- Видео 254
- Просмотров 2 299 090
Addis Daily News
США
Добавлен 27 авг 2015
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ኒውስ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡
News Produced and Narrated by: Netsanet
edited by: biruk
thumbnail: mehari and yoni
thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
For business inquiry: addisdailyworld@gmail.com

Addis Daily News :መንግስት አወጅ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷልየተፈራው ደረሰ፣
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡
News Produced and Narrated by: Netsanet
edited by: biruk
thumbnail: mehari and yoni
thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
News Produced and Narrated by: Netsanet
edited by: biruk
thumbnail: mehari and yoni
thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Просмотров: 4 259
Видео
Addis Daily News :በሽር አላሳድ ተመረዙ፣ አሳድን ያሳደዱት ሀይሎች ሞስኮ ተገኙ |ዘለንስኪ ከሞት ለጥቂት ተረፉ፣ የፑቲን ንስሮች ኪየቭን አናወጡ
Просмотров 3,6 тыс.22 часа назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ታላቁ ፍልሚያ ተጀመረ፣ የኢትዮጵያ እና ግብፅ ጦር ተፋጠጡ |ኢትዮጵያ ሩሲያን አመሰገነች |እስራኤል ጉድ ተሰራች፣ መአት ወረደባት
Просмотров 2,9 тыс.2 часа назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :መቋዲሾ ኢትዮጵያን ጮቤ አስረግጣ ካይሮን አሳበደች|አል ሲሲ ዳግም ከጀርባ ተወጉ|ሩሲያና ቻይና ዓለምን ጉድ ያስባለው ጥምረት ፈጠሩ
Просмотров 8 тыс.2 часа назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :አፍሪካ ቀንድ ተናወጠ፣ አውሮፕላኑ አየር ላይ ጋየመከላከያ ሚኒስትሯ ከመቋዲሾ የምስራች ይዘው ተመለሱኮሪያ ላይ ውጥረት ነገሰ፣
Просмотров 13 тыс.4 часа назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ኤርዶጋን ትዕግስታቸው አለቀ፣ ጦራቸው ጋዛ ገባ |ምስል ጮቤ ረገጠች፣ ኪየቭ መግቢያው ጠፋት፣ ሄዝቦላህ ሰይፉን አነሳ
Просмотров 6 тыс.4 часа назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የምስራች ላከች |ሀውቲዎች ዋሽንግተንን አንቀጠቀጡ፣ ጉድ ፈላ የፑቲን ቀይ መስመር ተጣሰ
Просмотров 9 тыс.7 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ፑንትላንድ ኢትዮጵያን ጮቤ አስረገጠች |ኢትዮጵያ ዶላሩን ልታፍሰው ነው፣ የምስራቹ አረቦቹ ደጅ ደረሰ
Просмотров 15 тыс.7 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ፕሬዚዳንቱ ከጅቡቲ መልስ ያላሰቡት መርዶ ጠበቃቸውኪምና ፑቲን ምዕራባውያኑን ጨርቅ አስጣሉ
Просмотров 2,9 тыс.9 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሶማሊያ ከሰረች፣ ፑንትላንድ ላይ ተላለቁቻይና የአሜሪካንን ጉድ ሰራቻት፣ የዋሽንግተን ካዝና ተራቆተእስራኤል ወታደሮቿ ለገሙ
Просмотров 6 тыс.9 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሶማሊያ አንገቷን ደፋች፣ ጥያቄዋ ውድቅ ሆነ፣ በስተመጨረሻ አል ሲሲ እጅ ሰጡ |ኢራን ታጥቃ ተነሳች፣ አሜሪካ እጇን ሰበሰበች
Просмотров 8 тыс.12 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሚኒስትሩ ከጅቡት በድል ተመለሱ፣ ወርቁን ተረከቡ |ኔታናሁ ከሆስፒታል መርዶ ሰሙ |ቻይና ዛተች፣ ሩሲያ ለዩክሬን የምስራች ላከች
Просмотров 12 тыс.12 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ጅቡቲ ላይ ጨዋታው ተቀየረ፣ መቋዲሾ በማዕበሉ ታመሰች |አስደንጋጩ የሀማስ መርዶ ቴልአቪቭን ናጠ፣ ታጋቾቹ አልቀዋል ተባለ
Просмотров 9 тыс.14 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሶማሊላንድ እና ኢትዮጵያ ዳግም ተፈራረሙ |መቋዲሾ ስትወላውል ሀገሬሳ አበሰረች |የተፈራው ደረሰ የኢራን ቀይ መስመር ተጣሰ
Просмотров 15 тыс.16 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ሶማሊያ ጮቤ ረገጠች፤ ካይሮ ሴራዋ በ11ኛው ሰዓት ከሸፈ |ቴል አቪቭ ታመሰች፤ አይጥ በበላው ዳዋ ተመታ
Просмотров 9 тыс.16 часов назад
ውድ እና የተከበራችሁ የ አዲስ ዴይሊ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ሀገራዊ አና ዓለማቀፋዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ፡፡ News Produced and Narrated by: Netsanet edited by: biruk thumbnail: mehari and yoni thanks for watching. Please subscribe to our youtube channel.
Addis Daily News :ግብፅ ሶማሊያን አስደነገጠቻት፣ መቋዲሾ ዳግም ቃሏን ሻረች |ፑቲን አዘናግተው ጉድ ሰሩ፣ ጣፋጩን በቀል ተወጡ
Просмотров 3,1 тыс.19 часов назад
Addis Daily News :ግብፅ ሶማሊያን አስደነገጠቻት፣ መቋዲሾ ዳግም ቃሏን ሻረች |ፑቲን አዘናግተው ጉድ ሰሩ፣ ጣፋጩን በቀል ተወጡ
Addis Daily News :ኢትዮጲያ ከተመድ የምስራች ተላከላት |ያልተጠበቀው ሆነ ነብሰ ገዳዮቹ ፑቲንን ፍለጋ ሞስኮ ገቡ
Просмотров 15 тыс.19 часов назад
Addis Daily News :ኢትዮጲያ ከተመድ የምስራች ተላከላት |ያልተጠበቀው ሆነ ነብሰ ገዳዮቹ ፑቲንን ፍለጋ ሞስኮ ገቡ
Addis Daily News :ሶማሊላንድ እና ኢትዮጵያ በድንገት ተጋጩ፣ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት አስመራ ላይ ጉድ ተሰሩ፣ ያላሰቡት ገጠማቸው
Просмотров 4,7 тыс.21 час назад
Addis Daily News :ሶማሊላንድ እና ኢትዮጵያ በድንገት ተጋጩ፣ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት አስመራ ላይ ጉድ ተሰሩ፣ ያላሰቡት ገጠማቸው
Addis Daily News :ሶማሊያ ስምምነቱን አደፈረሰችኔታናሁ ያላሰቡት ወጥመድ ጠበቃቸውየፑቲንን ቃል ተላለፉ፣ ምዕራባውያን የእጃቸውን አገኙ
Просмотров 4,4 тыс.День назад
Addis Daily News :ሶማሊያ ስምምነቱን አደፈረሰችኔታናሁ ያላሰቡት ወጥመድ ጠበቃቸውየፑቲንን ቃል ተላለፉ፣ ምዕራባውያን የእጃቸውን አገኙ
Addis Daily News :ሀውቲዎች የእስራኤን ስቃይ አረዘሙ |የትራምፕ ዛቻን ውሃ በላው፣ ብሪክስ ዓለምን አንቀጠቀጠ
Просмотров 4,1 тыс.День назад
Addis Daily News :ሀውቲዎች የእስራኤን ስቃይ አረዘሙ |የትራምፕ ዛቻን ውሃ በላው፣ ብሪክስ ዓለምን አንቀጠቀጠ
Addis Daily News :ሶማሊያ ተንሸራተተች፣ የካይሮ መረብ ዳግም አጠመዳትጅቡቲና ኢትዮጵያ ቀንዱን ነቀነቁ | ቻይና አስደነገጠች!
Просмотров 3,3 тыс.День назад
Addis Daily News :ሶማሊያ ተንሸራተተች፣ የካይሮ መረብ ዳግም አጠመዳትጅቡቲና ኢትዮጵያ ቀንዱን ነቀነቁ | ቻይና አስደነገጠች!
Addis Daily News :ሶማሊያ መንታ በድንገት መንታ መንገድ ላይ ቆመች |ኔቶ ዘለንስኪን ገሰፀ፣ ዩክሬን ውሃ በላት |ቤላሩስ ላይ ፈንጂው ተጠመደ
Просмотров 7 тыс.День назад
Addis Daily News :ሶማሊያ መንታ በድንገት መንታ መንገድ ላይ ቆመች |ኔቶ ዘለንስኪን ገሰፀ፣ ዩክሬን ውሃ በላት |ቤላሩስ ላይ ፈንጂው ተጠመደ
Addis Daily News :ሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ የምስራች ላከችአያቶላ ክተት አወጁ፣ ዓለም ተጨነቀችቀይ ባህር በደሞ ተሞላ፣ ሰ. ኮሪያ የተፈራውን ላከች
Просмотров 8 тыс.День назад
Addis Daily News :ሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ የምስራች ላከችአያቶላ ክተት አወጁ፣ ዓለም ተጨነቀችቀይ ባህር በደሞ ተሞላ፣ ሰ. ኮሪያ የተፈራውን ላከች
Addis Daily News :ፑንትላንድና ሱማሌላንድ እና ፑንትላንድ በደስታ አበዱ |ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወደብ ተሸለመች |ኔቶ ክንፉ ተመታ፣ ፑቲን በድል ገሰገሱ
Просмотров 17 тыс.День назад
Addis Daily News :ፑንትላንድና ሱማሌላንድ እና ፑንትላንድ በደስታ አበዱ |ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወደብ ተሸለመች |ኔቶ ክንፉ ተመታ፣ ፑቲን በድል ገሰገሱ
Addis Daily News :ኢትዮጲያ ዳግም ጮቤ ረገጠችለኢትዮጵያ የፈረንሳይ ሳያንሳት ሩሲያን እና ኢራን አለንልሽ አሉ አሜሪካ እጇን በእጇ በላች!
Просмотров 11 тыс.День назад
Addis Daily News :ኢትዮጲያ ዳግም ጮቤ ረገጠችለኢትዮጵያ የፈረንሳይ ሳያንሳት ሩሲያን እና ኢራን አለንልሽ አሉ አሜሪካ እጇን በእጇ በላች!
Addis Daily News :- ካይሮ መቋዲሾን ለ6 መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ ጣለቻትየአንካራ ስምምነት ሶማሊያን ድል በድል አደረጋትአሜሪካ ሶሪያን ጮቤ አስረገጠች
Просмотров 7 тыс.14 дней назад

Addis Daily News :ለኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የተገባው ቃል ተፈፀመትራምፕ ጉድ አመጡ፣ ካናዳን ሊጠቀልሉ ተነሱ ኔታናሁ በቆፈሩት ጉርጓድ ተቀበሩ
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
Addis Daily News :ለኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የተገባው ቃል ተፈፀመትራምፕ ጉድ አመጡ፣ ካናዳን ሊጠቀልሉ ተነሱ ኔታናሁ በቆፈሩት ጉርጓድ ተቀበሩ
Addis Daily News :ጅቡቲ ድምበር ላይ ጮቤ ተረገጠፑቲን ተዳፈሩ፣ የመጨረሻው ፊሽካ ተሰማቱርክ እና እስራኤል ጎላን ስር ተፋጠጡ፣ የኤርዶጋን ጦር ተጠጋ
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
Addis Daily News :ጅቡቲ ድምበር ላይ ጮቤ ተረገጠፑቲን ተዳፈሩ፣ የመጨረሻው ፊሽካ ተሰማቱርክ እና እስራኤል ጎላን ስር ተፋጠጡ፣ የኤርዶጋን ጦር ተጠጋ
Addis Daily News :ሶማሊያ ኢትዮጵያን ጮቤ አስረገጠችሩሲያ የመጨረሻው ፊሽካ አሰማች፣ ኔቶ ተንቀሳቀሰ! አደገኛው መርዶ ከሞስኮና ኢስላማባድ ተሰማ
Просмотров 16 тыс.14 дней назад
Addis Daily News :ሶማሊያ ኢትዮጵያን ጮቤ አስረገጠችሩሲያ የመጨረሻው ፊሽካ አሰማች፣ ኔቶ ተንቀሳቀሰ! አደገኛው መርዶ ከሞስኮና ኢስላማባድ ተሰማ
Addis Daily News :ኤርትራ ላይ ውጥረት ነገሰ፣ ሶማሊላንድ የድል ፅዋ አነሳችሀውቲ እስራኤልን አዘናግቶ ጉድ ሰራ፣ አየር መቃወሚያው አፈረ በላው
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
Addis Daily News :ኤርትራ ላይ ውጥረት ነገሰ፣ ሶማሊላንድ የድል ፅዋ አነሳችሀውቲ እስራኤልን አዘናግቶ ጉድ ሰራ፣ አየር መቃወሚያው አፈረ በላው
ምንም ማይገባኝ ነገር ፡ ለምድነው የውጪ ዜና መጀመሪያ ምታቀርበው ?
የውጭ ናፍቂ ጋዜጠኛ ሳይሆን አይቀርም በለዋል ታሊባኖች😜
ሱማሊያ መቋዲሾን ጨርቋን ጥላ አሳበደችት ማለት ምን ማለት ነው ?? እንዴ ቅማቹ ነው አይደል ? ይህን ምስኪን ህዝብ ሰበር እያለቹ የምትሰብሩት እንዲየው ከቻልክ ሶማሌ ላንድ በትል ካልሆነ ግን አቅማቹ ይገመታል ዝም በሉ በፈጣሪ የኛ ጆርናሊስቶች ማፈሪያ ሁላ
በል ቶሎ በል
Patience is good at any time .
Ayy RUclipsr ይሄ ብሽሽቅ አይደለም ቢቻ ታሳፍራላቹ ስንት ነብስ የተከፈለበት ስንት ልጆች አባት የጡበት ነው ወዳጄ። ለአንተ ደግሞ ጫወታ ነው አፈርኩልሕ ።
ኢትዮጵያ ከሱማሌ ላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት አንካራ ላይ ነው ያቃረጠችው አሁን የሰላም አስከባሪ ምደባ ላይ ደጅ እየጠናን ነው ግብፅ ይህን እየላከች ነው ግብፅ በገነች ያልከው ውሸት ነው
ሞቃድሾ ኢ/ያን ጮቤ አስረገጠች የሚል ውዳቂ ዜና ባታቀርቡ የተሻለ ነው ። ሀሰን ሼክ መሀመድ ምንም ብትሉ ከወላዋይ አካሄድ የሚላቀቅ ዓይደለም ። ወራዳ የሆነ ሌባ ሰው ነውና ።
አግራቸን እግዝብሂረ ይጥብቅ
💚💛❤️Ethiopiaዬ💚💛❤️
🦢🦢🦢🦢🦢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐴🐴🐴🐴🐴🐴🦚🦚🦚🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽 ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው መከላከያችን።
ጋብቻ የሩሲያና የቻይና !?.= * ግንኙነት!
ውሸታም የተ መ ድ የሰላም አስከባሪን የመምረጥ ሙሉ መብት ለሱማሊያ ሰጥታል ተከታትለነዋል የኛም የሱማሊያም ተወካይ የተናገሩትን ማቅረብ ይቻላል ኢትዮጵያ ካላት ስድስት ሺህ ጦር ምን ያህል እንደምትፈቅድ ሱማሌ ናት የምትወስነው ይህንኑ ለመጠየቅ ልኡካን ልከናል የግብፅ ጦር ከሁለት ሺህ እስከ ሶስት ሺህ የሚገመት ይሰፍራል ግብፅ ከሰላም አስከባሪ ውጪ ሌላም ጦር ታዘምታለች እውነቱ ይሄ ነው ኢትዮጵያ በአንካራም እጅ ሰጠች የሱማሊያን ሉአላዊነት ላትዳፈር ከሱማሌ ላንድ ጋር ስምምነቱን ልታቃርጥ ተስማምታለች በተ መ ድም ለሱማሌ ነው እድሉ የተሰጠው ለምን ፕዋሻል እየሰማን እያየን
The world must be return to God , Because to get Peace and stability .
፧
💯💯💯💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
ያፊሪካ ህብረት ትላንት ኣትሚስ የተሳተፉት ይቀጥላሉ ብሎ ያጸደቀወ
በጣምጥሩዜናው
ድል ለኢትዬፒያ ሞት ለባንዳዎች
ድል ለኢትዬፒያ ሞት ለባንዳዎች
አረ የሰውን አገርና ተፈጥሮአዊ ሃብት ካልገባንበት ብለን መቋመጥና ማንቀላወጥ ይቅርብን የሃገራችንን ተፈጥሮአዊ ፀጋ ና ሃብት በልተን ብንመርቅ ነው የሚሻለን የሰው ወርቅ አያደምቅ ነውና ሰላማችንን መልሰን የሃገራችን ጤና ያለውን መአድ ለመቋደስ ያብቅን
ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ዘጠና በመቶ ለአገር ውስጥ እያዋለች አስሩን ለውጪ ታቀርባለች ነው ያልከው!!!!! ወይስ ተገላቢጦሽ ነው?
ተገላቢጦሽ ነው
ድል ለኢትዮጵያ!!!
ምን ማለት ነው ሽሽት? እንራቀቃለን ስትሉ ራሳችሁን አታቅልሉ
እውነት፡ሆይ!አብሽር፡በሀያሉ፡አላህ(በእውነት)አሸናፊነትሽ፡ተረጋግጧል፡አልሀምዱሊላህ።ሠላም፡ለኢትዮጵያ፡ሠላም፡ለፍሊስጢን፡ህፃናት፡አሚን።ወየውላቸው፡ውሸታም፡ምቀኛ፡ግፈኛ፡እብሪተኞች ።
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💯👏
ትናንት ሶማሌላንድ አላችሁ። ያን ውሀ ሲበላው አሁን ደግሞ ፑንትላንድ። ምን ነካችሁ? ምኑን እንመን? ደግሞስ ምኑ ነው ጩቤ የማያስረግጠው? የሙዝንም ንግድ እንደ ጥሩ ዜና አቀረብኸው? ወሬ አጣህ መሰለኝ። በተለይ አንተ independent መስለኸኝ ነበር።
😂 የኢትዮጵያ ውድቀት የምትመኙ ዝተቶች ከሀዲዎች እናታችሁን የምትሸጡ የቤርጎ ልጆች እየወደቃችሁ እያሳየን ነው ፈጣሪ ይመስገን
Mirte midia Berta abshir
ሙዝ😂ሙዝዝዝያርግህ ወሬ አጣክ
ደንቆሮ ስለሆንክ ጥቅሙ አይገባህም ተማር እስቲ ስንት መሃይም አለ በናታችሁ
የሆንክ ሙዝ ፊት
ወርኛ ነክ
ቻይናና አሜሪካንን የመደር ሴት አደረካቸው
አይ ኤስ ኤስ የሚባል የለም የሙስሊም አገራት ለማሸበር እነአሜሪካ በገንዘብ የሚያደራጁት ሃይል ነው አልሸባብም ሱማሊያንን ነው የምችለው ሱማሊያ ሰላም እንዳታገኝ ነው የሚሰራው ስለዚህ የሙስሊሞች ጠላት ነው በፀረ ሙስሊም አገሮች የሚታገዝ ነው
በአለማችን እዉነተኛ መሪ ቭላድሚር ፑቲን
ቅድሚያ ምንጊዜም ከአገራችን ለምንድን ነው የማትጀምሩት ስለ ሌላው ምን ይመለከተናል የሚያሳስበን የአገራችን ነው ምንጊዜም እሱን አስቀድሞልን ሌላው ትርፍ ነው
100.000 አንድ መቶ ሽ 🙄😂😂😂አረ አረጋጋው 100 ነው ገና ስከፍተው 100.000ሸ ስትል ዘጋኝ
100.000 አንድ መቶ ሽ 🙄😂😂😂አረ አረጋጋው 100 ነው
አብዱልሠመድ መሃመድ ነህ ?
Dedeb nehi dwbl targale zwnawn awaki nwhi Ate jezba suj atkfetm doro atarbam haftam lemgob
🤲🤲🤲🤲🤲
ድል ለጀግናው ለየመን ሀውቲ 💪💪💪💪።ኒታንያሁ ገና ምኑን አይቶ የ 45 ሺህ ህፃናት ደም እንዲሁ ፈሶ የሚቀር መስሎት ነበር ይሄ ደም መጣጭ ገና በቁሙ ይሰቃያል ልክ እን ኢሪያል ሻሮን ገና ሽንቱን እላዩ ላይ ይሸናል።
የብስራት እና ቁዘማ ሁሌም ቅርብ ናቹ፡ ጠያቂ ሰለላቹ ለውሸት ምንም አይመስላቹም፡
ቀዶ ጥገና ትላለህ እንዴ ?
ኤረ እፍረት የምባል የለም በሶማሊላንድ ባህር አመጣን እልል በል አገሬ ጨፈራ ችኡ ኣካራ ሄዳች ኡ ስርዛ ችኡ ከሶማል ባህር ረክበናል ተስማምተናል እልል እዚ እዉን ዉሸት ሆነ አሁን ደሞ ከጅቡቲ ምን ምን አመጡ አትዮጵያ ለንግድ የከለከለ ሃገር የለም መከረኛ አትዮጵያ በ 21 ክፍለዘበን ማሃይም ደንቆሮ ሰው እየተመራሽ የሽግር የሕንፍሽፍሽ ሃገር ሆና ቀረሽ
ባህር ከ 12 ናኢቲካል ውጪ ያለው ከወሰን ውጫ አለምአቀፋዊ ንብረት ነው።
ሁቲ ለእስራኤል የአንድ ቁርስ ነት።
ዋና ዋና ዜናዎች ብለህ ገጽህ ላይ ከጻፍክ ዜናውን ስትጀምር መጨረሻ ከጻፍከው አርስት ትጀምራለህ ምን አይነት ስልት አርሰቶቹን አይቶ ተመልካች እንዲገበ?
አይ ደቡብ ኮሪያ አምላክ ይሁንሽ።"የሀብታም ጎረቤት ጥሩ አይደለም።ይዋልድ ይደር እንጂ በመጨረሻ ልዋጥ ማለቱ አይቀርም።"ይል ነበር አባቴ። አቤት ዲሞክራሲሽ ብለው አሞካሽተውሽ አልነበር እንዴ?
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
ሀማስም ሀውቲም ፈርጥመዋል ጉድ መርዶ ለእስራእል ይድረሳ።