- Видео 10
- Просмотров 37 658
GRATIA
Кения
Добавлен 11 мар 2023
“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
- ቲቶ 2፥11
ይህ እግዚአብሔር አለምን ለማዳን የገለጠውን ጸጋውን እናውጃለን! ግራቲያ ሚዲያ
- ቲቶ 2፥11
ይህ እግዚአብሔር አለምን ለማዳን የገለጠውን ጸጋውን እናውጃለን! ግራቲያ ሚዲያ
ቅዱስ ጥምቀት | የህጻናት ጥምቀት| ባፕቲስት | አናባፕቲስ | ሉትራን| ሪፎርምድ ሁልንም ምልከታ ሰምታችሁ ፍረዱ።
ጥምቀት በፕሮቴስታንቱ አለም አጨቃጫቂ ሆኖ ብቅ ያለው ከተሐድሶ እንቅስቃሴ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ነበር። ስለጥምቀት የተለያዩ የወንጌል አማኝ ትውፊቶች የተለያየ ምልከታ አለቸው። የሁሉንም ምልከታ በሚዛናዊነት ለእናንተ ለማቅረብ ፈለኩ። የተጠቀምኳቸውን የተለያዩ ምንጮች ዌብሳይቶች እና መጽሐፍት እንደሚከተለው በዝርዝር አስቀምጣለሁ።
አናባፕቲስት እና ባፕቲስት
1. ሽሌቲም እምነት መግለጫ ፣ አንቀጽ 1 1527
courses.washington.edu/hist112/SCHLEITHEIM%20CONFESSION%20OF%20FAITH.htm
2. ሜኖን ሲሞን ጥምቀት ላይ አንቀጽ 201
www.mennosimons.net/baptism.html
3. ሜኖን ሲሞን | The Foundation of Christian Doctrine
4. ሜንኖ ሲሞንስ የህጻናት ጥምቀት ላይ ።
www.mennosimons.net/infantbaptism.html
ሪፎርምድ | ካልቪንስት
1. የሃድልበርግ ካቴኪዝም ጥያቄ እና መልስ ቁጥር 74
www.crcna.org/welcome/beliefs/confessions/heidelberg-catechism
2. ዌስሚንስተር የእምነት መግለጫ ምዕራፍ 28 ፥ 4-7
ሉትራን
1. Small Catechism, Baptism, Part 1
2. La...
አናባፕቲስት እና ባፕቲስት
1. ሽሌቲም እምነት መግለጫ ፣ አንቀጽ 1 1527
courses.washington.edu/hist112/SCHLEITHEIM%20CONFESSION%20OF%20FAITH.htm
2. ሜኖን ሲሞን ጥምቀት ላይ አንቀጽ 201
www.mennosimons.net/baptism.html
3. ሜኖን ሲሞን | The Foundation of Christian Doctrine
4. ሜንኖ ሲሞንስ የህጻናት ጥምቀት ላይ ።
www.mennosimons.net/infantbaptism.html
ሪፎርምድ | ካልቪንስት
1. የሃድልበርግ ካቴኪዝም ጥያቄ እና መልስ ቁጥር 74
www.crcna.org/welcome/beliefs/confessions/heidelberg-catechism
2. ዌስሚንስተር የእምነት መግለጫ ምዕራፍ 28 ፥ 4-7
ሉትራን
1. Small Catechism, Baptism, Part 1
2. La...
Просмотров: 1 546
Видео
ቅዱስ ቁርባን | የጌታ እራት| የካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት መሰረታዊ ልዩነት ምንድን ነው?
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
ከዚህ ቀድሞ የተፖሰተው ቪዲዮ በቂ ጥራት ስለሌለው በድጋሜ ይን ቪዲዮ ፖስተናል። የጌታ ራት በጌታ በኢየሱስ የተደነገገ ቅዱስ ሥርዐት ነው። ሆኖም ግን ምንነቱና አተገባበሩ ለዘመናት ቤተክርስቲያንን አጨቃጭቋል አከራክሯል በመሆኑም የተለያዩ ምልከታዎች በዚህ ሥርዐት ዙሪያ ተሰጥተዋል። ሁሉንም በተወሰነ መልክ በመመልከት ጥሩ እና ሚዛናዊ ምልከታ ላይ እንድንደርስ በማሰብ ይህን ቪዲዮ ሰርቻለሁ። ዋቢ ጽሁፎች የካቶሊክ 1. Catechism of the Catholic Church (CCC), Paragraph 1376 www.usccb.org/sites/default/files/flipbooks/catechism/349/ 2. "Decrees of the ...
ኢየሱስ ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ | የኒቂያ ጉባኤ | የኤፌሶን ጉባኤ | የኬልቄዶን ጉባኤ | የቤተክርስቲያን እምነት| የፕሮቴስታንቶች እምነት
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
ስለ ኢየሱስ ማንነት የእግዚአብሔር ቃል ያስተማረውን እውነት፤ አባቶች በግል እቅብተ እምነታቸው በታላላቅ አለማቀፋዊ ጉባኤያት መስክረዋል። የጥንት ቤተክርስቲያን አልጋ በአልጋ ሥህተት አልባ ሆና የኖረች አልነበረችም። ከሥነመለኮት አለመስማማት ባለፈ ብዙ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ሽኩቻዎችን አስተናግዳለች። እንደ አንድ የወንጌል አማኝ ትምህርታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ተመስርቶ በጥንቷ ቤተክርስቲያን ምስክርነት የጸና ሊሆን እንደሚገባ እናምናለን። ስለዚህ ሥለ ኢየሱስ ማንነት ከስህተት አልባው መጽሐፍ ቅዱስ እስከ አወዛጋቢ ጉባኤያት ድረስ በተቻለን አቅም አውዱን ጠብቀን ልንተርክ ወደድን። #catholictheology #habes...
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና |66 |81 |76 ወይስ 71 ነው? የማን መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ነው? የፕሮቴስታንት ወይስ የኦርቶዶክስ?
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ሥልጣን እና የበላይ ዳኝነት እንደማመናችን መጠን ትክክኛውን የመጽሐፍቅዱስ ቀኖና ልናውቅ ይገባል። " በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም" ኢሳ 34፥16 ተብሎ እንደተጻፈ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር መጽሐፍት ስብስብ ልንናውቅ ይገባል። ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ የትኛውን መጽሐፍ ቅዱስ መቀበል እንዳለብን እንመለከታለን። #መጽሐፍቅዱስ #ቀኖና #habesha #catholictheology #solascriptura #virginbirth #duet #biblestudy #education #christianityexplained #catholictheolog...
እምነት ብቻ| Sola Fide | በኢየሱስ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ! ጽድቅ በእምነት ብቻ ነው።
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
የሰው ልጅ በአዳም ኃጢያት ምክንያት የደቀቀ ባህሪን ይዞ ስለሚወልድ ለመጽደቅ ራሱን ኃጢአት ከመስራት ሊታደግ አልቻለም። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን በእግዚአብሔር ፊት የሰው ልጅ በገዛ ነጻ ፍቃዱ ኃጢያት ሲሰራ ይገኛል። መጽሐፍ ሲናገር አዳም ፍሬዋን በልቶ በእግዚአብሔር ፊት ራቁቱን መሆኑን ባስተዋለ ጊዜ ኃፍረቱን ለመሸፈን ቅጠል አገለደመ የሰው ልጅ መልካም ሥራ በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ያለ የመርገም ጨርቅ ነው። ስለዚህ ለአዳም እርቃን ቁርበትን ያለበሰው በምህረቱ የገነነ ህያው አምላክ አንዲያ ልጁን አለምን ለማዳን ላከ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንዲድን እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ኢየሱስን ሰጠን። በእየሱስ በማመ...
መጽሐፍ ቅዱስ በቂ አይደለም? መጽሐፍቅዱስ ስለ "መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ "አያስተምርም? Isn't Scripture enough?
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
የመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አስተምህሮ እንደማኛውም ትምህርት አጨቃጫቂ እና አከረካሪ መሆኑ አልቀረም። በተለይም በቀደምት አብያተክርስቲያናት ይኸውም በካቶሊክ እና በኦርቶዶክስ ቤተእምነቶች ከፍተኛ ተቃውም የደረሰበት ትምህርት ነው። በዚህ ቪዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን ትምህርት የሚቃወሙ ክርስቲያኖች ለምን እንደሚቃወሙት እና የወንጌል አማኞች ምላሽ ምን እንደሆነ ለመቃኘት እንሞክራለን። #መጽሐፍቅዱስ #ሶላስክሪፕቸራ #መጽሐፍቅዱስ_ብቻ #ፕሮቴስታንት #ጴንጤ #ኢየሱስ_ብቻ #BibleAlone #SolaScriptura #ChristianDoctrine #ChurchTradition #CatholicVsProtestant #EvangelicalBeli...
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ sola scriptura የፕሮቴስታንት የእምነት ማዕዘን
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
የ“Sola Scriptura” ወይም የ "መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ" አስተምህሮ ስለ እግዚአብሔር እና እምነት ስለተግባርም ለማስተማር ለመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ በቂ ነው የሚል አስተምህሮ ነው። በዚህ ቪዲዮ የትምህርቱን ትክክለኛ ትርጉም ስለ እርሱ የተሰጡ የእምነት መግለጫዎችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ያገኘውን ድጋፍ እንዲሁም በጥንት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን አባቶች የተሰጠውን ምስክርነት እንመለከታለን። #SolaScriptura #BibleAuthority #ScriptureAlone #FaithAndLife #ChristianDoctrine #BiblicalTruth #ChurchTradition #ReformedTheology #ProtestantReformation #Suf...
የፕሮቴስታን 5ቱ ሳላዎች The five soles of Protestantism
Просмотров 1,6 тыс.3 месяца назад
የ አምስቱ የፕሮቴስታንት ሶላዎች ወይም ብቻዎች አባት ይህ መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው የምነት ማዕዘን ነው። ሶላዎቹን እንዲህ ልዘር Sola Scriptura: (መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ) በቤተክርስቲያን የመጨረሻ ስልጣን ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው።ይህ መጻሐፍ የሚለውን መታዘዝ የጳጳሱም ግዴታ ነው።. Sola Fide (እምነት ብቻ) የሰው ልጅ የዘላለም ህይወት የሚወርሰው ካርድ ካቤተክርስቲያን በመግዛት ወይም ሌሎች ኃላፊነቶችቶችን በመወጣት ሳይሆን በኢየሱስ በማመኑ ብቻ ነው፣ Sola Gratia: (ጸጋ ብቻ) የሰውን ልጅ ከዛላለም ሞት የሚያድነው በሥራው ሳይሆን የእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው። Solus Christus (በክርስቶስ ...
ቅድስ ማሪያም እና የጴንጤዎች ትምህርት
Просмотров 7323 месяца назад
ማሪያም፤ የጌታ ኢየሱስ እናት።ለዘመናት በክርስትና እምነት ውስጥ ያላት ሚና ጥልቅ ተመስጥዖን፣ ውይይቶችን እና አንዳንዴም ክርክርን አስነስቷል። ለመሆኑ የተለያዩ አብያተክርስቲያናት ማሪያምን እንዴት ይመለከቷታል በዚህ ቪዲዮ ፕሮቴስታንቶች ስለማሪያም ያላቸውን መረዳትና ትምህርት ከሌሎች የክርስትና ተቋማትም የሚለዩበትን ነጥብ እንመለከታለን። ሁሉም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ቅድስት ማሪያምን እንደ ጌታ የኢየሱስ እናት፤ የዓለምን መድሐኒት ትወልድ ዘንድ በእግዚአብሔር እንደተመረጠች ድንግል ከፍ አድርገው ያከብሯታል።በክርስትና ታሪክ ውስጥ ቅድስት ማሪያም የተለየ ቦታን ትይዛለች።ሆኖም ግን አብዛኛው ፕሮቴስታንት ማሪያምን በመ...
Mary in Protestant Theology Exploring the Biblical Perspective
Просмотров 2963 месяца назад
"Protestants & Mary: What Does the Bible Say?" What do Protestants believe about Mary, the mother of Jesus? In this video, we explore key doctrines and biblical interpretations surrounding Mary's role in Christianity. We'll dive into the Virgin Birth, her role in the Incarnation, and whether Protestants accept or reject doctrines like the Immaculate Conception, Perpetual Virginity, and the Assu...
ፕሮቴስታንት እኮ የቄልኬዶን ጉባኤ ውጤት ነው ፣
Chrash wuzgbgb aderekegn
Bless you. I appreciate your clarification it is very helpful.
Glad it was helpful!
ጥሩ ኢትዮጵያዊ የክርስትያን channel ነው ወድጀዋለው , ለሰው ሁሉ በሚገባ መልኩ እያቀረብክ ስላለ ፀጋ ይብዛልህ!!
አሜን!
Fexari zm belo ye barkeh
አሜን ዝምብሎ በበረከት ይሙላኝ! 😍
Lutheran(EECMY) is the oldest and the correct one, ይገርማል አንዳንድ በተእምነቶች ልጆቻቸዉን እያዘመሩ እያስጥልዩ ይቆዩና ድጋመ ሰጥምቁ እናያልን
ጥንታዊነት የእውነተኝነት ምንጭ አይደልም ነገር ግን ከበቂ መጽሐፍ ቅዱስ ምስክር ጋር የጥንት አባቶች ምስክርነት ከቀረበ በጣም ርቱዕ ነው። የህጻናት ጥምቀት እንዲህ አይነት ባህሪ አለው።
ተባረክ ወንድሜ❤
አሜን ወንድሜ!
በእነዚህ ሀሳቦች(reference book) የት መግኘት እችላለሁ
የተወሰኑትን ዲስክርፕሽን ላይ አስቀምጫለሁ ቼክ አድርጋቸው።
ትክክለኛ አጠማመቂስ የትኛው ነው መርጨት ወይስ መስጠም 🤔በዚ ላይም አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን በርታ ጌታ ይባርክህ 🥰
አጨቃጫቂኮ አይደለም ይህ ጉዳይ ያን ያህል አጠማመቅ እንዴት መሆነ አለበት አብያተክርስቲያናት አይለም። የግሪክ ኦርቶዶክስ በመዝፈቅ ያጠምቃሉ (ህፃንም አዋቂም) ካቶሊክ እና ከካቶሊክ የተገኙ ህፃን አጥማቂያን በሙሉ በማፈሰስ ያጠምቃሉ መርጨት ብዙ ጊዜ ለውሀ ጥምቀት ጥቅም ላይ አይውልም ለበአላት ካልሆነ በቀር። አናባፕቲስቶች ደሞ ዘፍቀው ያጠምቃሉ። እሱ የለያየን አይመስለኝም የለያየን የጥምቀት ትርጓሜ እና አገልግሎት ነው።
Look, the ultimate judge on the most important Dogma of the church is - The listner. The individual is the new pope in protestantism.
ይህ ለሁሉም ሐይማኖት ይሰራል። ለምሳሌ ከጥንታዊን አብያተክርስቲያናት መምረጥ እና ወደዛ መቀላቀል ቢኖርብኝ ማደርገው ምንድነው? ማነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማነው የበለጠ ጥንታዊ ትምህርት ያለው የሚለውን የምወስነው ጉባኤ ጠርቼ አይደለም። ራሴ ነኝ።
@@gratiaethiopia Lutheran(EECMY) is the oldest and the correct one
@@gratiaethiopia If one choose any religion he wants thats a freedom of worship it has nothing to do with Dogma. However lets see in Orthodoxy for example, you follow what the church fathers thought and accept their collective consensus on a particular DOGMA such as Baptism. You dont choose whats good for your ears and appealing for your reasoning. In protestantism the ultimate power is not the bible or the church or the fathers, its #your interpretation/understanding of the bible and the doctrines that have the supreme power.
ለልጆቻችሁ ማለት የእድሜን ሁኔታ ለመናገር የገባ ነዉ እንዴ?? እንደዛ ከሆነ ለህፃናቶቻችሁ ነዉ እኮ መባል የነበረበት:: ነገር ግን ልጆቻችሁ የሚለዉ የቤተሰባችን አባል መሆኑን ብቻ ለማመልከት ይመስለኛል:: እንዴት ታየዋለህ ይህን ሃሳብ??
ልጆቻችሁ የእድሜ ሁኔታን ለመናገር የገባ አይደልም አንድ አባወራ ሲያምን ግን ከጉልበቱ የሚወለዱ ከህጻናት ጀምሮ እስከ ጎረምሶቹ ድርሰ የሚመለከት ነው። ህጻናትን ልጆቻችሁ የሚለው ቃል በሚገባ ያካታል። ለህጻናት ብቻም ሳይሆን በእድሜ ጠና ያሉ የመወሰን ስልጣን የሌላቸውን ልጆችም ያካታል። ወንድሜ ምን እንዳሰተዋልኩ ታውቃለህ የአናባፕቲስቶስች እና የህጻናት ወይም የልጆች ዶክርትሪን ጠንካራ የሚባል አይደልም። ነገር ግን ጠንካራ የግል ግንኙነት ትምህርት አላቸው። ከጥምቀት ወጣ ብለህ ስለህጻናት መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረውን የበለጠ ብታይ የህጻን አጥምቂያንን ምክንያት ትረዳልህ ብዬ አስባለሁ። ደግሞ የባፕቲስት እና የአናባፕቲስት ትውፊት እንግዳ እንደመሆኑ መጠን በቂ መከራከሪያ ማቅረብ አለበት ነገር ግን ህጻን አጥማቂነት ከአንደኛው ክፍለዘመን ጀምሮ የነበረ መሆን በእርግጥ ለልጆቻችሁ ሲል ለህጻናቶቻቹ ጭምር ማለቱን አመልካች ነው። ልጆቻቹህ ማለት በጣም አካታች ቃል ነው።
ወንድሜ አሁንም የበለጠ ትጋትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር ጸጋ ጨምሮ ይብዛልህ። በዚህ ሥራ ትውልድ ቆም ብሎ የቤተክርስቲያንን ልማድ እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመመርመርና የመታደስን ተስፋ አያለሁ። በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ። በቀጣይ የኪዳን ምልክቶችን ከኪዳን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እይታዎች አንፃር ማየት እንድንችል እይታዎች ላይ ብትሰራልን ፤ ተባረክ።
የኪዳን ሥነመለኮት በዋናነት የሪፎርምዶች ትምህርት ነው። በእርግጥ ሌሎች ጥንታዊ ትውፊቶችም ይጋሩታል። ስለዚህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የኪዳን ሥነመለኮትን እናያለን።
well constructed video ❤
አመሰግናለሁ!
ተባረክ! ወንድሜ❤ በቀጣይ ስለ ሃሰተኛ መምህራን ብትሰራልን?🙏
አሜን!
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው :: Bless You 🙏🏽
አሜን!
“በማኅበሩም ሁሉ በየትውልዳቸው ለተቈጠሩ ለሕፃናቶቻቸውና ለሚስቶቻቸው ለወንዶችና ለሴቶች ልጆቻቸውም ይሰጡ ነበር፤ በእምነት ተቀድሰዋልና።” - 2 ዜና 31፥18 ህጻናት ያምናሉ የሚለው የ Lutheran ትምህርት ይበልጥ ያሳምናል። በቀጣይ pre millennial,post millennial and A millennial ቡትሰራ በጣም ደስ እኔና ጓደኖቼ ይለናል please። ጌታ ይባርክህ❤
እግዚአብሔር ይረዳናል!
"ብቻዎቹ" መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ይኖራቸው ይሆን?
አላቸው!
አህዛብ መጠመክ ያስፈልጋል እያልክ ከአብራም ዘር ለነበሩት ለመዳን መጠመቅ እንዳለበት በጌታም በሀዋሪይትም አይተና መጠመቅ የኪዳን ህዝብ ወደሆነዉ ህዝብ መቀላቀል ከሆነ ታዲያ ዳግም ለመወለድ ከአብራም ኪዳን ለሆነዉ ለኒቆዲሞስ ጌታ ለምን ነገረዉ በሀዋሪያት ስራ 2:36-29 ልባቸዉ የተነካ ሁሉም አህዛብ ነዉ አይደለም ከአብራም ኪዳን የነበረ ያህዌን የሚያቍዉ ነዉ የተጠመቀዉ ታዲ በኪዳን የነበረዉ የተጠመቀ ለም ተጠወቍ ብሎ መጠየቅ ያለብን ይመስለኛል እሱም አምኖ መጠመቅን ነዉ
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?” - ዮሐንስ 3፥10 1. "አንተ የአይሁድ አስተማሪ ስትሆን ይህን አታውቅም?" ማለት ምን ማለት ነው ? 2. “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤” - ኤርምያስ 31፥31 አዲስን ኪዳን እንደሚገባላቸው ቃል ገብቶላቸዋል! አዲሱ ኪዳኑ ለአብርሐም ልጆች ለራሳቸው የተሰጠ ነው። በብሉይ ኪዳን የአብርሐም ልጆች ሆኑ አህዛብ የሥጋቸውን ቁልፈት ተቆርጠው የኪዳኑን ምልክት ይቀበላሉ። እግዚአብሔር ከአብርሃም ቤት ጋር ባደሰው በአዲሱ ኪዳን ደግሞ አህዛብም ሆኑ አይሁድ ተጠምቀው ወደ ኪዳኑ ይጨመራሉ። ምክንያቱም አይሁድ ኢየሱስን ሰቅለውት መንግስት ከእነሱ ተቀስዶ ነበረና በመወለድ ያገኙትን ያን የአብርሐም ልጅነት ድጋሜ በእምነት መቀበል አለባቸው።
@gratiaethiopia አልተግባንም ምን እንደጠየኩ ገባ በኪዳን የነበረ ወደ አብራም ኪዳን ለመግባት ወደመጀመሪያዉ ብለ ተናገርክ ያመነ ነዉ ስለ ጥምቀት የሚያዉ በአዲስ ኪዳን ለመሆን ከተጠመከ በቤተሰብ ደግሞ ኪዳን ያገኛል እያልክ ነዉ
"መጠመቅ ወደኪዳን ህዝብ መጨመር ከሆነ ለምን ከአብርሐም የተወለዱት እንዲጠመቁ ተደረገ? እነሱ የኪዳኑ አካል አይደሉ እንዴ" የሚል ጥያቄ አይደል የጠየከኝ? ከመመለሴ በፊት ላጣራ
ጎበዝ
አስተምህሮው አሪፍ ነው ለጠቅላላ እውቀት ለብዙዎች ሰፊ ግንዛቤ ይሰጣል ነገር ግን የውሀ ጥምቀት ከቃልኪዳንም ሆነ ከድነት አሊያም ከዳግም ልደት ጋር ግንኙነት የለውም ቃሉን በመጥቀስ ሳይሆን ታሪካዊ እና አውዳዊ መቼቱን ( HISTORICAL AND CONTEXTUAL CRITICISM ) ማጤን ያስፈልጋል የተሰጠው ምልክትነት የሚያገለግለው እስካለም ፍጻሜ ብቻ ነው የአለም ፍጻሜ ደግሞ አልፏል አሁን ያለነው በአዲሱ ሰማይና ምድር ውስጥ ነው ትንሽ ግር ሊል ይችላል ሰው አምኖ ሳይሆን የሚድነው የተወለደ ያምናል የተጠራ ብቻ ይወለዳል ጥምቀት አሁን አገልግሎቱ ተቋርጧል !!!
ስለዚህ ወንጌል መስበክ አቆማቹ እንዴ እናንተ "ቸርች" ማለት አለም ገና በክርስቶስ አልተጠቀለለችም ብዬ ነው። ወይስ ሳልሰማ ተጠቀለለች?
አባቴ አንተ ደሞ ምን የሚሉት ፍልስፍና ይዘህብን መጣህ?🤔🤔
ለአንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የተሰጠው መከራከሪያ (defence) በተለይ ሉተራን (ሕፃናት አጥማቂዎች) የሚሰጡት ትክክለኛ/አውዳዊ አይመስለኝም ። ሕፃናትን ስለማጥመቅ ወይም ስለ መዳናቸው የተነገሩቱ ለመቀበል እየቆረቆሩኝ ነበር ። አንተ ግን አቀራረብህ ተመችቶኛል ። እናመሰግናለን ። ቀጣይ ፈቃድህ ቢሆን ስለ አጠማመቅ ሥርዓት (ዛሬ ጠብቄ የነበረውን) ታቀርብልናለህ ብዬ አስባለሁ ። ተባረክ!
@@Ayele-Rodamo ሉትራኖች በቲዮሎጂም ትምርት ቤቶችም ደረጃ ትውፊትን ጠንከራ መከራከሪያቸው ትውፊት ነው። ነገር ግን ህፃናት ያምናሉ። ጥምቀት ዳግም ልደት ይሰጣቸዋል። የሚለው ትምህርት የራሱ የሉተር ነው። ሪፎምዶች የኪዳት ሥነለመለኮት የሚባል ብሉይን ከአዲስ ኪዳን አጣምሮ የሚያይ እግዚአብሔር አንድ ሕዝብ እንዳለው የሚያስተምር ትምህርት ስላላቸው በዛ መነፅር ነው የህፃናትን ጥምቀት የሚያዩት። የሉታርን ግን የተሻለ ታሪካዊ ምልከታ ነው በጣም ብዙ የታሪክ ምስክር ይጠራሉ ለትምህርታቸው። የአጠማመቅ መንገድ ፀብ አጫሪ አይደለም። የግሪክ ኦርቶክሶች በማዝፈቅ ያጠምቃሉ የካቶሊክ ፤ ሉትራን እና ሪፎርምዶች ደሞ በማፍሰስ ያጠምቃሉ። ብዙ ጊዜ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ አይደለም ጥምቀት ውስጥ። ጥምቀት ምንድነው? እና ለማን ነው? የሚገባው የሚለው ጥያቄ አጨቃጨቂ ስለሆነ ነው ያንን የዘለልኩት።
አንተ የዳግም አጥማቂዎች ትምህርት ለማስተማር ነው የመጣህው እንደገና የህጻናት ጥምቀትን አስፍተህ ተናገር ለማወቅ እና ለመመስከር እድሜያቸው ያልደረሱ ቢሞቱ በመንገስቱ ይደናሉ?
ተባረክልን ውንድም ቀጣይ ስለ ዎችማን ኒ እና ዊትነስ ሊ ሚኒስትሪዎችን ስራልን።
@@MogosKebede እሺ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ በዚሑ ቀጥል
እግዚአብሔር ይመስገን
Well come blessed brother
Same to you
🙌
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤😊😊
አሜን! ተወዳጅ ወንድሜ!
ኣቀራረብህ በጣም ደስ ይላል፡ የኔ ኣስተያየት ግን፡ ሁለት መጽሓፍ ቅዱስ ይዘው ያልተግባቡ ሰዎችን ዳኛ ሆነው ማስታረቅ ያለባቸው ከሃዋርያት ዘመን እስከ አራተኛ ክፍለዘመን የነበሩት የቤተክርስትያን ኣባቶች ናቸው ብየ ኣምናለው፡ ምክንያቱ የክርስትና ትምህርት ከሃዋርያት አደራ የተሰጣቸውና ለቀጣይ ትውልድ በአደራ ያስተላለፉት እነርሱ ስለሆኑ፡ በነዚህ ኣባቶች ፍርድ ትደመድማለህ ብየ ጠብቄ ነበር፡ እኔ እንዳነበብኩት ግን በዚህ ዙርያ የጥንት አባቶች በሙሉ ህጻናት የሚያጠምቁትን ሲደግፉ ህጻናት መጠመቅ የለባቸውም የሚሉ ደግሞ ይኮንናሉ ያወግዛሉ።
@@God-db9vp አይ አዳምጬ ሳልጨርስማ እንዴት አስተያየት እሰጣለሁ።ለማንኛውም በምትለቃቸው ቪዲዎች ተጠቃሚ ነኝ።ተባረክ
ትምህርት ከስሜት ጋር ይጠበቃል እና ሰዎች በፍጥነት ርምጃ ሊወስዱ ስለሚችሉ ነው። አመሰግናለሁ!
በእርግጥ የህፃናት ጥምቀት በብዙ አበዎች ዘንድ ተቀባይነት አለው። ነገር ግን የህፃናት ጥምቀት በሁሉም አበዎች የተደገፈ ነው ለማለት አንችልም ለምሳሌ ተርተሉያን የህፃናትን ጥምቀት ይቃወም ነበር። ስለዚህ ወደ አቦዎችም ብንወርድ ብዙ ለጥቂት እንጂ አለማቀፋዊ ስምምነት የለም።
@gratiaethiopia ወንድሜ ተርቱልያን የህጻናት ጥምቀት ኣይቃወምም፡ "ህጻናት ዘግይተው ማለት ሲያድጉ ቢጠመቁ ይመረጣል" ነው ያለው፡ ህጻን ሆነው ከሚጠመቁ ኣድገው ቢጠመቁ የተሻለ እንደሆነ እንጂ እንደ ኣናባፕቲስት የህጻናት ጥምቀት ኣይኮንንም፡ እንደዛ ያለበት ምክንያት ሲገልጽም እነዝያ በህጻናት ጥምቀት ላይ ተወካይ(ኣበሊገ) የሚሆኑ ሰዎች ኣደጋ ላይ እንዳይወድቁ ይላል፡ ማለት የተጠመቀ ህጻኑን ቃል እንደገቡት ክርስትናን ሳያስተምሩት ቢሞቱም ወይም ችላ በማለት ሳያስተምሩት ቢቀሩ ለእነርሱ አደጋ ነው፡ ብሉኣል፡ ቀጥሎ ስለዚ ህጻናትም አድገው ራሳቸው ተምረው ቢጠመቁ ይመረጣል በማለት ኣስተያየቱ ገልጽዋል፡ ሌላ የህጻናት ጥምቀት በዓለም ኣቀፍ ጉባኤም ቤተክርስትያን( የቤተክርስትያን ኣባቶች) በስምምነት አጽድቀዋል፡ በጉባኤ ቁስጥንጥንያ " ሓጢኣትን በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን" የሚል የእምነት መግለጫ ተሰጥዋል፡ የዚህ የጉባኤው ፕረዚዳንት የነበረው ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ፡ ስለጥምቀት ሲጽፍ ህጻን መጠመቅ እንዳለበት ጽፈዋል፡ በጥንት ኣብያተ ክርስትያን የህጻናት ጥምቀት ያልነበረበት ዘመን ኣልነበረም፡ በካርቴጅ ጉባኤም፡ ተጥሎ የተገኘ ህጻንም ጭምር እንዲጠመቅ ወስነዋል፡ ምክንያቱ ሲያድግ የውሸት እምነት የሚነግረው ወላጅ ስለሌለው ነው፡ የማይጠመቀው ህጻን ወላጆቹ ኢኣማንያን ከሆኑ ብቻ ነው፡ ሲያድግ የተሳሳተ ትምህርት ስለሚነግሩት።.
እኔ ግን እስከገባኝ ለአብርሃም የተሰጠው የግርዘት ስርአት ራሱ እግዚአብሔር የ8 ቀን ልጆች ይጠመቁ ብሎ ያዘዘው ነው። ይሔ እንዴት ሆኖ በአዲስ ኪዳን ላለው ጥምቀት ጥላ እንደሚሆን አይገባኝም😮ታዲያ ሐዋርያው ጳውሎስ ለምንድነው ለማጥመቅ አልተላኩም የሚለን?
@@lilytekleab1577 ሲያጠምቅ ከእነቤተሰብ ማጥመቁን ከግምት ማስገባት ይጠይቃል። ሌላው ደግሞ ጥላ ነው ሳይሆን ሁለቱም የኪዳን ምልክቶችና የሚል ትምህርት ነው። በብሉይ ኪዳን ሰዎች በመገረዝ ወደ ኪዳኑ ማህበረሰብ ይጨመራሉ በአዲስ ኪዳን ደግሞ ወደ ቤተክርስቲያን አባልነት ይጨመራሉ ሁለቱም አገልግሎታቸው ተመሳሳይነት አለው። ቪዲዮውን ጨርሰህ ብታየው ሙሉ መረዳት ይኖርሃል።
ሕጻናት ስለመጠመቃቸው የሚያሳይ የመጽሃፍ ክፍል አውጥተህ አሳየን@@gratiaethiopia
😂 ከየት አምጥቼ ላሳይክ አጥማቂውቹ ያላሳዩትን 😂 ግን ለምን እንደሚያጠምቁ ምኽንያታቸውን እንድታውቅ ልረዳክ ነው የሞከርኩት 😂
@gratiaethiopia ስለዚህ ህፃናትን አላጠመቀም ማለት ነው? የኔ ወንድም ካልሆነ አውዱን ብቻ አይደለም ከየትኛውም መፅሃፍ ቅዱስ ክፍል ብታሳየኝ መልካም ነው አልያ ከተጻፈው አትለፍ ተብሏል
@@REHEMAWORD እንደዛ ማለትም አንችልም ወንድሜ አንተም የክርስቲያን ልጆች አድገው መጠመቅ አለባቸው የሚል ጥቅስ አታገኝም! መጠመቀን ለህፃናት ምትከለክልበት ምክንያት ምንድን ነው? ስለማያምኑ ከሆነ ያምናሉ! ህፃናት ይድናሉ አይድኑም? እንዴት ነው የሚድኑት? አንተ ከህፃናት በምን ተሽለህ አመንክ? ለእነዚህ ጥያቄዎች በተፃፈው መሰረት መልስ መስጠት አለብህ። ደግሞ ከመጀመሪያው ክፍለዘመን ጀምሮ ቤተክርስቲያን ህፃናትትን ታጠምቃለች ይህ ማለት ሐዋሪያትን በአካል የሚያቁ ሰዎች ያደርጉት ነበረ ማለት ነው። ስለዚህ አንተ የግድ የክርስቲያን ህፃን አድጎ መጠመቅ አንዳለበት የሚያሳይ ጥቅስ ማምጣት ይኖርብሃል ምክንያቱም የአዋቂ ጥምቀት የተዘገበው ከቤተክርስቲያን ውጪ ያሉ ሰዎች ጥምቀት ብቻ ነው! ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል ባይጠቀስም በበቂ ምክንያት ትምህርት ይወሰዳል። ሶላ ስክሪፕቸራ ማለት እንዲያ ነውና!
እምነትን በስራ ስለመጠበቅ ያነሳኸው በደንብ ቢብራራ
እምነት በሥራ መጠበቅ የካቶሊክ ትምህርት ነው። እምነታችን በኃጢአት ምክንያት ሊሞት ይችላል የሚል ትምህርት ነው። የወንጌል አማኞች ውስጥ ይህ ትምህርት በስፋት አለ። ነገር የጥንታዊ ትምህርታችን እውነተኛ እምነት መልካም ሥራን ያስከትላል የሚል እንጂ እምነት በሥራ ይጠበቃል የሚል አይደለም። ነገር ግን እምነት በሥራ ይገለጣል። መልካም ሥራ የእምነት ውጤት ነው። የመለወጥ ምልክት ነው። መለወጣችንን ለማሳየት ብለን ሳይሆን ምንሰራው ስለተወጥን እንሰራለን። የካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት ትምህርት ተመሳሳይ ስለህነ ይዋዋጣል። ሁሉቱም እምነት ሲደመር ሥራ ያጸድቃል ብሎ አያምኑም ይህ ትምህርት የኦርቶዶክስ ነው። ሁለቱም እምነት ብቻ ያድናል ብለው ሲያምኑ ካቶሊኮች በበጎ ሥራቸው እምነታቸውን እንዳይሞት ይጠብቁታል። እኛ ግን ይህ ያዳነነ የለወጠን እምነት መልካም ያፈራል ብለን እናምናለን።
@gratiaethiopia are we once saved always saved..i think this isn't the teaching all Protestant ...አንዴ ከሀጢያት ቅጣት ብንድንም ከሀጢአት ሀይል ግን እየዳንን(sanctification )መሄዳችን መጽሐፍ ቅዱሳዊና ከእግዚአብሔር ጸጋ በምናገኘው ትጋትና የቅድስና ኑሮ የሚጠብቅ አይመስህም?1ኛ ጼጥ1:8-9 & ፊሊ 2:12 ?
@@solomonmesfin8906 እሺ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉንም ትምህርቶች እናያለን
@@gratiaethiopiabless u ..I'll help your ministry by sharing every video you release.
@@solomonmesfin8906 አመሰግናለሁ በጣም! ተባረክ
Bless You
......thee said truly and thy presentation with thy graphics was so attractive .....it was absolutely wonderful and keep it up! 💡But finally i felt that something is missed ; like a book references those can be an evidence for this historical phenomenal and our journey
እሺ አስተካክለሁ ወንድሜ!
Wow wedenewal❤❤❤
ሰላም ወንድሜ፡ ኣቀራረብህ እና የታሪክ ኣነጋገርህ በጣም መሳጭ እና ሳቢ ነው ደግሞም ኣስተማሪም ነው፡ በርታ፡ ቀጥየ እዚ የገለጽከው ላይ እንድ ቅሬታና ጥያቄዎች ኣሉኝ፡ መጀመርያ የኣውጣኪ ትምህርት ተዋህዶ የሚል ቅጽል ስም መስጠትህ ትክክል ኣይደለም፡ ተዋህዶ የቅዱስ ቄርሎስ ትምህርት ኣንድ ውሁድ ባህርይ(ስግው ቃል) ወይም (Miaphisitism) የሚገልጽ አጠራር ነው፡ ወደ ጥያቄ ስሄድ፡ ቅዱስ ቄርሎስ ራስህ እንደገለጽከው በጉባኤ ኤፌሶን እንዲ ብሎ እምነቱን ገልጾ ነበር፡ "አንድ ስግው የእግዚኣብሄር ቃል ባህርይ" ይህ ማለት አንድ ባህርይ(MIAPHISIS) ነው፡ የሮም ጳጳስ ልዮ ደግሞ ራስህ እንደገለጽከው እንዲህ ብሎ እምነቱን ገለጸ፡ "የክርስቶስ ሁለት ባሕሪ እና ሁለት ህላዌ አንድ አካል ኣለው ብለን እናምናለን" ብሎ ነበር፡ ስለዚ የኔ ጥያቄ፡ ቅዱስ ቄርሎስ አንድ ባህርይ ሲል ፖፕ ልዮ ደግሞ ሁለት ባህርይ ማለቱ ከቅዱስ ቄርሎስ ኣልተቃረነም ወይ፧ ፖፕ ልዮ ደግሞ ሁለት ባህሪ ማለቱ ከንስጥሮስ ሁለት ባህሪ ማለቱ ምንድነው ልዩነቱ፧ ሶስተኛ ጥያቄየ፡ የንስጥሮስ ትምህርት የሚከተሉ ንስጥሮሳውያን በምን ምክንያት ጉባኤ ኬልቄዶን ተቀበሉ ብለህ ታስባለህ፧ የመጨረሻ ጥያቄየ፡ ኣርዮስ ከሓዋርያትና በፊቱ ከነበሩት ቅዱሳን ኣባቶች ትምህርቱ ስለማይስማማ ተወገዘ ብለሃል፡ ትክክል ነህ፡ የኔ ጥያቄ አንተ ወይም ቤተ እምነትህ ከጠቀስካቸው ትክክለኛ ኣባቶች መሰረታዊ ትምህርት የማይስማማ ትምህርት ቢኖራቹ ያ ከጠቀስካቸው አባቶች የሚቃረን ትምህርትህ ታስተካክለዋለህ ወይንስ በዛ የአባቶች ተቃራኒ ትምህርትህ ትጸናለህ፧ ኣመሰግናለው መልስህ እጠብቃለው።
tebarekilin bebzu endtebikalen
ሌሎች ታሪኮች ብትሰራ ይሻላል።በኢየሱስ ማንነት ለይ እንደ አባቶችህ አንተም ኢየሱስ አፈር ነዉ በማለት ወድቀሃልና።ኢየሱስ ሁለተኛዉ ሰዉ ነው እንጂ ፊተኛው አልነበረም።
"የሰው ሥጋ እርኩስ ነው! አምላክ በሰው ሥጋ ሊገለጥ አይችልም!" ይሉ ነበር በሐዋሪያት ዘመን የተነሱ ኖስቲካዊያን አንተም ታሪክን ስለማታውቅ ከእውነት ርቀህ ሐወሪያት ያወገዙትን ትምህርት ተቀብለህ ኢየሱስ ፍጹም ሰው መሆኑን ትክዳለህ። ሁለተኛው ሰው ከማሪያም ሥጋን የነሳ የሴቲቱ ዘር የማህጸኗ ፍሬ ነው! ኢየሱስ የአብርሐምን ዘር የያዘ ሥጋ እና ደምን በመካፈል በነገር ሁሉ እኛ የመሰለ እንደ እኛ የሆነ ነው! የቄስ ተክሌ ሐማኖት የሚለውን ትተህ ወደ እውነቱ ተመለስ!
Thank you so much! Your explanation is very clear and well-articulated. God bless you!
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ተባረክ!
In original council of nicea (nicene creed) holy sprit comes from God the father and the son(filioque) is not found on the original text it was later added by catholics in 589AD so why u don't u tell us about it and in oriental orthodox believe in miaphysitism not monophysitism so u can't call it heresy. I enjoyed the video but I felt like u didn't tell us all about the early church beliefs and make orthodoxy as heresy for the viewers rather than making the video neutral.
Okay, I'll make another video to explain things better; thank you very much for your attention.
It's well-done, but can you add time stamps to your videos.
እናመሰግናለን👏👏👏👏
19:02 that a big shame to add " and the son ",, in the first creed, it doesn't add that so don't lead the people into the wrong side😑🙏
@@MirrorMe3 በቀይ ለብቻ ምልክት ያደረኩበት ለዛ ነው።
ስለበጎ ፍቃዱ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋው እና ምህረቱ አሁንም ይብዛላቹ❤
የጌታ እራትን መውሰድ ከመዳናችን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው?
@@tamiratbekele7492 አንድ ሰው ጌታን አምኖ የጌታ ራት ሳይካፈል ቢሞት ሰውዬ ከድህንነት የጎደለ አይደለም። ነገር ግን በህይወት እያለን በቸለተኝነት እና በአመጸኝነት የጌታን ራት መውሰድ አሻፈረኝ ቢል ከክርስቶስ እና ከቤተክርስቲያኑ ጋር ህብረት ማድረግን እንቢ ብሏል እና በእግዚአብሔር ፊት ሊያስጠይቀው ይችላል። ለማዳን የሚደረግ ሳይሆን የዳነ ሰው ሊያደረገው የሚገባ ወዴታ ሳይሆን ግዴታ የሆነ ስርዐት ነው። "ጸሎት ከደህንነት ጋር ይገናኛል?" ብሎ እንደመጠየቅ ያለ ጥያቄ ነው። ጸሎት ህብረት ነው አስገዳጅ ህብረት የጌታ ራትም ህብረት ነው። አስገዳጅ ህብረት።
ኣዎ።
እጅግ ተባረክልኝ ወንድሜ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በግሌ የመካነ ኢየሱስ አባልም ነኝ የደኩበት ነዉ፡፡ ግን አንዳንድ ጴንጠዎች የምያስተምሩ አደገኛ ትምህርቶች በጣም ያሳስበኛል፡፡ ከታርክ ታርክ የማያዉቁ ከእዉቀት እዉቀት የለላቸዉ ዝም ብሎ ድፍረት፡፡ ስለዝህ ትምህርት በደንብ ሰፋ ብታደርግ ይጠቀማሉ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ፡፡
እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ድንቅ ነው።
ቅዱሳት መጻሕፍት አስፈላጊ በሆኑ ጉድዮች ላይ ግልጽ ናቸው አልክ። ምሳሌም ትምህርተ ሥላሴን ጠቀስክ። ታድያ እንዴት ሆኖ ነው፡ ሰዎች መጽሐፍ ቁዱስን ይዘው፡ ሥላሴ የለም የሚሉት? (ጅሆቫ ዊትነስ እና ኦንሊ ጅሰሶች)
እነኝህ ሁለቱም ድርጅቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ትምህርት አያምኑም ምክንያቱም ራሳቸውን እንደ infallible authority ስለሚቅጥሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም ሥልጣን የበላይነት ብቻ አያምኑም። ከዚህ የተነሳ የጆሆቫ ዊትነስ ለራሱ ትምህርት የሚመቸውን መጽሐፍ ቅዱስ አሳትሟል፤ ምክንያቱም ይሄኛው መጽሐፍ ቅዱስ ስለሥላሴ የሚያስተምረው ትምህርት ግልጽ ስለሆነ ሌላ መጽሐፍ አስፈለጋቸው። ሲቀጥል ራሱን "የሐዋሪያት ቤተክርስቲያን" የሚለው ድርጅት ፍጹም ሊሳሳት የማይችል የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ አድርጎ ራሱን ስለሚቆጥር ይህም ድርጅት በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አያምንም። እስኪ ዮሐ 1፥1 ላይ ሲንደፋደፉ እያቸው ስለዚህ እግዚአብሔር በመጽሐፉ ስለራሱ ማንነት በግልጽ ተናግሯል። እነኝህ ሁለቱም ድርጅቶች ራሳቸውን ሥህተት አልባ አድርገው ስለሚቆጥሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አያምኑም ቀጥሎ በትውፊትም አያምኑም። እኛ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ፍጹም ሥህተት አልባ እንቆጥረዋለን እርሱ ከትውፊትም ከአቦዎች በላይ ነው። ነገር ግን አበው ሆነ ትውፊት ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ ያሉ ትልቅ ሥልጣን ናቸው ። ሁለቱ ተቋማት ከሶላ ስክሪፕቸራ የራቁ ተቋማት ናቸው።
ተባረክ ወንድሜ ፅጋ ይብዛል 🌹🌹🙏🙏
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤