- Видео 110
- Просмотров 219 476
ያመለ ልጅ- yamela lej
США
Добавлен 7 фев 2022
welcome to ያመለ ልጅ channel In this channel i will be presenting news
Видео
ምርጥ የእንቁላል አሰራር//ye enkwlal aserar//
Просмотров 985 месяцев назад
ምርጥ የእንቁላል አሰራር//ye enkwlal aserar//
ምላስ ሰንበር አሰራር//melas senber aserar//ያመለ ልጅ
Просмотров 2,6 тыс.6 месяцев назад
ምላስ ሰንበር አሰራር//melas senber aserar//ያመለ ልጅ
ምርጥ የ ጢቢኛ አሰራር//how to make tebecha//ያመለ ልጅ
Просмотров 4106 месяцев назад
ምርጥ የ ጢቢኛ አሰራር//how to make tebecha//ያመለ ልጅ
አስገራሚ ፉል አሰራር በ ቀላል መንገድ #ethiopiafood #ምግብ
Просмотров 3298 месяцев назад
የ ፍል አሰራር በጣም በ ቀላል መንገድ እና በፍጥነት
ጣት ሚያስቆረጥም ምርጥ ፓስታ ባትክልት#ethiopiafood #ምግብ
Просмотров 3928 месяцев назад
ጣት ሚያስቆረጥም ምርጥ ፓስታ ባትክልት#ethiopiafood #ምግብ
ሞሪንጋን በ ጎመን መልኩ እና የ ሞሪንጋ ጥቅም #moringa
Просмотров 3429 месяцев назад
ሞሪንጋን በ ጎመን መልኩ እና የ ሞሪንጋ ጥቅም #moringa
የ ካሮት ተቆራጭ ኬክ አሰራር #ethiopiafood #ምግብ
Просмотров 1689 месяцев назад
የ ካሮት ተቆራጭ ኬክ አሰራር #ethiopiafood #ምግብ
የህልበት አሰራር በ አስገራሚ መንገድ#ethiopiafood #ምግብ
Просмотров 2439 месяцев назад
የህልበት አሰራር በ አስገራሚ መንገድ#ethiopiafood #ምግብ
ጣት የሚያስቆረጥም ምርጥ ሩዝ አሰራር #ethiopiafood #ምግብ
Просмотров 5719 месяцев назад
ጣት የሚያስቆረጥም ምርጥ ሩዝ አሰራር #ethiopiafood #ምግብ
በጣም ቀላል የ ሳንቡሳ አሰራር #ምግብ #ethiopiafood
Просмотров 3619 месяцев назад
በጣም ቀላል የ ሳንቡሳ አሰራር #ምግብ #ethiopiafood
ልዩ የ እሩዝ ሾርባ አሰራር/how to make Special soup processing
Просмотров 40310 месяцев назад
ልዩ የ እሩዝ ሾርባ አሰራር/how to make Special soup processing
ክለብ ሳንዱች ያለ ስጋ/how to make club sandwich/
Просмотров 9310 месяцев назад
ክለብ ሳንዱች ያለ ስጋ/how to make club sandwich/
Be ishig wetet Yi honal wey
በጣም ምርጥ ነዉ ተምሬበታለሁ ባለሙያ አድርገሽኛል
አመሰግናለሁ
የገብሰ እጀራ ብቻውን ወይም ከሩዝ ዱቄት ጋራ እባካችሁ አሳዬን ፈልጌ አጣሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
የሩዝ እጀራ ብላችሁ ታይትሉን ጤፍና ሩዝ ትላላችሁ ማንም የኢትዬጰያ ልጆች የጤፍ እጀራ መጋገር አያቅታትም ጤፍ ደሞ ከምንም እህል ጋራ ቢደባለቅ ያምራል ሰለዚህ እባካችሁ ሰብሰክራይብ ከፈለጋችሁ ሩዝ ብቻውን ከጤፍ እና ሰልፍ እራይዚግ ያልገባበት ብታሳዬን አመሰግናለሁ
aref new
ስናፉጭ ባይኖሰውስ
ምግቡን ከሚአጣፍጡት መሀከል ዋንኛው ሰናፍጩ ነው ስለዜህ መግባት ግድ ይለዋል እሺ የኔ ቆንጆ
Kororimaa yeqibe bichaa yibakal wyi
Thanks 😂
ውሀውን ሳትደፊው ተጠቀሚበት ውሀው ጠቃሚ ፓርት ነው ያለስኳር
❤❤❤
አሪፍ ነው እህቴ በርቺ ❤አጠጣጥሽ እራሱ የስጎመዣል ደስ ይላል እሞክረዋለሁ በርቺ.......❤❤ጎበዝ ❤❤❤
አመሰግናለሁ
Mn aynet asa endetetekemesh betenegerin
Torosho yemebal tenenesh asa new
እናመሠግናለን በርቺ
እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ትለፈልፍያለሽ
እጅግ በጣም ያመራለ እጅሽ ይባረክ።
አጮቴ የደቡብ ምግብ እጂ የጋላ አይደለም ለምድነው ግን ባህል የምትሰርቁት ደቡብ ውስጥ በጣም ነው የምንበላው 😏
በርች ግጎበዝ❤
አሳው ጃቤነው
ወላሂ እኔ ሲያዞረኝ ደም ይሞላል ብዩ በቀን ሁለቴ እየፈጨው ነበር ምጠጣው እና ለደምብዛት ነው አልሽኝ
👌👌
ልጆቹ አይወዱቱም ባትይ
Konjo እጅሸ ይባረኸ
አሜን
አሳ በመብላት የሚገኝ ጥቅም ምን ይሆን?
😋
😋
Very tasty dear friend 👍👍👍👍👍
አመሰግናለሁ
Very tasty dear friend 👍👍👍👍👍
Takes my friend
በጣም ነዉ ሚያምረዉ ።
አመሰግናለሁ
so testy
❤❤❤❤❤❤❤❤
Biggest 5Likes Pinned📍 Tasty 😋Meat🍱Recipe Joins👉🏻Me Please💁🏻
Nice one😊
Thanks for the visit
Good
Thanks
Wow
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጄ በጣም ተምረናል ❤
አመሰግናለሁ
Betam amesegnalehu eyefelekut neber
ዎዕዕኡኡው.
Wow ነው
መልኩም አያምርም ደግሞ እንደ ካሮት ነው የፈቀፈቅሽው
የመጣልኝ ከወለጋ ነዉ ሊላግዜ አንቼ እንደፈለግሽው ሰርቼ አሳይሻለሁ
በደንብ መታጠብና በንጽህና መፈቅፈቅ አለበት ።
አሪፍ ነው።ጎበዝ!!!!!!
አመሰግናለሁ
Good job
Mama bihons ebaksh malshlgn wde
Looks delicious! Thanks for sharing! Let's stay connected 👍👍👍
ለምን ሩዙ ቀይ ሆነ ለነገሩ ብዙ አይነት ሩዝ ነው ያለው እና የትኛው ነው ለእንጀራ የሚሆነው
የአገር ውስጥ እሮዝ ኘው ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ ህ
Very delicious recipe! Thanks dear friend 👍👍👍👍👍
Welcome❤
አስቋረጠኝ ሳይሆን ምራቄ መጣ ነው የሚባለው
❤❤❤
Very tasty❤❤❤
Thanks a lot
negegeru degmo asa lay selale tekem bihon arif new sele gunfan selemetfat betam yiselechal negeger kenshi