Amigos SACCO
Amigos SACCO
  • Видео 73
  • Просмотров 97 513

Видео

ዜና አሚጎስ ጥር 24/2017 ዓ.ም
Просмотров 1909 часов назад
ዜና አሚጎስ ጥር 24/2017 ዓ.ም #አሚጎስ #amigos #ethiopia #sacco #savings #credit #loan
አሚጎስ 16 አባላቶቹን የመኪና ባለቤት አደረገ
Просмотров 36219 часов назад
አሚጎስ 16 አባላቶቹን የመኪና ባለቤት አደረገ #አሚጎስ #amigos #ethiopia #sacco #savings #credit #loan
የአሚጎስ 12ኛ ዓመት ክብረ-በዓል አከባበር።
Просмотров 27214 дней назад
አሚጎስ የ12ኛ ዓመት ክብረ በዓል አባላቱ እውቅና በመስጠት በድምቀት አከበረ !!! አሚጎስ ለአባላቶቹ በ 2015ዓ.ም 52% እንዲሁም በ2016ዓ.ም 53% ትርፍ ክፍፍል በማድረግ በደስታ አንበሽብሿል። በ12ኛ ዓመታት የስኬት ጉዞው ከ4 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አባላቱ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በመስጠት የአባላቱን ኑሮ በማሻሻል ትልቅ ስኬት አስመዝግቧል።
አሚጎስ 16 አባላቱን የመኪና ባለቤት አደረገ
Просмотров 42021 день назад
አሚጎስ 16 አባላቱን የመኪና ባለቤት አደረገ
አሚጎስ ለአባላቱ ባላቸው የአክሲዮን(ሼር) መጠን 53% ትርፍ ክፍፍል አደረገ።
Просмотров 59221 день назад
የአሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር 11ኛ መደበኛ ጉባኤ
አስራሁለት ዓመታትን በስኬት
Просмотров 56728 дней назад
አስራሁለት ዓመታትን በስኬት
አሚጎስ 12ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በደማቅ ስነ-ስርዓት አከበረ
Просмотров 434Месяц назад
አሚጎስ 12ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በደማቅ ስነ-ስርዓት አከበረ
"ሀሳብ የሌለው ሰው ካፒታል የለውም" አቶ ዳዊት ወ/አማኑኤል
Просмотров 360Месяц назад
"ሀሳብ የሌለው ሰው ካፒታል የለውም" አቶ ዳዊት ወ/አማኑኤል
"የህይወት ክረምት ገጠመኝ" አርቲስት የትናየት አበራ ክፍል ሁለት
Просмотров 1782 месяца назад
"የህይወት ክረምት ገጠመኝ" አርቲስት የትናየት አበራ ክፍል ሁለት
"የህይወት ክረምት ገጠመኝ" ጋዜጠኛ የትናየት አበራ
Просмотров 2262 месяца назад
በአንድ ቀን ውስጥ 25 ኪሎ እጣን ሸጥኩ
"አሚጎስ የስኬቴ ቁልፍ ነው!" አቶ ብርሃነ ገ/ስላሴ የካዶ አትክልትና ፍራፍሬ ማቀነባበሪያ እና የማቻ ኑድልስ ባለቤት
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
"አሚጎስ የስኬቴ ቁልፍ ነው!" አቶ ብርሃነ ገ/ስላሴ የካዶ አትክልትና ፍራፍሬ ማቀነባበሪያ እና የማቻ ኑድልስ ባለቤት
"አሚጎስ ለኔ ምቹ የብድር አቅራቢ ነው!" አቶ ዮናስ ሻረው
Просмотров 7592 месяца назад
"አሚጎስ ለኔ ምቹ የብድር አቅራቢ ነው!" አቶ ዮናስ ሻረው
''አሚጎስ በመንግስት መሸለም አለበት''ወ/ሮ ፋሲካ መንገሻ
Просмотров 3752 месяца назад
''አሚጎስ በመንግስት መሸለም አለበት''ወ/ሮ ፋሲካ መንገሻ
በኢትዮጵያ ጥቂት የኅብረት ሥራ ማህበራት አባል በሆኑበት አኮስካ አሚጎስ አባል በመሆን ተመዘገበ።
Просмотров 3743 месяца назад
በኢትዮጵያ ጥቂት የኅብረት ሥራ ማህበራት አባል በሆኑበት አኮስካ አሚጎስ አባል በመሆን ተመዘገበ።
ቁጠባ ቆራጥነትን ይፈልጋል!
Просмотров 3533 месяца назад
ቁጠባ ቆራጥነትን ይፈልጋል!
ከመቶ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ባለበት ሀገር ከ350 ሺህ የማይበልጡ ሰዎች ናቸው የብድር ተጠቃሚ መሆን የቻሉት በኛ ማህበረሰብ ብድር የተፈራ ነው ለምን?
Просмотров 6873 месяца назад
ከመቶ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ባለበት ሀገር ከ350 ሺህ የማይበልጡ ሰዎች ናቸው የብድር ተጠቃሚ መሆን የቻሉት በኛ ማህበረሰብ ብድር የተፈራ ነው ለምን?
Mr Ali Mohammed project Management and Merl Director (Amigos Sacco)
Просмотров 2723 месяца назад
Mr Ali Mohammed project Management and Merl Director (Amigos Sacco)
ብድር በምፈልግበት ጊዜ ነው አሚጎስ የደረሰልኝ ! አቶ አብዱራህማን አህመድ
Просмотров 3,9 тыс.3 месяца назад
ብድር በምፈልግበት ጊዜ ነው አሚጎስ የደረሰልኝ ! አቶ አብዱራህማን አህመድ
የአሚጎስ የመጀመሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ አከፋፈት በመቀሌ ከተማ
Просмотров 2704 месяца назад
የአሚጎስ የመጀመሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ አከፋፈት በመቀሌ ከተማ
ህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስ ትስስር መፍጠር በሚያስችላቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።
Просмотров 1094 месяца назад
ህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስ ትስስር መፍጠር በሚያስችላቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።
መልካም አዲስ ዓመት
Просмотров 2244 месяца назад
መልካም አዲስ ዓመት
የቅጥር ስራዬን ትቼ የግሌን ስራ እንድሰራ ጥንካሬ የሆነኝ አሚጎስ ነው! አቶ ሚሊዮን ስሜ
Просмотров 3795 месяцев назад
የቅጥር ስራዬን ትቼ የግሌን ስራ እንድሰራ ጥንካሬ የሆነኝ አሚጎስ ነው! አቶ ሚሊዮን ስሜ
ዳገቱን ስንወጣ ያስፈለገን አቅም ነው ዳገት ላይ እንድንቆይ የሚያደርገን ግን ችሎታ ነው ቢዝነስም እንደዛው ነው።
Просмотров 7595 месяцев назад
ዳገቱን ስንወጣ ያስፈለገን አቅም ነው ዳገት ላይ እንድንቆይ የሚያደርገን ግን ችሎታ ነው ቢዝነስም እንደዛው ነው።
ምርጫ ካልጠፋ በስተቀር ለብቻ ስራዎችን መጀመር አይመከርም!
Просмотров 9275 месяцев назад
ምርጫ ካልጠፋ በስተቀር ለብቻ ስራዎችን መጀመር አይመከርም!
በ1 ሺህ ብር መቆጠብ ያልቻለ በመቶ ሺህ ብርም መቆጠብ አይችልም!
Просмотров 5906 месяцев назад
በ1 ሺህ ብር መቆጠብ ያልቻለ በመቶ ሺህ ብርም መቆጠብ አይችልም!
አሚጎስ የተሻለ ሆኖ በማግኘቴ መርጬዋለሁ! ወጣት ጌታመሳይ ንጉሴ
Просмотров 3356 месяцев назад
አሚጎስ የተሻለ ሆ በማግኘቴ መርጬዋለሁ! ወጣት ጌታመሳይ ንጉሴ
አሚጎስ ተስፋችንን ነው ያለመለመው! አቶ በለጠ መንግስቱ ከአዲስ ምቾት የታክሲ ማህበር
Просмотров 5716 месяцев назад
አሚጎስ ተስፋችንን ነው ያለመለመው! አቶ በለጠ መንግስቱ ከአዲስ ምቾት የታክሲ ማህበር
"አሚጎስ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰጠን ብድር የመኪና ባለቤት መሆን ችለናል" አቶ ሄኖክ በለጠ ከ ለሀገሬ ሜትር ታክሲ ማህበር
Просмотров 9 тыс.6 месяцев назад
"አሚጎስ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰጠን ብድር የመኪና ባለቤት መሆን ችለናል" አቶ ሄኖክ በለጠ ከ ለሀገሬ ሜትር ታክሲ ማህበር
"ከአሚጎስ ባገኘሁት ብድር የተለያዩ የንግድ ስራዎች ላይ ተሰማርቼ ስኬታማ ሆኛለሁ!" አቶ አሸናፊ ደፋር
Просмотров 2456 месяцев назад
"ከአሚጎስ ባገኘሁት ብድር የተለያዩ የንግድ ስራዎች ላይ ተሰማርቼ ስኬታማ ሆኛለሁ!" አቶ አሸናፊ ደፋር

Комментарии

  • @userd76
    @userd76 5 часов назад

    Did,you,work,around,bole,airport,how,do,peaple,contact,you,if,anyone,need,a,taxi Do,the,company,have,a,phone,specially,for,airport,passenger

  • @mubarakmohammed5189
    @mubarakmohammed5189 10 часов назад

    WOW 😍😍🥰🥰

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 День назад

    ወለድ እንዴት ይታያል

  • @MiftahSeman-c3r
    @MiftahSeman-c3r День назад

    የታሲእድልተጠቃሚለመሆንምን?

  • @MiftahSeman-c3r
    @MiftahSeman-c3r День назад

    ያሚጎስአባልካልሆኑቶሎአባልበመሆንኋላከመቆጨትይዳኑ

  • @JoshuaYasu
    @JoshuaYasu 8 дней назад

    Laboch

  • @ananyabekuretsion2038
    @ananyabekuretsion2038 13 дней назад

    ጎበዞች በርቱ👏👏👏

  • @mubarakmohammed5189
    @mubarakmohammed5189 14 дней назад

    Congrats 🎉🎈🎊 ❤

  • @MandeAndargemolla
    @MandeAndargemolla 15 дней назад

    አሚጎስን እንደሰማሁት በጣም የሚያስደስት ተቛም ነው፡፡እኔ መንጃ ፈቃድ አለኝ፡፡መኪና ብትገዙልኝ ደስተኛ ነኝ፡፡

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 18 дней назад

    ሀዎሳ አለ አሜጎስ

  • @shukmedia-3429
    @shukmedia-3429 18 дней назад

    Good Job

  • @getamelkamfekadu-pu9tp
    @getamelkamfekadu-pu9tp 20 дней назад

    ፕሮግራምን በልዕቀት የምታዘጋጁበት መንገድ ያስገርመኛል በርቱ

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 23 дня назад

    ኸረ Comment መልሱ ወይም ስልክ አስቀምጡ plzzzzz

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 23 дня назад

    ከኢትዮጲያ ውጪ ያለን አባል ለመሆን መስፈርቱ ምንድነው plzzzzz መልስ ስጡን የታደሰ መታወቂያ አለኝ ያለውክልና ወረቀት ቤተሰብ መምጣት ይችላሉ

    • @amigossacco6689
      @amigossacco6689 19 дней назад

      ይችላሉ። ብድር ለመውሰድ የግዴታ እርሶ በአካል መምጣት አለቦት። አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ አጭር ስልክ ቁጥር: አጭር የስልክ መስመር 8511 ላይ ይደውሉ። እናመሰግናለን

  • @YiheyisKelemewerk
    @YiheyisKelemewerk 23 дня назад

    aderashchu yet yegegnal

  • @HikmaHiku-x4r
    @HikmaHiku-x4r 26 дней назад

    Adama alachu ?

  • @mulualem4618
    @mulualem4618 26 дней назад

    አባል ለመሆን ምንድነው መስፈርቱ

    • @amigossacco6689
      @amigossacco6689 19 дней назад

      መታወቂያ + 2ጉርድ ፎቶ+ የመመዝገቢያ+ሼር እና ቁጠባ ከርሶ ይጠበቃል። አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ አጭር ስልክ ቁጥር: አጭር የስልክ መስመር 8511 ላይ ይደውሉ። እናመሰግናለን

  • @GosaAbebe-w7h
    @GosaAbebe-w7h Месяц назад

    እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩ ነው።

  • @aregayhailu14
    @aregayhailu14 Месяц назад

    የጠቅላላ ጉባኤ ዜና?

  • @SeadaseidSeadaseid-b8o
    @SeadaseidSeadaseid-b8o Месяц назад

    ስትብርያስፈልገናል ለመበደር

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад

    ኧረ ሸም ነው አሚጎስ ከኦክሎክ ጋር ተመሳጥሮ ገንዘብ ሲአሰቆጥበን ቆይቶ ተጣላን በሚል ሰበብ ሁለቱ ድርጅቶች ዘርፈውናል ይሄ ቅሰቀሳ ውሀ የማይቋጥር ድለላ ነው አሚጎስና ኦክሎክ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад

    ኧረ አታጋን አንተ ደላላ እነዚህ አራጣ አበዳሪዎች ክፍ ናቸው አሚጎስና ኦክሎክ ተሻርከው የሰሩን በደል ከቋንቋ በላይ ነው 6 አመት የጸጀ የኦክሎክ ዝርፌአ አሚጎስ ከአንድ አመተሰ በላይ ቆጥበን ተጣልተናል በሚል አሚጎጎሰም ከአመት በላይ ገንዘባችንን ይዞ አልሰጠንም አንተ ደላላ ነህ እንደምትለው አሚጎስ እያደረገ አደለም አትዋሸ እነ እንዳልክን የመሰሉ አጭበርባሪዎች በየቀነሐ ነገር እየሰሩ በደል እየፈፀሙ ናቸው አንተ ቀስቅስ ተብለህ ነው ሌባ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад

    አጭበርባሪ

  • @25selinatube
    @25selinatube 2 месяца назад

    በሸሪአ መሰረት ታበድራላቹ?

  • @maya-b17
    @maya-b17 2 месяца назад

    Mirt podcast 👏👏👏

  • @maya-b17
    @maya-b17 2 месяца назад

    Mirt podcast 👏👏👏

  • @hayatNuru-t3n
    @hayatNuru-t3n 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @aregayhailu14
    @aregayhailu14 2 месяца назад

    አሪፍ ነው ሰዓቱ ማታ ቢተላለፍ

  • @MelkamuWorku-l7o
    @MelkamuWorku-l7o 2 месяца назад

    Serto lemyadge sew tirw new lemen wedekilel atimetum Bizu wotatochen tikryiralachuh

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 месяца назад

    አዲስ አባል ለመሆን መስፈርታቹ ምንድነው plzzzzz

  • @worknehabebebedane2892
    @worknehabebebedane2892 2 месяца назад

    Amigos I have 250000 would you please finance me to buy a working vehicle to pay back according to your schedule?

  • @AbdurezakAhmedKemal
    @AbdurezakAhmedKemal 2 месяца назад

    Adrasha yet new

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 2 месяца назад

    እረ እኔም መመዝገብ እፈልጋለው እንዴትነው ግን መመዝገቢያው የአሚጎስ ብድርና ቁጠባ? ከአሚጎ ተበድሬ ለመስራት እፈልጋለው

  • @mewalbeselam9209
    @mewalbeselam9209 3 месяца назад

    የአሚጎስ አክሲዮን አለኝ በቅናሽ መግዛት የሚፈልግ ሰው ካለ ያናግረኝ

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z 3 месяца назад

      እኔ መግዛት እፈልጋለሁኝ ግን አንተ ለምን መሸጥ እንደፈለክ አስረዳኝ አሚጎስ ትርፋማነቱ የታወቀ ነው አክሲዮኑ ስንት ነው?

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z 3 месяца назад

      አለሁ መልስልኝ አናግረኝ ባለ ስንት ነው?

  • @MesfinMolla-ti9dd
    @MesfinMolla-ti9dd 3 месяца назад

    አይ አሚጎስ በመጀመሪያ አሰራራችሁን አስተካክሉ። ወሬ ብቻ

  • @natnaelfikru5259
    @natnaelfikru5259 3 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @emebetmohammed
    @emebetmohammed 3 месяца назад

    ውሸታሞች

  • @GebreTsadik-d8z
    @GebreTsadik-d8z 3 месяца назад

    እኔ አሁኑን አባል እሆናለሁ ሸር እገዛለሁ

  • @GebreTsadik-d8z
    @GebreTsadik-d8z 3 месяца назад

    በጣም ሚገርም ተቋም ነው በርቱ ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ እኔም በቅርቡ አባል እሆናለሁ

  • @hanasuf6479
    @hanasuf6479 3 месяца назад

    ወለዳቸው ደብል ኢንተረስት ነው!!!ቆጥበህ መበደር ባትፈልግ ገንዘቡን ላለመመለስ ያንከራትታሉ፡፡፡፡፡መንግስት ኦዲት ያርጋቸው ባይ ነኝ በመመሪያው መሰረት

  • @BerihuWelday-ko5od
    @BerihuWelday-ko5od 3 месяца назад

    Whare is address @ mekelle???

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 3 месяца назад

    ወንድሞቼ እናንተ የምታብራሩት በፊደል ካገኛችሁት ነው፣ ሆኖም ግን የታችኛውን አታዩትም፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ልስራ ብትል አስቸጋሪው የመሬት ሁኔታ የቤት ጉዳይ ኪራይ አከራይ መንግስት የመሰለ ከህዝብ ወጥተው ህዝቡን የማያዩ ናቸው ችግሩ እናንተ በፊደል የውጪውን እያያችሁ ሰውን እዳ ውስጥ አትክተቱት።

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 3 месяца назад

    የት

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 3 месяца назад

    ክፍላሀገር የለም

  • @JamilaJamila-j9i
    @JamilaJamila-j9i 4 месяца назад

    ይመችህ እሥቲ እኔም አሣትፉኝ

  • @ማንያውቃል-ጠ9ጸ
    @ማንያውቃል-ጠ9ጸ 4 месяца назад

    ኧረ ተው ማነን እንመን። የት ነው ቦታው

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 4 месяца назад

    የላሳችሁን ሀሳብ ብቻ ሳይሆን የሌላውንም ሐሳብ ብታስገቡ? በሰፈር በጓደኝነት ነው የተቧደናችሁት? የድምጽ ጥራት ይጎለዋል። በምን ያህል ምን ይገኛል? ቢዝነስ እኛ አገር አያዋጣም ለምን በቆምክበት እንድትሔድ የሚሻ ማህበረሰብ ነው። ካለመኪና ቤት ተከራይተህ ገና መስራት ስትጀምር አይኑ ደም የሚለብስ ማህበረሰብ ያለባት አገር ነው ተሸክመን የምንጓዘው።

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 4 месяца назад

    የላሳችሁን ሀሳብ ብቻ ሳይሆን የሌላውንም ሐሳብ ብታስገቡ? በሰፈር በጓደኝነት ነው የተቧደናችሁት? የድምጽ ጥራት ይጎለዋል። በምን ያህል ምን ይገኛል? ቢዝነስ እኛ አገር አያዋጣም ለምን በቆምክበት እንድትሔድ የሚሻ ማህበረሰብ ነው። ካለመኪና ቤት ተከራይተህ ገና መስራት ስትጀምር አይኑ ደም የሚለብስ ማህበረሰብ ያለባት አገር ነው ተሸክመን የምንጓዘው።

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 4 месяца назад

    ብድር ተበድሬ ሰርቼ ኣውቃለው በተለይ ቢዝነዝ ለሚሰራ ሰው በጣም ኣዋጭ ነው ግን ለትልቅ ነገር መበደር ወይም ደሞ ኣዋጭ የሆነ ስራ ኣውቃለው ያንን ስራ ለመስራት 50% ማስቀመጡ ይከብደኛል እንደገና ኣሲዙ የሚባለው ነገር እሱ ትንሽ ከባድ ነው እና እሱ ላይ ብትሰሩበት ልክ እንደ ጎህ የቤቶች ባንክ የነሱ ጥሩ ይመስለኛል

  • @aronyo8326
    @aronyo8326 4 месяца назад

    ተጠንቀቁ ከዚህ ሀሰተኛ ድርጅት