- Видео 23
- Просмотров 21 039
የመስቀሉ ቃል
США
Добавлен 7 окт 2024
Видео
የትዝታው ቤተሰቦች ኦርቶዶክስን ይቅርታ ጠየቁ።
Просмотров 958День назад
በፓስተር እንዳለ የመዝሙር ምርቃት ላይ ተገናኙ።
Просмотров 5 тыс.4 дня назад
ወቅታዊ ጉዳይና የኦርቶዶክስ ክህደት
Просмотров 1446 дней назад
በሐዋዝ መመለስ ወንድሞች ምላሽ ሰጡ።
Просмотров 2 тыс.8 дней назад
ቄሱ መፅሐፍቱን አቃጠለ።
Просмотров 1468 дней назад
ዘማሪ ሐዋዝ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ።
Просмотров 1,2 тыс.9 дней назад
ተገልብጦ መፀለይ ያፀድቃል ወይ????????
Просмотров 2710 дней назад
አቡነ በርናባስ ጴንጤ ናቸውን?
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
ከኦርቶዶክስ የወጡበትን እውነት ተናገሩ።
Просмотров 91021 день назад
ካህኑ ህፃኑን አረደው።
Просмотров 4827 дней назад
ወንጌል በገጠር።
Просмотров 31Месяц назад
"ቅዳሴ የሚያቅ ሰው ተሃድሶ አይሆንም"
Просмотров 98Месяц назад
የወንጌል ስርጭት በቡሌ ሆራ(ሐገረ ማርያም )
Просмотров 84Месяц назад
ፓስተሮች ያማልዳሉን?
Просмотров 86Месяц назад
Wushetu naw miyatselaw
የይሁዳ ማህበርተኝች የገንዘብና የትቢት መምህራኖች ፍሬአችሁ ሲታወቅ አየነዉ በናተ ኦርቶዶክስ ላይ ትህትና እንጅ መዝለል የለ ኦርቶ..ላይ ምጽዋት እንጅ ባንድ ገንዘብ መሠብሰብ የለለለ አይይይይ የናተ የስም ሌባ
wowአሜን
በጋሻው ተባረክ እኖድሀለን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂
ወንድሜ እሷ ለይ የምሰራ መንፈስ የጌታ ስም ረ ሲጠራ ይቃጠላል እቺ በከባድ ጨለማ ውስጥ ነው ያለችሁ የመንፈስ ቅዱስን ስራ ሲትቃወም በኃለኛ ጨለማ ውስጥ እንዳለች ያስታውቃል ጌታ ያስባት
እግዚአብሔር ልብ ይሰጥሽ መንፈሰ ቅድሰ የሚሣደብ ምህረት የለሽም
እንዲ. ያላቹ. ኦርቶዶክሶች. በጣም. ታስጠላቹ. ምን. አገባክ ስለ እሱ ስራ. ፈት የራስህ ላይ. አታተኩርም. አሰዳቢ. ነገር. ነህ. ባክ. ሆዳም. ከፈለክ. አንተም. ጥርግ በል ወሬ ሁላ. ቤተክርስቲያን. እኮ በእሱ. አልቆመችም. አሽቃባጭ.
አሜንን ኢየሱስ።ዬዘለለም።ጌተ።ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የማትረባ ሁሌ ተሳዳቢ ባለጌ ናት
😅😂😂😂😂😂😂😅😅😅ሮሚይመችሸእውነቶንነውየግዚሀብኤርሰውሀላለምድንቄም😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 በግ-አሻው 😂😂😂 ሳቄ ይመጣኛል.....ወፍራም ድምፅ እውቀትና መገለጥ እንደማይሆን ያረጋገጠልኝ ሰው 🙄🙄...
ከዚህ ያድህነን በጋሻውና ሽዋፈራሁ እግራቸው ወደጉድጓድ ሲሔድ ወደ ጥፋት ሔዱ።
ጌታ ኢየሱስን የካዱ ከይሁዳ ጀምሮ ሁሌም በፀፀትና በእምባ ነዉ የሚኖሩት ሀዋዝ እንከን የማይወጣለትን ኢየሱስን መካድ በጣም ያስለቅሳል እንጂ
Tebarek yen Abte ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
wandime ledigemi begashaw teferto sayiho tewedo new wandime ?
አንተስ ተግባባክ አልተግባባክ ዲያቢሎስ እደሚያስለፈልፈው የታወቀ ነው መቼም እናተ ማስተዋላቹ ተነፍጉአልእደው የጌታ መንፈስ ነው እዳትል የሴጣን እጂ በቅርብ ካወከውማ አሳክመው ቆሌ እርቆታል ሳይነካ አይቀርም
celema wandime atisasat ye alem birhana ye honewin kirestosin yezalechina isum feraji yehon hinji amalaji yalonehun new ! wandime wadet hindale rasihen teyiqe ?
🥰🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏✝️👈✍️✍️✍️🙏🙏
ወይ ቀልድ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
አልቀረባችሁም እናንተ በግልጽ ከአጋንንት የተወለደና ተጠምቆ ቅዱስ የሆነው መጥቆራ ብላችሁ ገዳምና ታቦት ሰርታችሁ ምንም ሳይሰቀጥጣችሁ ሰይጣንን ስታመልኩ ያላፈራችሁ ትዜ እንዴት ነው በውድ ደሙ በዋጀው በጌታ ኢየሱስ የሚያፍረው ?! እፍረት ብታውቁማ እናንተ ነበራችሁ ማፈር የሚገባችሁ ምድረ የእብድ ስብስብ እኛ ጳውሎስ እንዳለው በወንጌል አናፍርም “በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።” - ሮሜ 1፥16
ከድንግል ማርያም ጋር አትጋፈጡ እሳቱ እንዳይበላችሁ 9:34
ዘመኑ የወንጌል ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥጋና ይድረሠው አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ
የኦርቶዶክስ እምነት ገና የሁላችሁንም መመለስ ትጠብቃለች አዟችሁ አትደግጡ ምነው አሁንም ከቤቱ አልወጣችሁም እንጀራ እበላችሁበት ያለው በኦርቶዶክ ዉስጥ መሆናችሁ አትርሱ ልቦና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም እምነት ለናተም ይስጣችሁ 1
ተባረክ ወንድሜ መጋቢ በጋሻው
ጨነቃችሑ አይደል እንዲሕ ነው ወንጌል ይሠበካል አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ ወንጌላዊ ነው ።
Hahhahah ere ataskun ke Sudan yemitametut metets eandet new Ay Prowoch Ye sidib menfes gebtobachihu new libona yistachihu
@mekedibeletew944 እናንተ እኮ የአየር ጋኔን ገዳም ተሠርቶለት ታቦት ተቀርፆለት እንዲመለክ ያደረጋችሑ ናችሑ ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ።
ከድንግል ማርያም ጋር አትጋፈጡ እሳቱ እንዳይበላችሁ
ከድንግል ማርያም ጋር አትጋፈጡ እሳቱ እንዳይበላችሁ
ምነው መንፈሳችሁ ተቃጠለ!!
ትዜ እኮ በብርሃን ውስጥ ነው ያለው ጌታ ይገስፃችሁ በጣም ተዳፍራችኋል ኦርቶዶክሶች ምህረት ያድርግላችሁ ትዝታው ወደኋላ አይመለስም ሰይጣን ሲያምረው ይቅር ጨለማውን አምልጦታል ውሻ ወደትፋቱ እንዲመለስ አይመለስም ኦርቶዶክስ እየሱስን የካደች እግዚአብሔር እውነት ላይ የተሳለቀችላይ የወንጌል ጠላት ናት የዳኑትን እያስካደች በጥቅም በስጦታ እየደለለቻቸው የተቀደሰውን መዝሙሮቻቸውን በጣዖቷ እየለወጠችየተቀደሰውን እያረከሰች ነው መአትን በራሳቸው ላይ እያመጡ ነው እርቶዶክስ የእግዚአብሔር ልጅ የእየሱስ ጠላት ናት የፈሪሳውያንና የሰዱቃውያን መንፈስ የተጠናወታት ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ በትዝታው ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን መንፈስ እርኩስ ብላለችና እየሱስን በብኤል ዜቡል አጋንንትን ያወጣል እንዳሉት ፈሪሳውያን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንዳይሰበክ ለብዙ ዘመን እየከለከለች የኖረች ክብር ለማይገባቸው ክብር እየሰጠች ቅዱሱን ወኔጌል የገፋች ኦርቶዶክስ
እናንተን እንዲ የክርስቶስ እናት ማርያምን መውደድ እና ክብር መስጠት ምኑ ነው ያንገበገባችሁ? እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ። እናንተ ስላላከበራችኋት የእሷ ክብር እና ቅድስና ምንም አይቀንስባትም። ምክንያቱም እሷ የሃያሉ እግዚአብሔር የክርስቶስ እየሱስ እናት ናት።
እንካን ፃፈ እስይ ሰይጣን እርር ድብን አለ
ኑ ተመላለሱ ከጨለማዉ ወደ ብርአኑ ተማላለሱ ሐዋዝ ወድማችን አምልጣል እግዚአብሔር ይመስገን እናተ ከዉቀት ነፃናቹ
ወይ ቤንጧች ስለ ኦርቶዶክስ ከማውራት ወጭ ሌላ ትምህርት የላችሁም መሰለኝ!!!!
Amen hale luya
Wedachhalehu❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
❤️🥰🥰🥰
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤
❤️🙏🙏🙏
Amen
❤❤❤❤
እየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ምን ላድርግህ ሀሌሉያ ስለወንድሜ ሸዋፈራሁ ስለወንድሜ በጋሻው ምን እላለሁ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው
አሜን
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታን ያስካደው ይሄ ነው ሰይጣን ስዕሉ ሲዋረድበት ደሞ በቃሉ እውነት ውስጥ ገብቶ ከክርስቶስ ይልቅ ማሪያም ላይ እንዲያተኩር እና ሆዱ እንዲባባ አደረገው እውነተኛዋን የወንጌሏን ማሪያምን የሚወዳት የሚፈልጋት ቢሆን እኮ እየሱስን በሰው ሳይለውጥ ያገኛት ነበር ቸኮለ የመንግስተሰማይ መግቢያ በሩ እየሱስ ቅዱሳን መላዕክቶችን ማየት የምንችለው በእየሱስ ዋናውን ጥሎ እየሱስን እየጠሉ በማሪያም ስም እየተመለከ ያለበት ስፍራ ለምን መሄድ አስፈለገው እውነት እናውራ ካልን ስለማሪያም እየሱስን መውለዷ ሊያስደንቀን የሚገባው የስራው ባለቤት እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ በትንቢት የተፃፈውን ቃል በገብርኤል ልኮ (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 1) ---------- 28፤ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። 29፤ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። 30፤ መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። 31፤ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። 32፤ እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ 33፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። 34፤ ማርያምም መልአኩን። ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። 35፤ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። . . . 37፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። 38፤ ማርያምም። እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። ልንገረም ልንደነቅ የሚገባን በባለቤቱ በእግዚአብሔር አሰራርና አደራረግ ነው እንጂ ማሪያም ያለችው ምን የሚያስለቅስ የሚያስደምም ነገር አለው ይሄ ልጅ ልክ እንደ ዖርፋ የኑኃሚን ምራት ወስኖ የመጣ አይመስለኝም ሩን አይታ ያለቀሰችው ልቧ ሌላ ነው የሚያስበው ሩት ግን የኑኃሚንን አምላክ አሻግራ አይኗ ተከፍቶ አይታ ጨክናና ቆርጣ እንዲህ አለቻት" ሩትም። ወደምትሄጅበት እሄዳለሁና፥ በምታድሪበትም አድራለሁና እንድተውሽ ከአንቺም ዘንድ እንድመለስ አታስቸግሪኝ፤ ሕዝብሽ ሕዝቤ፥ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል፤" (መጽሐፈ ሩት 1:16) (መጽሐፈ ሩት ምዕ. 1) ---------- 14፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንደ ገና አለቀሱ፤ ዖርፋም አማትዋን ሳመች፤ ሩት ግን ተጠጋቻት። 15፤ ኑኃሚንም። እነሆ፥ ባልንጀራሽ ወደ ሕዝብዋና ወደ አማልክትዋ ተመልሳለች፤ አንቺም ደግሞ ከባልንጀራሽ ጋር ተመለሽ አለቻት።
ይመለሳል ሔዶም አይቀርም ።
mariam bante af atnegerem
ቀኑ እየቀረበ ነው እየሱስ ክርስቶስ ምመታበት ጆሮ ያለው ይስማ በጭፍን ሳይሆን በእዉነታ በቂዱሱ መጽሐፍ ተደግፈን እናዉራል ጆሮ ያለው ይስማ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ, አማላጅ ነው. እባካቺሁ እባካቺሁ 🙏🙏🙏
አትቀባጥሩ እናንተም አንድቀን ትመጣላችሁ