- Видео 500
- Просмотров 62 524
ሳዲ ቡታጅራ ትዩብ
США
Добавлен 24 мар 2020
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በዚህ ቻናል የምግብ አሰሰራር እና መዝናኛ ቦታዋች የተለያዩ ነገሮች የቀን ዊሎአአችን ያገኘሁት ጥሩ የምላቸዉ የማቀርብላቹ ይሆናል ስራዬን ከወደዳችሁት subscribe like share በማድረግ ተባበሩኝ
Видео
#አኑ መድማችን ኑር ሀሠን ሰማን እንታድግ ሁለቱም ኩላሊት ከጥቅም ውጪ ሆንዋል የሚኖረው ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ሰርቼ እለወጣለው ብሎ ስደት መጥቶ 🥺
Просмотров 23Год назад
#አኑ መድማችን ኑር ሀሠን ሰማን እንታድግ ሁለቱም ኩላሊት ከጥቅም ውጪ ሆንዋል የሚኖረው ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ሰርቼ እለወጣለው ብሎ ስደት መጥቶ በየቀኑ ኩላሊቱ እየታጠበ ነው /14/7/2023/አም
የዛሬው መዝናኛ ቦታ መጃን ነው የሠው ብዛቱ (ዊተር ላአድ)@comedianeshetu ||@seifuonebs||@ebstvWorldwide
Просмотров 432 года назад
የዛሬው መዝናኛ ቦታ መጃን ነው የሠው ብዛቱ (ዊተር ላአድ)@comedianeshetu ||@seifuonebs||@ebstvWorldwide
የፀሀይ ግርዶ አለ ወደ ፀሀይ እዳታዩ ለአይን ጥሩ አይደለም በቀን ወደውጪ ያለመውጣት ሞክሩ🥺
Просмотров 162 года назад
የፀሀይ ግርዶ አለ ወደ ፀሀይ እዳታዩ ለአይን ጥሩ አይደለም በቀን ወደውጪ ያለመውጣት ሞክሩ🥺
@ekrutube5357||@binitube7524 ቤቢ ሻወር🤰🤱
Просмотров 1262 года назад
@ekrutube5357||@binitube7524 ቤቢ ሻወር🤰🤱
¶ሳውዲ አረቢያ ነፃ የወጣችበት// 92 ||አመትዋ አከበረች ሳውዲ የተውሂድ አገር❤🥰¶
Просмотров 1772 года назад
¶ሳውዲ አረቢያ ነፃ የወጣችበት// 92 ||አመትዋ አከበረች ሳውዲ የተውሂድ አገር❤🥰¶
ጥሩ ነው ግን እኔ ከዚህ ትምህርት አልወስድም ጉድ እኮ ነው ምነው እዳ እዳ አደረግሽው ቅቤ በስነስርአት ነው የሚነጠረው ቡና ይመስል ጀረጎድሽው ቅመሙን ምኑንም ሳናውቀው ተይ ግን በደብ አድርገሽ ስሪ እናቴ ማን በልጣኝ ነው መሰል ነገሩ
ምን ጉድ ነሽ በናትሽ ስልጠና ያስፈልግሻል ለወደፊትሽ ትምርትቤት ገብተሽ ተማሪ እንዴት ተቀርጾ እንደሚለቀቅ
😂😂😂😂ቱ
ቅመሙነውጅ መፍላትማ እናቅበታለን በጥራቃ ሁላ😂😂🥴😕😏😏
🤪🤪🤪🤪😁😁😁😁
ይኸም አነጣጠር ሁኖ ሠው ሊማርበት ነው ቱቱ ሠውረኝ
😏😂😂
ማሻላ
😂😂😂😂😂😂
😅😅
😮
❤
ቅመም የጨመርኩት ኮረሪማ ኮሰነት ነጭ ቅመም ጥቁር አዝሙት ትንሽ ሀበሽ ለከለር የሾርባ የማኪየ በርበሬ የጉራጌ አነጣጠር የራሴ አነጣ ጠር ነው🎉🎉
ቅመሞ ምንድነው😂😂😂
❤
ቅመሙ ምን እደሆነ አትናገሪም ዴ
ኮረሪማ ኮሰረት ነጭ ቅመም ጥቁር አዝሙድ ሀበሽ የጉራጌ አነጣጠር
አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፊክ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላ የኢቶጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከዚህ የተሻለ ለመስራ ብዙ እንጠብቃለን ስራ ክቡር ነው እንጠንክር መሻአላ አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ ክቡር ነው ጠንክራችሁ ስሩ አብሽሩ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያአላህ ኸይር አሰራል
😍😍😍
👍👍👈
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ ባህር ዋውውውውውውው
ስአዱዋ
ሀዩ😍😍
ወይዬ አለሽደ ስአድዬ ተጠፍፍን ውደ
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ዋወወወ ደሰየሚልነወ እግዚአብሔር አገረችን ሠላም ያረግልን❤
የጨመረሽ ሸወን ቅመምሳትናገሪ😊
ስአድይይ
ሳአዲዬ እንዴት ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ አሁንም ትዞሪያለሽ
የፍቅር እንኳን ደህናመጣሽ አው አሁን ይዞራል እና አልከፍፍት ብሎ በስት መከራ ሰራ አሁን ካልጠፋ ነው
ዶችየ ሪያድ የሃበሻ ወርቅ የት ነው የሚገኘው ከአረቦቹ ከማነኛውም ሱቅ የለም አጣሁ ኮመቶች ንገሩኝ
መፉሀ ሱቀል ዳሀብ የሚገኝ ይመሥለኛ
@@sadibutajiratube4070 እሺ አመሰግናለሁ አሁንስ የወርቅ ዋጋ እንዴት ነው?አልቀነሰም?ስንት ገባ?መረጃ ካላችሁ ስሩልን እስኪ
ወለይኩም አሰላም አህሌን እህታችን በርቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን💖💖🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤
ወአሌኩም ወህረመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰአዲ የት ጠፉተሸ ነዉ አልሀምዱሊላህ 🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉
የቅመሙ ስም አልተናገርሽም
የተነጠረ አይደለም እንደ ኢትዮጱያ ሼኖ ለጋ አይነት ነው
አው እደሸኖለጋ የተነጠረ ነው ሽታውና ጣእሙ ዝብዳ ዝብዳ እዳይ የማጠሪ ቅመም ደግመሸ ታነጥሪዋለሽ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸ አላህ ቦታው በጣም ያመራል በርችልኝ እማ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውጭ ላይ ብርዱን እንዴት ቻልሽው
አለሽ
አንቺ
ሰው ለስው መዳኒት ነው
ትክክል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማ እዚ ቤት እዴት ናቹ ማሻላላላላ 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰአዲ
ናፈቀኝ ቦታው
አስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ስላማችሁ ይብዛልኝ እምየ ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን በስደት ላይ ያለን ሀሳባችን ሞልቶ በስላም ለእምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን ያብቃን🇪🇹
በጣም እናመሠግናለን አህት🥰🥰🥰🥰
Very good!
Great job friend 🤗🙏
ሰአዳ አርሂቡ እንኳን ወደኛ ሰፈር በሰላም መጣሽ
እእእእ😳
@@sadibutajiratube4070 ኡንቁስ በሪ😳
እውነትም ተከታተሉኝ የበዛበት አሳቅሺኝ ይመችሽ😂😂😂😂😂😃
ማሽአላህ ተባረክ አላህ ዋውውውውው በጣም ያምራል ስላም የሀገሬልጆች በውጭ አገርሁናችሁ ደፋቀናየምትሉ የህይወት ውጣውረዲ የምታሳልፉ ባገርላይሁናችሁ ኑሮንለማሽነፍ ውጣውረዲን የምታሳልፉ ሁሉ ስላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን የቀዲሞው ስላም ይመለስልን
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን በጣም ያምረል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👌👌👌👌👍🌼🌻🌻🌺