ኢትዮፒክስ Ethiopix
ኢትዮፒክስ Ethiopix
  • Видео 56
  • Просмотров 208 479

Видео

13 ፊታችሁ የሚያመላክታችሁ ትልቅ የጤና ችግሮች|13 things your face can reveal about deep health problems @ethiopix
Просмотров 2993 месяца назад
በሰውነት ውስጥ ችግር በሚያጋጥም ጊዜ ሰውነት በተለያዩ ነገሮች መልኩ መልዕክት ይሰጣል። ፊት ደግሞ በውስጣችን እና በጤናችን ላይ ምን እየተካሄደ የ ሚያሳየን የጤናችን አንጸባራቂ ነው።እነዚህን ምልክቶች በቪድዮ ውስጥ ዘርዝሬላችኋለው እነዚህን ምልክቶች በፊታችሁ ላይ ከተመለከታችሁ ወይንም ካስተዋላችሁ ምናልባት የጤና ችግር እንዳጋጠማችሁ እየተጠቆማችሁ ነው ማለት ነው።ስለዚህ ተያያዥ የጤና ችግር እንዳይፈጠርባችሁ እና በእለት ተእለት ህይወታችሁ ጤናማ ለመሆን ተገቢውን እርምጃ መውሰድ ይኖርባችኋል።የተለያዩ እንደነዚ አይነት ጠቃሚ እና ቁምነገር አዘል ቪድዮዎች በቀላሉ እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን። V...
በ2 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፍ እንዲወስዳችሁ ለማድረግ/how to fall sleep in 2 minutes/#health #sleep #ethiopix #addistena
Просмотров 3014 месяца назад
በ2 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፍ እንዲወስዳችሁ ለማድረግ በዚህ ቪድዮ ያዘጋጀንላችሁ ቴክኒኮች በአሜሪካ ወታደሮች ዘንድ የሚተገበሩ እያንዳንዱን ስቴፕ በትክክል ከተገበራችሁት እናንተም በ2 ደቂቃ ውስጥ እንዲወስዳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህ ዘዴዎች በጣም ውጤታማ ከመሆናቸው የተነሳ ወታደሮቹ ተቀምጠው ራሱ እንቅልፍ እንዲወስዳቸው ታስበው የተፈለሰፉ ናቸው። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣ like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
Ethiopia ዛሬም ድረስ ሩዋንዳ የማትረሳው የ100 ቀኑ የእርስ በርስ ጭፍጭፍ! |@ethiopix - ኢትዮፒክስ
Просмотров 464 месяца назад
#dinqlejoch #besintu_sitcom #dinklejoch #Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ👇 🔔RUclips ➲ @Meshualekia TikTok ➲ @meshualekiamedia #Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiop...
በዚህ አመት ጎበዝ ተማሪ መሆን ከፈለጋችሁ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ Watch this video if you want to be a top student Ethiopix
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
Hello everyone! In this video, we’re going to explore the art of studying for extended periods without experiencing burnout. We understand that studying can sometimes feel like a marathon, but with the right strategies, it doesn’t have to be exhausting. We’ll start by helping you discover your inner drive and motivation that will keep you going even during the most challenging study sessions. T...
10 ሰዎች ወዲያው እንዲርቋችሁ የሚያደርጉ ባህሪዎች | 10 behaviors that will make people avoid you | ethiopix
Просмотров 3576 месяцев назад
10 ሰዎች ወዲያው እንዲርቋችሁ የሚያደርጉ ባህሪዎች | 10 behaviors that will make people avoid you | ethiopix
የገዛ ልጇን የገደለችው እናት
Просмотров 1406 месяцев назад
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©ኢትዮፒክስ Ethiopix
5 ዝም ማለት የሚያስገኘው ምስጢራዊ ጥቅሞች!! | 5 secret advantages of being silent / psychology tips ethiopix
Просмотров 1,1 тыс.6 месяцев назад
#ethiopia #silence #psychology_tricks #ethiopia #ethiopix #like 5 ዝም ማለት የሚያስገኘው ምስጢራዊ ጥቅሞች | 5 secret advantages of being silent | ethiopix ዝምታ ለምን ሃይል ኖረው? ይህ ቪዲዮ ዝም ማለትየሚሰጣችሁን 5 ጥቅሞችን የምናይ ይሆናል። የሮበርት ግሪንን 48 laws of power የሚለውን መጽሃፍ ካነበባችሁት ስለ ዝምታ ኃይል ሰምታችሁ ይሆናል። ትክክለኛ በሆነ መንገድ ዝም ማለትን ማዳበር ይበልጥ ሃይል ያለው ሰው እንድትመስሉ፣ በሰዎች የሚከበር ሰው ለመሆን ሊረዳችሁና ሌሎች በዚህ ቪድዮ የተጠቀሱ በርካታ ጥቅሞችን ይሰጣችኋል።
አለምን እየሞከረው ያለ ለ14 ቀን ብቻ ስኳርን ስታቆሙ የምታገኙት ጥቅሞች | What happens if you stop eating sugar for 14 days
Просмотров 1477 месяцев назад
#health #ስኳር #ስኳር_ማቆም If you want to know amazing things that will happen when you stop eating sugar, then you need to watch this video. ለ2 ሳምንት ብቻ ስኳርን መጠቀም ብታቆሙ በሰውነታችሁ ላይ ምን የሚፈጠር ይመስሎታል | Weight loss | What happens to your body when you quit sugar Dive into a fascinating journey as we explore the remarkable transformations that occur when you eliminate sugar from your diet for just two week...
በ15 ቀን ውስጥ ውጤቴን ያሻሻልኩበት መንገድ - How I improved my grades in 15 days
Просмотров 8 тыс.7 месяцев назад
በሁለት ሳምንት ብቻ ጎበዝ ተማሪ የሆንኩበትን ጥበብ በዚ ቪድዮ የምነግራችሁ ይሆናል።እነዚህ ጥበቦች በጥናታችሁ እና በትምህርታችሁ ውጤት ላይ ያላቸው ጥቅም ቀላል የሚባል አይደለም።የሚገርመው ነገር እነዚህ ጥበቦች ማጥናት ብቻ አይደሉም ሌሎችም በዚህ ቪድዮ ላይ የተጠቀሱ ነገሮች አሉ ሁሌም እንደምላችሁ መተግበር እንዳትረሱ።በጥናታችሁ፣በትምህርታችሁ፣በውጤታችሁ በአጠቃላይ በህልሞቻችሁ መልካም ዕድል እመኝላችኋለው። የተለያዩ ራሳችሁ የምታሻሽሉበት ቪድዮዎች መመልከት ከፈለጋችሁ፡www.youtube.com/@ethiopix/videos
ጎበዝ ተማሪዎች የማይናገሩት የአጠናን ሚስጥር | STUDY MORE IN LESS TIME | Ethiopix
Просмотров 36 тыс.8 месяцев назад
Hey guys so in this video we delve into the most effective study strategies that will revolutionize your learning process. From finding your motivation to maintaining laser-sharp focus, we cover it all. We’ll guide you through techniques to enhance your understanding and memorization of study material, ensuring you get the most out of your study sessions. #study #studygram #studyblr #studying #...
7 ከምግብ በኋላ የምትሰሯቸው ስህተቶች - 7 Mistakes You are Making After Eating a Meal
Просмотров 1588 месяцев назад
እነዚህ ሳታውቁ የምታደርጓቸው ስህተቶች ትልቅ የጤና ችግር እንደሚያመጡባችሁ ታቃላችሁ? አዎ ልክ ነው ስታደርጉት ስህተት የማይመስሉ ነገር ግን በጊዜ ሂደት ችግርን የሚያመጡ ስህተቶች አሉ። በዚህ ቪድዮው እነዚህን ስሀተቶች ከነመፍትሄያቸው አሰናድቼ አቅርቤላችኋል። ስለዚህ ስህተቶቹን እወቁ ከዚያም መፍትሄውን በመጠቀም አስወግዱ። የወገብ ህመምን ለመፈወስ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ፡ ruclips.net/video/6qKRRzN-KHg/видео.html ቻናሉን ለመጎብኘት፡ www.youtube.com/@ethiopix/videos
የጥናት ፍላጎትን የሚጨምሩ 10 ዘዴዎች | ጎበዝ ተማሪ መሆን ለሚፈልጉ | inspire Ethiopia | @dawitdreams | tibebsilas |
Просмотров 4 тыс.9 месяцев назад
ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር, STUDY LIKE HERO | ጎበዝ ተማሪዎች የማይናገሩት ሚስጥር How to study effectively 5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች
ይሄን ቪድዮ ሳታዩ ፈተና እንዳትፈተኑ - Watch This Video Before Your Exam
Просмотров 6459 месяцев назад
የፈተና ሰሞን ጭንቀትን ድራሹን የምታጠፉበትን ሚስጥር በዚህ ቪድዮ የምታውቁ ይሆናል። ለፈተናችሁ የፈለገ ያህል ብታጠኑት የጭንቀት ስሜት ፈተናችሁን በደንብ እንዳትሰሩ እንደሚገድባችሁ ታውቃላችሁ? እነዚህ ዘዴዎች በጥናት ስለተረጋገጡ በእርግጠኝነት ይሄን ስሜት ያስወግዱላችኋል። ወደ ፈተና ከመግባታችሁ በፊት ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ። መልካም ፈተና! የተለያዩ ራሳችሁ የምታሻሽሉበት ቪድዮዎች መመልከት ከፈለጋችሁ፡www.youtube.com/@ethiopix/videos
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Health | ጤና
Просмотров 81110 месяцев назад
እነዚህ ነገሮች በእርግጠኝነት ለጀርባ ህመማችሁ መፍትሄ ይሰጧችኋል። የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ቪድዮዎችን ስለምታገኙ ቻናላችንን መጎብኘት እንዳትረሱ። አመሰግናለው።
ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ አቁሙ - Stop Caring What People Think - Marcus Aurelius
Просмотров 15210 месяцев назад
ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ አቁሙ - Stop Caring What People Think - Marcus Aurelius
ፈተናን ለስኬት መጠቀም 3 ጥበቦች
Просмотров 36911 месяцев назад
ፈተናን ለስኬት መጠቀም 3 ጥበቦች
አይምሮን እንደአዲስ መቀየር!
Просмотров 12211 месяцев назад
አይምሮን እንደአዲስ መቀየር!
ፈጣን ተማሪ መሆን!
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
ፈጣን ተማሪ መሆን!
አለምን ጉድ ያስባለው አየር ላይ እያለ ጣሪያው የተገነጠለው አውሮፕላን||a plane lost its roof||amazing
Просмотров 47Год назад
አለምን ጉድ ያስባለው አየር ላይ እያለ ጣሪያው የተገነጠለው አውሮፕላን||a plane lost its roof||amazing
እየጎዳችሁ ያለ ሻወር ስትወስዱ የምትሰሩት ስህተት - Don't take a shower without knowing these mistakes
Просмотров 170Год назад
እየጎዳችሁ ያለ ሻወር ስትወስዱ የምትሰሩት ስህተት - Don't take a shower without knowing these mistakes
ብዙዎች ገንዘብ የሚሰሩበት መንገድ ታወቀ | Making money in Ethiopia
Просмотров 78Год назад
ብዙዎች ገንዘብ የሚሰሩበት መንገድ ታወቀ | Making money in Ethiopia
ከረፈደ በኋላ ሂወት የምታስተምራችሁ ወሳኝ ትምህርቶች | LIFE LESSONS WE LEARN TOO LATE | INFO ADDIS
Просмотров 165Год назад
ከረፈደ በኋላ ሂወት የምታስተምራችሁ ወሳኝ ትምህርቶች | LIFE LESSONS WE LEARN TOO LATE | INFO ADDIS
የሞት ፍርደኞች ከመገደላቸው በፊት ያለው የመጨረሻዎቹ 24 ሰዐት ምን ይመስላል #deathrow #last24hours @INFOADDISOFFICIAL
Просмотров 74Год назад
የሞት ፍርደኞች ከመገደላቸው በፊት ያለው የመጨረሻዎቹ 24 ሰዐት ምን ይመስላል #deathrow #last24hours @INFOADDISOFFICIAL
ሂወታችሁ በእርግጠኝነት ይቀየራል እነዚህን ልማዶች ማዳበር ከጀመራችሁ | 5 HABITS THAT WILL CHANGE YOUR LIFE FOREVER #inspire
Просмотров 252Год назад
ሂወታችሁ በእርግጠኝነት ይቀየራል እነዚህን ልማዶች ማዳበር ከጀመራችሁ | 5 HABITS THAT WILL CHANGE YOUR LIFE FOREVER #inspire
እነዚህን ልማዶች የምታደርጉ ከሆነ ቆዳችሁ ያለ እድሜው ያረጃል | Habits that accelerate skin aging @infoaddis
Просмотров 75Год назад
እነዚህን ልማዶች የምታደርጉ ከሆነ ቆዳችሁ ያለ እድሜው ያረጃል | Habits that accelerate skin aging @infoaddis
10 ከበድ ያለ የጤና ችግርን የሚያመላክቷችሁ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች|DON'T IGNORE These 10 Health Symptoms @ethiopix #health
Просмотров 61Год назад
10 ከበድ ያለ የጤና ችግርን የሚያመላክቷችሁ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች|DON'T IGNORE These 10 Health Symptoms @ethiopix #health
ጭንቀታችሁን ለማስወገድ 9 ልታዳብሯቸው የሚገቡ ልማዶች | 9 habits to reduce stress and anxiety @betterethiopia
Просмотров 202Год назад
ጭንቀታችሁን ለማስወገድ 9 ልታዳብሯቸው የሚገቡ ልማዶች | 9 habits to reduce stress and anxiety @betterethiopia
7 የማስታወስ ችሎታችሁን ለመጨመር የሚረዷችሁ ዘዴዎች|7 techniques to help you increase your memory
Просмотров 4 тыс.Год назад
7 የማስታወስ ችሎታችሁን ለመጨመር የሚረዷችሁ ዘዴዎች|7 techniques to help you increase your memory
እነዚህን ዘዴዎች ሳታውቁ ጥናት እንዳትጀምሩ - Don't start studying without knowing these methods
Просмотров 79 тыс.Год назад
እነዚህን ዘዴዎች ሳታውቁ ጥናት እንዳትጀምሩ - Don't start studying without knowing these methods

Комментарии