- Видео 688
- Просмотров 487 392
SHEGER Almaz
США
Добавлен 21 апр 2022
ሰላም ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን 🇪🇹🌹🇪🇷እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ SHEGER Almaz ዩቱብ ቻናል ቤተሰብ ስለ ሆናችሁ እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇹😍🇪🇷🇪🇷
Видео
ዋውው የመዳም ቅመሞች መኪና እና ቤት ደረሳቸው ሀቢባ ቤት እልልልልልልልልልልልል #7873
Просмотров 1,6 тыс.4 часа назад
ዋውው የመዳም ቅመሞች መኪና እና ቤት ደረሳቸው ሀቢባ ቤት እልልልልልልልልልልልል #7873
አቤት ስቃይ የእናት ክፍት የባል ጭኬኔ እሷ ወልዳ እሱ በሰርግ አገባ#7873
Просмотров 3,5 тыс.День назад
አቤት ስቃይ የእናት ክፍት የባል ጭኬኔ እሷ ወልዳ እሱ በሰርግ አገባ#7873
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ዶክተር ልጅ መውለድ አትችይም ብሎኝ ነበር #7873
Просмотров 446День назад
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ዶክተር ልጅ መውለድ አትችይም ብሎኝ ነበር #7873
አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ጉድ አያልቅም ባሌ በኔ ላይ ሁለት ሚስት አገባ።#7873
Просмотров 4,2 тыс.День назад
አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ጉድ አያልቅም ባሌ በኔ ላይ ሁለት ሚስት አገባ።#7873
አቤት የዱባይ ሀበሾች ችግር በዛ እራሴን ላጠፋ ነበር ከፎቅ#7873
Просмотров 3,1 тыс.14 дней назад
አቤት የዱባይ ሀበሾች ችግር በዛ እራሴን ላጠፋ ነበር ከፎቅ#7873
አቤት ጉድ ከሴቶች አታሎ ለኔ ብር ይልካል መጨረሻው ያሳዝናል #7873
Просмотров 1,9 тыс.14 дней назад
አቤት ጉድ ከሴቶች አታሎ ለኔ ብር ይልካል መጨረሻው ያሳዝናል #7873
ቀጣይ ክፊ ሴት የረዋን ህይወት አበላሸች ፈጣሪ ይቅጣት#7873
Просмотров 3,2 тыс.21 день назад
ቀጣይ ክፊ ሴት የረዋን ህይወት አበላሸች ፈጣሪ ይቅጣት#7873
ረዋን አለቀሰች 50ሺ ድረሃም በልታኝ አሁን አሲድ ልትደፋብኝ ነው 😭😭7873
Просмотров 2,5 тыс.21 день назад
ረዋን አለቀሰች 50ሺ ድረሃም በልታኝ አሁን አሲድ ልትደፋብኝ ነው 😭😭7873
አቤት እናት ጭካኔ ዘመዶቼ ጨምሮ ገንዘብ ሲኖረኝ ይፈልጉኛል #7873
Просмотров 11 тыс.21 день назад
አቤት እናት ጭካኔ ዘመዶቼ ጨምሮ ገንዘብ ሲኖረኝ ይፈልጉኛል #7873
አቤት ጉድ የዛሬስ ይለያል በባሌ ምክንያት የቤት ሰራተኛ አይቀመጥልኝም#7873
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
አቤት ጉድ የዛሬስ ይለያል በባሌ ምክንያት የቤት ሰራተኛ አይቀመጥልኝም#7873
#አቤት የሴቶች ፈተና በስተመጨረሻ መልካም ባል ገጠማት#7873
Просмотров 1,3 тыс.28 дней назад
#አቤት የሴቶች ፈተና በስተመጨረሻ መልካም ባል ገጠማት#7873
እድለኛ ሴት እና በጣም ጀግና ወንድ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምር #7873
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
እድለኛ ሴት እና በጣም ጀግና ወንድ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምር #7873
ፍቅረኛዬ ለወረቀት ብሎ ያገባት ሴት ልጅ ከሷ ወለደ እኔን ከዳኝ አይ ወንዶች#7873
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ፍቅረኛዬ ለወረቀት ብሎ ያገባት ሴት ልጅ ከሷ ወለደ እኔን ከዳኝ አይ ወንዶች#7873
ቤተሰብ ምክንያት ፍቅረኛዬን አጣሁት በጣም አስከፊ የስደት ጉዞ #7873
Просмотров 2 тыс.Месяц назад
ቤተሰብ ምክንያት ፍቅረኛዬን አጣሁት በጣም አስከፊ የስደት ጉዞ #7873
በጣም አሳዛኝ ታርክ አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ግፍ 😭😭##7873
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
በጣም አሳዛኝ ታርክ አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ግፍ 😭😭 7873
#በአቤት ወንዶች ጭኬኔ ሴቷ በስደት እየተሰቃየች የነሱ ስራ ሌላ ነው#7873
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
#በአቤት ወንዶች ጭኬኔ ሴቷ በስደት እየተሰቃየች የነሱ ስራ ሌላ ነው#7873
#"አረ ሴቶች ልብ ግዙ ለወንድ ብር አትላኩ በቃ #7873
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
#"አረ ሴቶች ልብ ግዙ ለወንድ ብር አትላኩ በቃ #7873
#አቤት የክፋት ጥግ አክስቴ ትደበድበኝ ነበር አባቴ ከሷ ባሰ #ባሌ ሳልፈልግ በግድ በመተታ አገባኝ ህይወተ ተበላሽ #7873
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
#አቤት የክፋት ጥግ አክስቴ ትደበድበኝ ነበር አባቴ ከሷ ባሰ #ባሌ ሳልፈልግ በግድ በመተታ አገባኝ ህይወተ ተበላሽ #7873
#ዋው ምርጥ የህፃናት ምግብ #baby good found #7873
Просмотров 87Месяц назад
#ዋው ምርጥ የህፃናት ምግብ #baby good found #7873
#አቤት ሰው ባበላች እጇዋ ተነከሰች ባሏዋ ሆስፒታል ሄዶ ሊገላት ነበር#7873
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
#አቤት ሰው ባበላች እጇዋ ተነከሰች ባሏዋ ሆስፒታል ሄዶ ሊገላት ነበር#7873
#የኢትዮጵያ ደላላ 48 ሺ በላት ዱባይ የምትሄዱት ሰዎች ተጠንቀቁ #7873
Просмотров 331Месяц назад
#የኢትዮጵያ ደላላ 48 ሺ በላት ዱባይ የምትሄዱት ሰዎች ተጠንቀቁ #7873
#ከቤሩት ቱርክ ግሪክ እንግሊዝ በጣም እልህ አስጨራሽ ጉዞ ታርክ#7873
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
#ከቤሩት ቱርክ ግሪክ እንግሊዝ በጣም እልህ አስጨራሽ ጉዞ ታርክ#7873
#እርጉዝ ሆኜ እስር ቤት ገባሁ በትልቅ ወንጀል ተከሰስኩ#7873
Просмотров 725Месяц назад
#እርጉዝ ሆኜ እስር ቤት ገባሁ በትልቅ ወንጀል ተከሰስኩ#7873
#በገንዘብ የማኖረው ባሌ ለቤት ሰራተኛ ብሎ እኔን ከዳኝ #7873
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
#በገንዘብ የማኖረው ባሌ ለቤት ሰራተኛ ብሎ እኔን ከዳኝ #7873
አረ ይች እይደለችም እደ የባስ አለው😢😢
የኔ እናት አይዞሽ ግን እናት እናት ናት እናትን መቀየም አይቻልም ስለዝህ እርጂ ይቅርታ አድርጊ ቡሀላ እንዳይቆጭሽ ታተርፊያለሽ እንጂ አትከስርም
እደኔ ተሰቃይተሺ ውሰጤን ነካሺው😢😢😢 ያረብ
እንደዚህ አይነት ወንድሞች መጡ ቀሩ ።ባቄላ ቀረ ፈስ ቀለለ። ሊጎዱሽ ሊጠቀሙብሽ ነው የሚፈልጉሽ። ወንድም ደጀን ካልሆነ ምን ይሰራልሻል?
ሀይ
ጨዋ ጨዋ አትጫወቺ የሆነ ነገርማ አለ ባቋራጭ ብር ለማግኘት የገባሽበት የሆነ መጥፎ ነገር አለ ሳኡዲ ነበርኩ ጠንቅቄ አቃታለሁ ሳኡዲን
ከዛ እዛ መጥፎ ነገር ላይተያዝሽ
@@SeadiSeadi-n7i atifired yiferedibihal. Behon enkan ayferedim kesetan wisiwesa tebikegn midir ena semay yezeregah yalematu geta Allah tebiken.
መጀመሬያ ታሬኳን አዳምጥ ይህ ተቆርጦ ነው የአረቦ የምሰራበት ሞቶ ተጠርጥራ ከዚያ ሊላው መቶ እኔ ነኝ የገደልኩት ሲል የፃ ሆነች
Minarga new legelat yeneberew
@@nejatali7088 ሌላ ቪዲዮ ላይ አለ ብዙም ግልፅ ያልሆነ ውሸት የሚመስል ነገር ነወ ፈልገው ስልኬ ሊዘጋ ነወ
የምትገኙበትን ሊንክ ላኩልን እኛም እንሞክር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉des yelale enkuan des aleshe
ዋው🎉 ድጋሜ ቢኖር ደስ ይላል
ምድነው አሳትፉን
እኔ መመዝገብ እፈልጋለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ልጆች ጥየ ነው የመጣሁት ሁል ጊዜ እዳለቀስኩ ሁልግዜ እንደተረበሽ ኩ
የምትገኙበትን ሊንክ ላኩልን መመዝገብ እፈልጋለሁ
ሀቡ ለምድነዉ ቁጥርሽን የማሠጭኝ ፈልጌሽ ነበር እጣ እድጥል ተሠዉየዉጋ እድታገናኝኝ ነበር
ሸገርየ ሰላምሽ ይብዘሰልኘ አሪፍ አድል ነው ደስ ይላል ሞረሰል ነው ለሀበታም አሽቃበጠ አላለችም ከበቡሽ ብርቱካን ሪች አድሉኛ ነው
እኔም እቆርጣለሁ ደስ የሚል ነዉ የምር❤❤❤
በፈጣሪ ንገሩኝ
እዴት አርጌ ቤቴሌግራም ላግኛችሁ እኔም መመዝገብ እፈልጋለሁ ትኬት እድቆርጥ
ሀቢባ ቤት ሲስተዋዉቁ ሂድሽ የሰዉዬዉን ቁጥር ወስደሽ ትመዘገቢያለሽ ፈጣሪ ያቃል
እኔም
እዴት አርጌ ቁጥሩን ላግኘዉ ቴክቶክ የለኝም@@MartaM-ov8dr
እኔም @@iiksa659
ሳልሰማ
እውነት በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ እድል ነው ያላቸው
ለምን የቴሌግራም ቁጥራችሁን አልኩም እኔም ትኬት መቁረጥ እፈልጋለሁ
አዎ ይቅርታ በይ
ቪድዮ ወጣ ወይንስ አልወጣም ባል ተብየው ታወቀ ወይንስ ስጠብቅ ነበረ 🤣🤣🤣🤣🤣
እኛ የአርብ አገር ሴቶች ምን አይነት እድል ነው ያለን 😢
Abaya wuedi 😂😂😂😂😂
Amen 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Ere mn aynet kebt new
ይቺ ስገጤ የሳንባ ጠባሳ ምንም ችግር የለውም ትላለች እንዴ....😮ሆሆሆ መጀመሬያ ሳንባሽን ታከሚ ሳንባ በሽታ እንደቀልድ እትዩት..!!
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደህና ነሽ ጠፋሽ በሰላ❤❤❤🎉😢😢
😢አይዞሽ ማማዬ ቀረአን አዳምጭ ሩቃ ይቀራብሽ አብሽር የኔውድ
እይውልሺ እህቴ እናት ምንም ክፉ ብትሆን ያው እናት ነች እናም ይቅር ብየሻለው በያት መርዳት ግዴታ የለብሺም ግን አሁን ዱባይ ነው ያለሺ አ 100ድርሀም ከ3000በላይ ነው እናም ይህን ብር ለካርድ እምታወጭው ነው ለፈጣሪ ስትይ ብትርጃት ያው ፈጥራሺ የለ ግን ይህን ስልሺ ግዴታ ኑሮብሺ አይደለም ባል ተብየውም እንዳይበላሺ ተጠንቀቂ አሁን ለራስሺ ኑሪ በቃ ነገ ሌላ ቀን ነው
እዬሃ ሚዲያ አሳውቂው
Ammen Ammen ❤❤❤❤❤❤
ድህነት እኮ መጥፎ ነው ያልፋል እኔም እናቴ አፈር ልሳ ነው ያሳደገችኝ እግዛባር ይመስገን ዛሬ ህይወት በመጠኑ ተቀይራል
ቲክቶክ ሊዘጋ ነዉ እየተባለ ነዉ ከተዘጋ ምልትሆኘ ነዉ ሸገር ሁሊ በሰዉ ቢዲወ እየመጣሻ
አሚንንንን
ሶቢሀን አላህ ወለሀምዱልላህ ወላእላህ እለላህ ወላሁአክበሪ
ሸገርየ በጣም ይገርማል እናቶ አንድትዋሽ ባባቶላይ ማደረግ አልነበረባትም ልጂቱ የተንከራተተችው ለአባቶ ለመመፍረድ መዘጋጀቶ ነው ለቤተሰብ ሳይሆን ለእዉነት እንኑር ዱንያ ጠፊ ነው
Amen ❤
ያንዳንድወላጅክፋትልጆቻቸውንየሚበድሉእናቶችአሉየደረሰበትያውቀዋልፈጣሪይዘንልንከባድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ይብዛላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስራ ነው ፈጣሪ ይመስገን
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በርችልይ እህቴ ሰላም ፍቅር ለቅድስት አገራችን ይላክልን አምላክ እግዚአብሔር
ከውሰጥሸ ካላወጣሸ በቀርአትረሸም ሰለዚህ ከውሰጥሸ ይቅር በይና ይውጣልሸ
ምህርት አድርጊ
የሳባ ጠባሳ ድባይ ያሰኬዳል እንዴ
አሚን ሀቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amin amin amin
ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ከመጣው 1አመት ሆነኝ ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ አሁን የ8ወር ነብሠ ጡር ነኝ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እርዱኝ በማርያም በአላህ ወልጄ በሠላም እመለሳለሁ ወደ ኩዌት
በእምን እንርዳሽ እህቴ አይ ወንዶች😢
ሀቢባ ቲክቶክ ላይ ነይ እህቴ
@@ZaharaMohamodመጀመሪያ እውነተኛ ነቷን አረጋግጪ
@@ZaharaMohamod እኔን ማገዝ የምትፈልጉ አንድሺ አምሳ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ስልሳ አንድ አያ ዘጠኝ ሁለት
@@HAl-habshya ሠው እንደተቸገረ አይቀርም ህህቴ
Amiin Amiin
ሸገርየ ሰላምሽ ይብዛ ገና ለሀምሳም ይደርሳል አየ ሰው እነሰጊዜ ይገርመሰል ሴቶች ልባችን ደካማ ነው
አወራርሽ ሲያስጠላ 😂አማረልኝ ብላ ኝኝኝኝ ቅዘን
ቤሩት ጦርነት ነው ለራሳቸውም የሚበሉት የላቸው