይ ቅዳሴ ምስክርነት መምህር
ቅዳሴ ማርያም በዕዝል ዜማ
“...አይቴኑ ተንጦልዐ ወአይቴኑ ተሰፍሐ በውስተ ከርሥኪ
እምገቦኪ በየማንኑ ወእምገቦኪ በጸጋምኑ
እንዘ ንስቲት አባል አንቲ፡፡
“...ድንግል ሆይ !!
ፍጹም የእሳት መጋረጃ በማኅጸንሽ ወዴት ተጋረደ ወዴትስ ተዘረጋ..?
በቀኝ ጎንሽ ነውን..?
ወይስ በግራ ጎንሽ ነው..?
በሦስት ክንድ ከስንዝር ቁመት የተወሰንሽ ታናሽ ሙሽራ ስትሆኝ...
የሚያንጸባርቅ ነደ እሳት የሚከብበው ኪሩቤል የተሸከሙት ዙፋን በሆድሽ ውስጥ ወዴት ተዘጋጀ? ወዴትስ ተተከለ ...?
( አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም ድርሰቱ )
Просмотров: 192

Видео

ዘይእዜ ቅኔ ዘሐምሌ ቅዱስ ቂርቆስ 2016 ግእዝ | 2024 ዓ.ም
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
ዘይእዜ ቅኔ በዲ.ዘለዓለም ምርሒት በመጋቤ ሐዲስ መሪጌታ ኃይለማርያም ናሁ ተግህደ ዕበያቲሁ ለሰብአ ባቢል ኵሎሙ ቤተ ባቢሎን ዘቤቱ ለቂርቆስ ወልደ ኢየሉጣ ዘኅዳጥ አመቱ ጽሕርተ ባቢል ገነተ እስመ ተውህቦ/ ሀልዎ ለውእቱ በዘወሀቦ አምላክ ለባሕቲቱ ርስተ ሕፃናት ገነተ ዘኅላቈሁ እስፍንቱ በዘወሀቦ አምላክ ለባሕቲቱ።
ሥላሴ ቅኔ በእንተ ነፍሰ አመቱ ወለተምሕረት | ብዲ.መንክር 2016 ግእዝ : 2024 ዓ.ም
Просмотров 1 тыс.10 месяцев назад
አመ ፵ሃ ለወለተ ምሕረት ሥላሴ ቅኔ ብዲያቆን መንክር ተመሪ: ዲያቆን ዜናዊ ለምግበ ኢዮብ አውየውይዎ ዘበዋዕየ ልብ ተሴሰይነ ናስተዳሉ ሥንቀ ልባዌ እንዘ ነሐጽብ ሥነነ፤ ንኄውጽ ወለተምሕረት ገያሢት እኅትነ፤ ኀዘነ ልባዌ ድካም እንተቦ እንዘ ንኀድግ ድኅሬነ፤ ሕዝበ ተዋህዶ መሃይምናነ፤ ሠረገላ እሳት ጽድቅ ተመርጒዘነ፤ እስመ ዛቲ ኢትኄውጽ ለነ። ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ አመትከ ወለተ ምሕረት 💔🕊️
ጥር ዑራኤል ዋይዜማ ብተክሌ ዝማሜ ብሊቀ ጠበብት ተክሌ ሢራክ | 2016 ግእዝ 2024 ዓም
Просмотров 45611 месяцев назад
አመ ፳ወ፪ ለጥር ዑራኤል ዋይዜማ ሱራፌል ወኪሩቤል ኢርእይዎ አዕላፍ መላእክት ይትለአክዎ እንዘ ኢየሐፅፅ እምላዕሉ ወረደ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ማኅፀነ ድንግል ዕፎ እንከ ፆሮ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም።
"ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ" ወረብ ዘታኅሣሥ ገብርኤል 2016 ግእዝ | 2023 ዓ.ም.
Просмотров 69311 месяцев назад
ዚቅ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፨ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ። ወረብ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ፤ ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት።
"ወበእንተዝ ኃሠሥኩ" ወረብ ዘታኅሣሥ ገብርኤል 2016 ግእዝ | 2023 ዓ.ም.
Просмотров 1,1 тыс.11 месяцев назад
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ። ወረብ፦ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ።
ወእንዘ ትፈትል አንገርጋሪ አመላለስ ዘታኅሣሥ ገብርኤል | ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ኣኽርያ
Просмотров 929Год назад
አመ ፲ወ፱ ለታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል አንገርጋሪ አመላለስ አንገርጋሪ: ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፣ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ። አመላለስ: ወእንዘ ትፈትል (፪)ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፣ ወይቤላ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር። 📍ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ኣኽርያ ኣሥመራ, ኤርትራ
"ወተወለጠ ራዕዩ" እስመለዓለም ወረብ ዘደብረ ታቦር | ብመሪጌታ ፍናን ዘደብረ ብርሃን
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
እስመለዓለም ዘደብረ ታቦር: ወተወለጠ ራዕዩ በቅድሜሆሙ ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመ በረድ ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ሊቅ ንንበር ዝየ ወንግበር ሠለስተ ማኅደረ አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ። ወረ ዘእስ: ወተወለጠ ራዕዩ በቅድሜሆሙ ራዕዩ በቅድሜሆሙ፣ ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመ በረድ።
“ደብር ርጉዕ” አንገርጋሪ ወረብ ዘደብረ ታቦር | ብየኔታ እዝራ መምህር ናይ ድጓ
Просмотров 4 тыс.Год назад
ወረ:ዘአ ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ለምንት ይትነሥኡ ርጉዓን አድባር፣ ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር የኀድር ውስቴቱ እግዚአብሔር።
"ወሪዶሙ እምደብር" ወረብ ዘደብረ ታቦር 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
ወሪዶሙ እምደብር እምደብር እምደብር ታቦር ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር፣ እስከ አመ ይትፌጸም በዕድሜሁ ይትፌጸም።
ሐምሌ ማርያም እስመለዓለም ጽፍዓት | ብርእሰ አድባራት ማርያም ጽዮን ቤ/ክ ኣሥመራ, ኤርትራ
Просмотров 5 тыс.Год назад
አመ ፳ወ፩ ሐምሌ ማርያም እስ፣ ፆላዕኒ ሐሠረ ይመስሎ ወኵናትኒ ኢይክል አሕምሞቶ ጻድቅ ብእሲ ዘይትዌከል በፈጣሪሁ መራደ አሕዛብ ኢይክሉ ፀቢዖቶ ወረዋድያን ኢይኄይልዎ ጻድቅ ብእሲ እማዕገት ያመስጥ። ለቡ: በ፩ ሰአሊ ለነ ማርያም ቅድስት እኅቱ ለሙሴ እሞሙ ለሰማዕት ማርያም ታዕካ በምድር ወታዕካ በሰማይ። ዓራ: ማርያምሰ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ወአነሂ እትፌሣሕ በእንቲአኪ እስመ ረከብኩ እምውስተ ደቂቅኪ እለ የሐውር በትእዛዝየ አምኂ አምኂ አምኂ ደቂቀ እኅትኪ ኅሪት። ቅን: በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ በውስተ አሕዛብ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ። ሰላም: ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰ...
ዋይዜማ ዘነሐሴ አቡነ ፊልጶስ ዘደብረ ቢዘን - መካነ ቅዱሳን አቡነ ፊልጶስ ቤ/ክ ዓዲ ሰግዶ
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
አመ ፭ ለነሐሴ አቡነ ፊልጶስ ዘደብረ ቢዘን ዋይዜማ ወረዱ ወተአዘዙ መላእክት ምስለ አክሊላት፤ ከመ ያዕርግዎ ለፊልጶስ ሰማዕት፤ ውስተ ኢየሩሳሌም አግዓዚት ውስተ ሀገር ቅድስት፤ ኀበ ሀሎ ፍሥሐ ወኀሤት። 📍መካነ ቅዱሳን አቡነ ፊልጶስ ቤተ ክርስቲያን ዓዲ ሰግዶ 🇪🇷 ነሐሴ 4 2014 ግእዝ | August 10th 2022 ዓም
ሐምሌ ማርያም አንገርጋሪ ጽፍዓት | ብርእሰ አድባራት ማርያም ጽዮን ኣሥመራ, ኤርትራ
Просмотров 3,4 тыс.Год назад
አመ ፳ወ፩ ለሐምሌ ማርያም አንገርጋሪ ጽፍዓት አንገርጋሪ: በብሩህ ደመና ዘከለላ በሐኪ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት እንተ እም አፉሃ ይወጽእ ቃለ ጽድቅ። 📍ርእሰ አድባራት ማርያም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ኣሥመራ ኤርትራ 🇪🇷 ጸሎታን በረከታን ምሕረት ፍቁር ወልዳን ምስ ኩልና ሕዝበ ክርስቲያን ይኹን!
ምዕዋድ ወረብ ዘሐምሌ ቅዱስ ቂርቆስ 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
Просмотров 2 тыс.Год назад
📍 ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ ወአቡነ ፊልጶስ ቤ/ክ ማይ ጭሆት ኣሥመራ 🇪🇷 ወረብ፣ ሕፃን ወእሙ ፪ሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ፡ ድምፃ ለጽሕርት ለጽሕርት ከመ ነጐድጓደ ክረምት። ወረብ፣ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት፡ ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ። አንገርጋሪ አመላለስ: ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት፣ ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል።
አቡን ጽፍዓት ዘሐምሌ ቅዱስ ቂርቆስ 2014 ግእዝ | 2022 ዓም
Просмотров 3,5 тыс.Год назад
አቡን ጽፍዓት ዘሐምሌ ቅዱስ ቂርቆስ 2014 ግእዝ | 2022 ዓም
"ጉንዲ ዓይነዩ" ብመዘምራን ትምህርቲ ሰንበት እንዳ ኪዳነምሕረት (ሰምበል)
Просмотров 439Год назад
"ጉንዲ ዓይነዩ" ብመዘምራን ትምህርቲ ሰንበት እንዳ ኪዳነምሕረት (ሰምበል)
ክብር ይእቲ ቅኔ ኣብ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ጸጸራት ኣሥመራ, ኤርትራ
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ክብር ይእቲ ቅኔ ኣብ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ጸጸራት ኣሥመራ, ኤርትራ
እስመ ለዓለም ዘሐምሌ ሥላሴ ብመሪጌታ ሮቤል መምህር ናይ ድጓ | 2014 - 2022 ዓም
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
እስመ ለዓለም ዘሐምሌ ሥላሴ ብመሪጌታ ሮቤል መምህር ናይ ድጓ | 2014 - 2022 ዓም
"ወጽአ እምድረ ካራን" ወረብ ዘሐምሌ ሥላሴ | ብየኔታ ቃለጽድቅ 2014 - 2022 ዓም
Просмотров 1,7 тыс.Год назад
"ወጽአ እምድረ ካራን" ወረብ ዘሐምሌ ሥላሴ | ብየኔታ ቃለጽድቅ 2014 - 2022 ዓም
ሐምሌ ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዋይዜማ ጽፍዓት 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
ሐምሌ ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዋይዜማ ጽፍዓት 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
"ለዛቲ ቤት ሐነፃ ወልድ" አንገርጋሪ አመላለስ ዘሰኔ ማርያም | ገዳም ደብረ ሲና 2022 🇪🇷
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
"ለዛቲ ቤት ሐነፃ ወልድ" አንገርጋሪ አመላለስ ዘሰኔ ማርያም | ገዳም ደብረ ሲና 2022 🇪🇷
ምህልላ ብኣዴታትና ኣብ ገዳም ደብረ ሲና 2014 ግእዝ | 2022 ዓም
Просмотров 302Год назад
ምህልላ ብኣዴታትና ኣብ ገዳም ደብረ ሲና 2014 ግእዝ | 2022 ዓም
ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ወረብ ዘሰኔ ማርያም - ብገዳም ደብረ ሲና ኤርትራ 2014 | 2022
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ወረብ ዘሰኔ ማርያም - ብገዳም ደብረ ሲና ኤርትራ 2014 | 2022
"ፀሐይ ብሩህ" አንገርጋሪ አመላለስ ዘግንቦት ዓቢየ እግዚእ | እንዳ ገብርኤል ድባርዋ, ኤርትራ 2023
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
"ፀሐይ ብሩህ" አንገርጋሪ አመላለስ ዘግንቦት ዓቢየ እግዚእ | እንዳ ገብርኤል ድባርዋ, ኤርትራ 2023
ወረብ ዘግንቦት ዓቢየ እግዚእ ክብረ በዓል ብእንዳ ገብርኤል ድባርዋ, ኤርትራ 2023
Просмотров 735Год назад
ወረብ ዘግንቦት ዓቢየ እግዚእ ክብረ በዓል ብእንዳ ገብርኤል ድባርዋ, ኤርትራ 2023
አቡን ጽፍዓት ዘሐምሌ ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ክብረ በዓል 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
Просмотров 11 тыс.Год назад
አቡን ጽፍዓት ዘሐምሌ ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ክብረ በዓል 2014 ግእዝ | 2022 ዓ.ም
ምልጣን (ንሽ) ዘበዓለ ትንሣኤ 2015 ግእዝ | 2023 ዓ.ም
Просмотров 7 тыс.Год назад
ምልጣን (ንሽ) ዘበዓለ ትንሣኤ 2015 ግእዝ | 2023 ዓ.ም
ክብር ይእቲ ቅኔ ዘመሪጌታ ሰሎሞን ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ዕዳጋ ሓሙስ
Просмотров 8 тыс.Год назад
ክብር ይእቲ ቅኔ ዘመሪጌታ ሰሎሞን ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ዕዳጋ ሓሙስ
ዋይዜማ ቅኔ ዘጥር ቅዱስ ዑራኤል
Просмотров 9 тыс.Год назад
ዋይዜማ ቅኔ ዘጥር ቅዱስ ዑራኤል

Комментарии

  • @HanibalMehari-r2e
    @HanibalMehari-r2e 3 дня назад

    ዘካርያስ። መርህ በቅድመፈጣሪ ዘቆምከ። ፥ እፎ ይሴኒ። መትምቀመለኮት ቅኒከ ፥

  • @HanibalMehari-r2e
    @HanibalMehari-r2e 3 дня назад

    ለመድሃኔኣለም ንጉስ እንተይመርህ ኣእላፍ ፥ ኢንበሎ። ረድእ። ኣምጣነውእቱ ሃዳፍ ፥

  • @Kolin-R11
    @Kolin-R11 4 дня назад

    ቃለ ሂወት ያሰማለን ,ግን እዝል ነው

  • @YaredGete
    @YaredGete 6 дней назад

    ሠናይ ውእቱ

  • @kahsay-sr6mx
    @kahsay-sr6mx 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 7 дней назад

    😍😍😍

  • @SemiraWlaregay
    @SemiraWlaregay 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NatnaelHaile-w2h
    @NatnaelHaile-w2h 13 дней назад

    🎉🎉🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamdedo6049
    @biniamdedo6049 14 дней назад

    Thank you for sharing ❤❤❤❤

  • @meron3711
    @meron3711 16 дней назад

    💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @geremehari5894
    @geremehari5894 20 дней назад

    ❤❤❤

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 21 день назад

    AMEN AMEN AMEN 😊❤😢

  • @ኤፍራታTube26
    @ኤፍራታTube26 22 дня назад

    እልልልልልልልልል

  • @Eseyas.AbrahamEseyas.Abraham
    @Eseyas.AbrahamEseyas.Abraham 22 дня назад

    ❤❤❤ ስለ ቃሉ ቃለ ሕይወት የስምዓልና ኣነ ግን ደስ ዘይብለኒ ኣብ ኣስመራ ዘለዉ ተማህሮ ይኹኑ ኣብዚ ሕጂ መምህራን ኮይኖም ዘለው ናበይ ኢዮም ዝህወኹ ምኽንያቱ ንእግዚኣብሔር ምምስጋን እንተ ኾይኑስ ቀስ ኢልካ እንተ ኣብጻሕኻዮ ኢዩ እግዚኣብሔር ደስ ዝብሎ እሞ ነቶም ኣቦታት ሊቃውንቲ ኸኣ ኣይትሃውኽዎም ምኽንያቱ ንሳቶም ኣብ ጎንደር ይኹን ኣብ ዝኾነ ቦታ ቀስ ኢልካ ምብጻሕ እግዚኣብሔርን ኣቦታት መምህራንን ደስ ኢዩ ዝብሎም እሞ ኣንቱም ነኣሽቱ ወለዶ ኣይትሃውኽዎም ምረቓ ኣቦታት መምህራን ምእንቲ ክበጽሓኩም እቲ ሊቅ ነቶም ኣይኮነን ብኤርትራ ብኢትዮጵያውን ዝምስከረሎም ኢዩ ሓደራ ኣንቱም ነኣሽቱ ወለዶ ኣብ ቁም ይኹን ኣብ መርግድ ኣብ ጽፍዓት ይኹን ኣመላልስ ቀስ በሉ ምረቓ ኣቦታት መምህራን ክበጽሓኩም ❤❤❤💒💒💒 ።

  • @Uffycych
    @Uffycych Месяц назад

    👏👏🙏🙏😘😘😘💞💞❤️❤️❤️♥️♥️

  • @ሩፍታልበይእኪድንግለይ

    ጎይታይ በጃካ ክፈቶ ንዓይነይ ክርኤ ዉዕለታ ዝገበርካለይ😥😥💔💔 ዝማሬ ቅዱሣን መላእክቲ ዝሰምዐ እግዚአብሔር ዝማሬኩም ዝሰምዐልኩም/ይቀበለልኩም ክቡራት የሕዋተይ👏😘😘

  • @MehariHabte-d5s
    @MehariHabte-d5s Месяц назад

    Edmen tenan yhabka kale hiwet

  • @MehariHabte-d5s
    @MehariHabte-d5s Месяц назад

    Kale hiwet ysmalna grume gruman😊😊

  • @emc414
    @emc414 2 месяца назад

    ቅኔ ግን "Non-Semitic" ኦርቶዶክሳውያንን የሚመለከት አይመስለኝም. እዛው ለራሳችሁ

  • @almaza70
    @almaza70 2 месяца назад

    Aman

  • @NatugrmayGebrehiwet
    @NatugrmayGebrehiwet 2 месяца назад

    ተግህደ ዕበያቲሁ ለሰብኣ ባቢል ብሎ ተናብቦ ሌላኣያያጅ ኣይሆንም ብዙ ብዙም ኣለ ሌላ ቀን ኣስተካክሎ ይምጣ እንጂ ብዙ የተሳሳተ ነገር ኣለ እንደ ሚመለከተው ያለሁት ኣሁን ?

  • @እስመበፈቃዱ
    @እስመበፈቃዱ 2 месяца назад

    ZENZERIT

  • @zelalemkeleta5196
    @zelalemkeleta5196 2 месяца назад

    ሲፈታ: ጥቂት ዓመቱ የሆነ የኢየሉጣ ልጅ የቂርቆስ ክብር(ዕበይ/ዕበያቲሁ) ዛሬ ተገለጠ: በአምላክ ለብቻውን የተሰጠው ገነት የምትሆን የባቢሎን ፅሕርት ስላለው/ተሰጠው: እችም የሕፃናት የምትሆነው ብዙ የሆነች ርስት ናት:: ሰሙ ቂርቆስ በፈላ ውሃውን ሲጣል ያዩ ሰቦች ምን አድርጎ ነው እሄ ያገኘው ይላሉ:: ወርቁ ደሞ ገነት ለሕፃናት ርስት እንድሆነች ራሱ ጌታ ይናገራልና እንደህፃናት ካልሆናቹ መንግስተእምላክን አታዩም ይላል:: ስለዚ በገነት የተመሰለው የባቢሎን እሳት ያገኘው ልጅ ሲያዩ የሱ ክብር ተገለጠ

    • @Habrom1988
      @Habrom1988 2 месяца назад

      ግሩም ነው፡ አምጣነ ተውህበቶ ለውእቱ፡ብሆን አይሻልም? ለዜማ ልኩ ሲባል። ሌላው ጽሕርት ገነት ገነት ተመስሎ ሙያው ምን ሊሆን ነው? ማለቴ ሀለዎ ይስበዋል? ጽሕርተ ባብል ገነት ቢሆን ባለቤት ይሆናል። ገነት ደግሞ አንዴ ከርስት አንዴ ከሕጽርት ተመስሎ ብቻ አይዞህ በርታ በሉልን።

  • @ZiemaTVመምሰሎሞንጉርጃ
    @ZiemaTVመምሰሎሞንጉርጃ 2 месяца назад

    ትሕትና ጸሎት ስነምግባርን ምስ ሊቅነት ዝመልኦም የንታ እዝራ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tiumqal
      @Tiumqal 2 месяца назад

      ❤️❤️❤️

  • @hopeful286
    @hopeful286 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት የስምኩም። ግን 1፥ተግህደ ዕበያቲሁ ሓደን ብዙሕን ኮይኑ ተግህደ ዕበዩ ወይ ተግህዱ ዕበያቲሁ ክኽውን ኔርዎ ። 2፥እሰመ ተውህቦ ለውእቱ ዝበሎ ለውእቱ ዜማ ሰቢሩ ኣሎ፨ ተውህቦ ገነት እምበር ተውህቦ ገነተ ኣይብልን ምኽንያቱ ተውህበ ተገብሮ ዐንቀጽ እዩ ንምሳሌ ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ፡ተውህቦ መራኁት ለአቡነ ጴጥሮስ ይብል እምበር ተውህቦ ምሕረተ ተውህቦ መራኁተ ኣይብልን ፨ 3፡ብተመሳሳሊ ውን እስፍንቱ ንብዙሕ ጥራይ ኢዩ ስፍን ንሓደ ፡ ዘኍላቌሁ ሓደ እዩ ዘኍላቌያቲሁ ተኾይኑ እስፍንቱ ይወስድ። ምስ ናይ ይቅሬትኡ፨

    • @Error_Mode1219
      @Error_Mode1219 2 месяца назад

      tgregna akchlm gb yalkew gebtognal enam ewnet new esu ga chgr alew

    • @zelalemkeleta5196
      @zelalemkeleta5196 2 месяца назад

      እንዴት ነው ግን ያለፍች ወደሞያ የገባቹ አላቅም ቅድም ፍቹን መፈታት አለበት ሳይፈታ ወደሙያ አይገባም:: በራሶት እንደፈቱት ከሆነ እንዴት ይሆናል? መጀመርያ ፍቹን ይጠና: ከዛ ሞያው ይካሄዳል::

    • @nigstykeleta
      @nigstykeleta 2 месяца назад

      Qenie teru ale endegena demo bale qenie becha new yemifetaw. Liela demo fechu mejemeria menger alebet wendemie endezi aynet ytemarkew gubie yet new

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 2 месяца назад

      እንዴ ገቢር እና ተገብሮ የአንድ እና የብዙ የተኣወቀነው መስለኝ ምነው ​@@zelalemkeleta5196

    • @nigstykeleta
      @nigstykeleta 2 месяца назад

      ቅኔ ጥሩ አለ ወንድሜ ቅኔ የተቀነየ ሰው ብቻ ነው የሚፈታው ሌላ ደሞ ቀድሞ የሚመጣው ፍች ነው ምን ጉባኤ እንደዚ አፈታት የሚነገረው

  • @HenokBereket-en7ny
    @HenokBereket-en7ny 2 месяца назад

    ቢቀርስ ምናለበት

    • @nigstykeleta
      @nigstykeleta 2 месяца назад

      Men malet new

    • @nigstykeleta
      @nigstykeleta 2 месяца назад

      ምን ማለት ነው?

    • @መብልዓ-ጽድቅ
      @መብልዓ-ጽድቅ 2 месяца назад

      ምኑ ነው እሚቀረው መሃይምን

    • @zelalemkeleta5196
      @zelalemkeleta5196 2 месяца назад

      ቀርቶ ምን ተገኘ? ሲደረግ ነው እንጂ መማርያ ሚሆነው:: ብታቀው ነበር ሰምተህ ታርም ነበር ወይም መደረጉም ደስ ይልሀል ነበር

    • @nigstykeleta
      @nigstykeleta 2 месяца назад

      @@HenokBereket-en7ny ቅኔ የቤተክርስትያን ሀብት ነው ! ሚቀር ነገር አይደለም በደምብ ዜማና ቅኔ ተማር ስማ!

  • @yemanebrhan1688
    @yemanebrhan1688 2 месяца назад

    🙏👏

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera527 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @maryadngl274
    @maryadngl274 2 месяца назад

    እስመ ተውህቦ ለውእቱ እና ለባሕቲቱ ያለው እንዴት ነው

    • @zelalemkeleta5196
      @zelalemkeleta5196 2 месяца назад

      ተውህቦ ካለ ለሱ ስለ ተሰጠው ነው ለብቻው አምላክ በሰጠው ነው

  • @natimehari-bp3qi
    @natimehari-bp3qi 2 месяца назад

    ድንቅ ነው

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 2 месяца назад

    Zimare melakit yasemalin yageliglot zemenachun yibarkilin amen

  • @ههههه-ن3س
    @ههههه-ن3س 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 3 месяца назад

    በጥበብ አምጣነ አውረደ ዘሰማይ እርግበ ጥሩ ነው ተመሪውም ምርጥ ድምፃዊ ነው

    • @Habrom1988
      @Habrom1988 2 месяца назад

      የቅኔ መምህር ነው።

  • @SolidTruth01
    @SolidTruth01 3 месяца назад

    Amharic trgum

  • @AmanFiseha
    @AmanFiseha 3 месяца назад

    ❤❤

  • @WonWorku
    @WonWorku 3 месяца назад

  • @kidaneberhane6938
    @kidaneberhane6938 3 месяца назад

    Zmarie melaekti yesmealna Egzabhier amlak xegeu xyebzhalkum 💒 💒 💒 💒 ምሰናይ ይቅሬታ እንዳበልና ዝከኣል ተኮይኑ ደኣ እታ መዝሙር ብጽሕፈት ዘይትሰዱልና 🙏🙏🙏

    • @Tiumqal
      @Tiumqal 3 месяца назад

      ጎይታይ በጃኻ ክፈቶ ንዓይነይ ክርኢ ውዕለትካ ዝገበርካለይ ቃላትካ ክሰምዕ ልበይ ክሰብረሉ ምስትውዓል ሃበኒ መታን ከድህበሉ ‘ቲ ናተይ ብልሓት ፍሉይ ይመስለኒ ግን ለውሃት ጥበብ’ካ’ዩ ድጋፍ ዝኾነኒ ብዘይ ብኣኻ ጥበበይ ከንቱ’ዩ ኩሉ ሓሳበይ ናይ ድኹማት እዩ/2/ ስርሐይ ደምዲመ እንተ ተዓወትኩ ብሓይለይ መሲሉኒ ትዕቢት ‘ተ መላእኩ ኣይፈደኻንን ከምቲ ናተይ ስራሕ ዕድል ሂብካኒ ኣነ ንኽንሳሕ/2/ እንተ ረሳዕኩ ከሉ ‘ቲ ውዕለትካ እንተ ረሓቕኩኻ ‘ውን ፈጺመ ካባኻ ከም ተግባረይ ግን ጎይታይ ኣይፈደኻንን ኣሳሊኻኒ ትማልን ሎምን/2/ ንከይ ርስዖ ንድንቂ ስራሕካ ዝረዳእካኒ ጎይታይ ሓጢኣተይ ገዲፍካ ጥበብ ምልኣኒ ደግፈኒ ጎይታይ ከመስግነካ ክመልስ ውሬታይ/2/

    • @kidaneberhane6938
      @kidaneberhane6938 3 месяца назад

      ​@@Tiumqal ክብረት ይሃበለይ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @MaryamMohammad-e7g
      @MaryamMohammad-e7g Месяц назад

      ።​@@Tiumqal

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንን

  • @EseyasAbraham-z2g
    @EseyasAbraham-z2g 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ኣሰይ መምህረ ብዙሃን የኔታ ቃለ ጽድቅ ቃለ ሂወት የስመዓልና ናይ ኣገልግሎት ዕድሜኹም ይባርኽ እግዚኣብሔር ❤❤❤❤❤

  • @demekedessie
    @demekedessie 4 месяца назад

    የሙታን ስብስብ ምን ዋጋ አለው ቀሚስ አያድን አዳኙ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @SelemonYirga
    @SelemonYirga 4 месяца назад

    ሊቅ ነህ

  • @HaymanotTsedal-c1u
    @HaymanotTsedal-c1u 4 месяца назад

    የተክልየ ፀሎትናምልጃአይለየን አሜን

  • @mosesok1086
    @mosesok1086 4 месяца назад

    1:23

  • @melakyeabyo
    @melakyeabyo 4 месяца назад

    Amen Amen Amen abotatna werebkum yqebelelkum Igziabiher amlak❤❤❤❤

  • @MewaelMewael
    @MewaelMewael 4 месяца назад

    ❤❤❤ lsane melaekt gobeze

  • @nahommuche7474
    @nahommuche7474 4 месяца назад

    5:57

  • @AbrhamGebru-h6x
    @AbrhamGebru-h6x 4 месяца назад

    ቃለ ሂወት ይስምዓልና ከባሪ ኣርከይ❤❤❤❤

  • @TigistMami
    @TigistMami 4 месяца назад

    ባትለቁትስ ይቀረዋል እኮ

  • @YohannsTesfamariam
    @YohannsTesfamariam 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS 5 месяцев назад

    ጥፍራቸው😮???