![Alemayehu Abebe](/img/default-banner.jpg)
- Видео 48
- Просмотров 2 319
Alemayehu Abebe
Добавлен 4 июл 2023
ድል ለነሣው ነጭ ልብስ እሰጠዋለሁ
Видео
አራቱ እንስሶችና ሀያአራቱ ሽማግሌዎች።
Просмотров 1921 час назад
4 በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር። 7 ፊተኛውም እንስሳ አንበሳን ይመስላል፥ ሁለተኛውም እንስሳ ጥጃን ይመስላል፥ ሦስተኛውም እንስሳ እንደ ሰው ፊት ነበረው፥ አራተኛውም እንስሳ የሚበረውን ንስር ይመስላል።
አራቱ እንሰሶች በዙፋኑ መካከል!
Просмотров 2614 дней назад
6 በዙፋኑም ፊት ብርሌ የሚመስል የብርጭቆ ባሕር ነበረ። በዙፋኑም መካከል በዙፋኑም ዙሪያ፥ በፊትና በኋላ ዓይኖች የሞሉአቸው አራት እንስሶች ነበሩ።
ወደ ዚህ ውጣ !
Просмотров 17Месяц назад
ራዕ,4:1 ከዚያ በኋላም አየሁ፥ እነሆም በሰማይ የተከፈተ ደጅ፥ እንደ መለከትም ሆ ሲናገረኝ የሰማሁት ፊተኛው ድምፅ፡- ወደዚህ ውጣና ከዚህ በኋላ ሊሆን የሚያስፈልገውን ነገር አሳይሃለሁ አለ።
በጊታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ
Просмотров 312 месяца назад
10 በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ፥ በኋላዬም የመለከትን ድምፅ የሚመስል ትላቅ ድምፅ ሰማሁ፥
ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።
Просмотров 412 месяца назад
ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።
29 October 2024 እነሆ በደጅ ቆሜ በሩን አንኳኳለሁ ማንም ድምፄን በሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ ከእርሱ ጋር ራት እበላለሁ!
Просмотров 803 месяца назад
29 October 2024 እነሆ በደጅ ቆሜ በሩን አንኳኳለሁ ማንም ድምፄን በሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ ከእርሱ ጋር ራት እበላለሁ!
“እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።” - ራእይ 3፥19
Просмотров 783 месяца назад
“እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።” - ራእይ 3፥19
2 October 2024 የራቁትነትህን ሀፍረት እዳታይ ነጭ ልብስ ከእኔ ግዛ ፣ የቀጠለ።#ethioforumኢትዮፎረም
Просмотров 444 месяца назад
2 October 2024 የራቁትነትህን ሀፍረት እዳታይ ነጭ ልብስ ከእኔ ግዛ ፣ የቀጠለ።#ethioforumኢትዮፎረም
1 October 2024 የራቁትነትህ ሀፍረት እዳይገለጥ ነጭ ልብስ ከእኔ ግዛ
Просмотров 554 месяца назад
1 October 2024 የራቁትነትህ ሀፍረት እዳይገለጥ ነጭ ልብስ ከእኔ ግዛ
19 September 2024 ባለፀጋ ስለሆኑህ እንድምስ እንኳ አያስፈልገኝም
Просмотров 674 месяца назад
19 September 2024 ባለፀጋ ስለሆኑህ እንድምስ እንኳ አያስፈልገኝም
ድንቅ መልክት ነው!
በትክክል ስለብራራን ከልብ እናመሰግናለን!!¡
በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመስግናለን እሌክስ
❤❤❤