Amen Studio
Amen Studio
  • Видео 49
  • Просмотров 75 966

Видео

ጋዘጤኛ ተከለሃይማኖት በህፃን ፌቨን ጉዳይ ላይ ተወገዘ ኤድመንድ እስጠነቀቀው
Просмотров 15 тыс.14 дней назад
ጋዘጤኛ ተከለሃይማኖት በህፃን ፌቨን ጉዳይ ላይ ተወገዘ ኤድመንድ እስጠነቀቀው #tiktok #ዘመዴ #zemedekun_bekele #zemedkun_bekele
የሱማሌ ጦር ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ሊገጥም ነው ወይስ//ግብጽ ሰጋት ምንድነው?
Просмотров 60414 дней назад
የሱማሌ ጦር ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ሊገጥም ነው ወይስ//ግብጽ ሰጋት ምንድነው?
አማራ አንድ የሚሆንበት ቀን ቅርብ ነው ቤተልሄም ዳኛቸው ዩሪ ታደሰ የፖለቲካ ውይይት
Просмотров 65321 день назад
አማራ አንድ የሚሆንበት ቀን ቅርብ ነው ቤተልሄም ዳኛቸው ዩሪ ታደሰ የፖለቲካ ውይይት
ኦነግ ሽኔ የሚቀለበው በብልፅግና ነው// የዲያስፖራው ውይይት// መከፋፈል ያመጣው የአማራ ክልል ፖለቲካ
Просмотров 8021 день назад
ኦነግ ሽኔ የሚቀለበው በብልፅግና ነው// የዲያስፖራው ውይይት// መከፋፈል ያመጣው የአማራ ክልል ፖለቲካ
የእማራ ፖለቲካ ወዴት እየሄደ ነው እስክንድር ነጋ የራሱ ጦር አለው
Просмотров 16421 день назад
የእማራ ፖለቲካ ወዴት እየሄደ ነው እስክንድር ነጋ የራሱ ጦር አለው
መረጃ ቲቪ ተወቀሰ//መማር የጎንደር እስኳድ ነች የዲያስፖራው ውይይት #amhara_Akila #ዘመዴ #zemedekun_bekele
Просмотров 52121 день назад
መረጃ ቲቪ ተወቀሰ//መማር የጎንደር እስኳድ ነች የዲያስፖራው ውይይት #amhara_Akila #ዘመዴ #zemedekun_bekele
የእማራው አና የኦሮሞ ጥያቄ እልተመለሰም የዲያስፖራው ውይይት
Просмотров 33121 день назад
የእማራው አና የኦሮሞ ጥያቄ እልተመለሰም የዲያስፖራው ውይይት
የኢትዮዽያ ህዝብ ስለ ጆን ዳንኤል አስተያየት ሠጡ
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
የኢትዮዽያ ህዝብ ስለ ጆን ዳንኤል አስተያየት ሠጡ
አረንጊዴ ቲሸርት ያደረኩት ልጅ ነኝ አማረኝ ክለሽ አማረኝየአዲስ አበባ ወጣት
Просмотров 159 месяцев назад
አረንጊዴ ቲሸርት ያደረኩት ልጅ ነኝ አማረኝ ክለሽ አማረኝየአዲስ አበባ ወጣት
የፊልም አሰራር funny ethiopian film making
Просмотров 119 месяцев назад
የፊልም አሰራር funny ethiopian film making
የበርጠሚዮስ ቀልድ ስብስብ bertemiyos funny tiktok video
Просмотров 7Год назад
የበርጠሚዮስ ቀልድ ስብስብ bertemiyos funny tiktok video
ሉላ እና ዩቲ funny tiktok video
Просмотров 31Год назад
ሉላ እና ዩቲ funny tiktok video
መንሱድ ቤተ መንግስት ግባ/ለእናቱ ስጦታ ተሰጣት/ seyfu on ebs/donkey tube
Просмотров 202Год назад
መንሱድ ቤተ መንግስት ግባ/ለእናቱ ስጦታ ተሰጣት/ seyfu on ebs/donkey tube
cultural music, Uganda cultural music
Просмотров 408Год назад
cultural music, Uganda cultural music

Комментарии

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v День назад

    ስንት ወንዲሞቻችን ዋጋ ይክፈላሉ እዚህ ደሞ ይንጫጫል ቆሻሻች

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v День назад

    መንጋ ኩታራ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw День назад

    እናንተም አሁን አማራ ትባላላችሁ እበቶች! ከእናንተ ጋር አማራ መባል ራሱ ያሳፍራል! ከድንቁርናችሁ ስትወያዩ ስርአት የሌላችሁ አህዮች! አንተ ከብት የባላባት ልጅ ነኝ የምትል ሙጀሊያም አማራ በየቦታው ሲገደል ምንአደረክለት? ሆዳም ግብዝ አፈር ብላ!

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 7 дней назад

    እውነት ትክክ 👍👍👍👍😂😄👍👍👍

  • @birhanubassie3814
    @birhanubassie3814 8 дней назад

    አጋሜ እራሳችሁን ቻሉ እንጅ

  • @GvuThj
    @GvuThj 11 дней назад

    ,ትክክል

  • @GvuThj
    @GvuThj 11 дней назад

    ,አኑወስጥ.በለወ.ነስንሰወ.የግረፍቴ

  • @GvuThj
    @GvuThj 11 дней назад

    የግደሉት

  • @GvuThj
    @GvuThj 11 дней назад

    ,ተባረክ

  • @GvuThj
    @GvuThj 11 дней назад

    ,ተባረክ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 13 дней назад

    ኤድመንድ እግዚአብሔር ይስጥህ የሰው ልጅ እንደዚህ እውነትን ተመርኩዞ ሲናገርና ሃሳብ ሲሰጥ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ ሆኖም ግን ቆራጣ አትበል ተፈጥሮ ስለሆነ በሱ አትስደበው በድርጊቱና በሥራው ብቻ! ❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 14 дней назад

    ፍትህ ለተገደሉ ቤተሰቦች እንዲሁም ለህፃናት ሁሉ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 14 дней назад

    ወንድማችን ኤድመንድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢

  • @اسيا-و8ه
    @اسيا-و8ه 15 дней назад

    Yassssss. Feth. Lavane.

  • @EvaIsrael-c2m
    @EvaIsrael-c2m 15 дней назад

    ፍርድ ለማዛባት እየጣረ ነው እግረኛው ስንቱን ከፍ ዝቅ የምታደርግ ስውዬ እንሱን ዝም ብለህ ህዝቡ አልቀበል ስልክ አሁን ደግሞ የማፈነዳው አለኝ እያለ ነው አረ ፈጣሪን ፍራ ቆማጣው

  • @EvaIsrael-c2m
    @EvaIsrael-c2m 15 дней назад

    በጣም ትክክል

  • @Hiwotw-n9m
    @Hiwotw-n9m 15 дней назад

    አዎ ይሄማ ግልጽ ነው። ወንድሜ። ሁሉም ብሔረሰብ ተግባብቶ ተከባብሮ ተጋብቶ ሠርግ ክርስትና ልደት አዲስ አመት መውሊድ መስቀል ገና ዝክር ፋሲካ አረፋ በአጠቃላይ ሁሉንም በዓላት ዘር ሀይማኖት ሳንቆጥር በፍቅር አብረን እንበላለን እንጠጣለን። አሁን ግን ፖለቲከኞች አለያዩን። እግዚአብሔር ያስተካክለው። ፖለቲከኞችን ከመኃላችን ያውጣልን። አሜን ። አሜን ።አሜን

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f 15 дней назад

    በትክክልብለሀል

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 15 дней назад

    ናዚር አለህ በአገሩ እንደ ልማድህ ገንፎ የምታገነፋ መሰልከኝ።

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 15 дней назад

    ገንዘብ ተከፍሎት ነው ወጪውን ሁሉ ችለው ጥሩ ገንዘብ ከፍለውታል። እባካችሁ unsubscribe አድርጉት በአእውነት ለሄቨን አዝናችሁ ከሆነ።

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed 15 дней назад

    እድሜክ ይርዘም በጣም አንዶኝ ነበር የደፋሪን ቤተሰብ ማደፋፈር

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 15 дней назад

    ካስፈለገ ፍርድቤቱ ነው ስፍራውን ማየት ያለበት እርሱ ምን አገባው በህግ እንጂ በእርሱ ምስክር ምንም የሚሆን ነገር የለም ህግ የፈረደው ማለት ሲኖርበት እናትየዋ እንዳለችው እያለ ነው የሚያውራው ከሚስትየዋ ጋርም እየተሳሳቀ ነበር የሚያወራት ቀጥታ እግረኛው ለገዳይ ቤተሰብ መርዳቱ በግልፅ ያስታውቃል ለሀካሉ ጉድለት ስድቡ ነውር ነው ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም ተሳዳቢዎችና ረጋሚዎች ነውረኞች ናቸው::

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 16 дней назад

    Girume ina sami yichilalu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 16 дней назад

    Inshilalitun isikinidir tebiyew difut lesu mot new megalagilen fetar yidifaw

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 16 дней назад

    ኤድመንድ የሰፈሬ ልጅ መንፈሳዊ አስተማሪዬ ኤልሳ እነ ሐና ካስታከን ገነ አሁን የልቤን ነው የተናገርከው ❤

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 16 дней назад

    Yes

  • @frdosjbreel8152
    @frdosjbreel8152 16 дней назад

    💓💓💓💓💓💓💓😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 16 дней назад

    Edmend.Egziabher yibark

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 16 дней назад

    የምን ፕሮፌሽን ሆዳም ሸቃይ ነው እንጂ!!ይሄ ህሊና ቢስ አጋሰስ። እንዴት ጠላሁት መስለህ። እስቲ ምን ተበደሉ ብሎ ነው ትኬት ቆርጠውለት የህፃንዋን ፍትህ ሊያዛባላችውና ጉቦ ሊቀበልነው እንጂ ይሄ አጋሰስ ባ/ዳር ድረስ የሄደው።ወራዳ ሰውዬ ነው።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 16 дней назад

    ተው ልንለው ይገባል እግርነኘው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 16 дней назад

    ትክክል

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 16 дней назад

    ፦የጎጃሜ ደጋፊና የዘመነ ወናፍ ነሽ ማስረጃሽ ውሸት ተጨባጭነት የሌለዉ ከፋፋይ ነሽ

  • @Mesaye-o1q
    @Mesaye-o1q 17 дней назад

    Tbare 5:35

  • @yakobakelegetahunakele6143
    @yakobakelegetahunakele6143 17 дней назад

    ዘሜሜሜሜ

  • @SebleworkSelemon
    @SebleworkSelemon 17 дней назад

    ተባረክ የእሱን ዩቱዩብ ለማሳደግ ከነቤተሰቤ እየተሰቃየሁ አቶ ተክለሀይማኖት ከገዳይ ቤተሰብ ጋር በመሆን የምስኪኑዋን ኬዝ ለማኮላሸት ይሮጣል፡፡ ተመስገን የሰጠውህን ጎፈንድሚም ተመልሷል አሰባስቤ ላስገባልክ የነበረውን 80 ሺ ብር ለተቸገሩት አውለዋለሁ በአፋ ይጠፉ በለፈለፉ!!!! አለ የአገሬ ሰው በል ቻለው አንሰብስክራይቩንም 0 ካላስቀረውክ ስንቱን የባለስልጣን ሚስት እና ባለሀብት እያመናጨክ አቅርበህ ለእነዚክ ነብሰ በላ መለሳለስ ምን ማለት ነው????

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 17 дней назад

    እግር ኛውን አን ፎሎ ማድረግ አለብን

  • @klm9872
    @klm9872 17 дней назад

    Effffff Btkikil❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @klm9872
    @klm9872 17 дней назад

    Fthi Fthe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 17 дней назад

    አማራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም።

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 17 дней назад

    የፖለቲካን ምንነት ሳያውቁ ፖለቲከኛ መሆን አደጋው ከባድ ነው።አገር ሌላ ፖለቲካ ሌላ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 17 дней назад

    ስለ ኢትዮጵያ እውቀት የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ባንዳዎች ወራሪን ይደግፋሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ተወርራ አራት ኪሎ ለመግባት ትግሉ ማንን ለመምራት ነው? ድልብ መሃይም!

  • @gedionsirugeta152
    @gedionsirugeta152 17 дней назад

    ኤድመንድ እውነት ስለምትናገር ክብር ይገባሃል።

  • @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa
    @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa 17 дней назад

    እግረኛው በመጠየቁማ የሰዎቹን ዝቅጠትና ነውር በደንብ አየን እርስ በእርስ ቃላታቸው ተለያያይቶ ሲንተፋተፉ ። ሄዶ ባይጠይቃቸዉ አትበሉእንጂ !

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 17 дней назад

    Thank you brother

  • @asterayano9802
    @asterayano9802 17 дней назад

    U right

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 17 дней назад

    ዝም ብለህ አፍህን እንደ ትቦ ትከፍታለህ እስክንድር ነው የአማራን ትግል ሊበጠብጥ ሊከፋፍል በዲያስፖራ ፍራንክ ብቻ ሳይሆን በአብይም ሳይቀር የሚረዳ የአማራን ሕዝብ ትግል ለማደናቀፍ የመጣ ለመሆኑ ብዙ ምልክት አሳይቶአል በአንድ አመት ውስጥ ሶስት ድርጅቶ አንዴ ሕዝባዊ ጦር አንዴ ምናምን እያለ የመጣ ሰይጣን ነው እስክንድር በሕይወቱ ዘጠና ጊዜ ፓርቲ መስርቶ አፍራርሶ የሚሄድ በገንዘብ እና በጥቅም የሰከረ ነው አንተም ከትርፍራፊው ደርሶሀል ለዚህ ነው እንደ ሳሎን ውሻ የምትጮሀው

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 18 дней назад

    ፃድቃንም ለትግራይ አይጠቅምም።

  • @rediwan-cn7uk
    @rediwan-cn7uk 18 дней назад

    ሰላም ሰላም ኤድመንድ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 18 дней назад

    ኤድመንድ ውሽት እና ወሬ ብቻ👈🏽የሞጣ ልጆች ከሞጣ ምን ሊማሩ ...? እስመሳይ ነህ ከሞጣ እይነት እባት ልጆቹ እባት ባይኖራቸው ይሻላል..!!!

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 18 дней назад

    ሀብታሙ እውነት ወዳለበት ነው ድጋፋ በገንዘብ የብአዴን ተለጣፊዎችን ይጠይፋል