AYZON TUBE
AYZON TUBE
  • Видео 56
  • Просмотров 512 400

Видео

የከተማ ውስጥ ከተማ - መሐመድያ ቪሌጅ - የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ Mohammedia Village MIDROC Investment Group ayzontube
Просмотров 2,1 тыс.12 часов назад
#ከተማ #መሐመድያ #ቪሌጅ #የሚድሮክ #ኢንቨስትመንት #ግሩፕ #Mohammedia #Village #MIDROC #investmentopportunity #group #ayzontube
አዲስ አበባ ለውጥ ላይነች ተቀይራለች! የኮሪደር ልማት Addis Ababa Ethiopia has been transformed by corridor development
Просмотров 4,3 тыс.День назад
#አዲስአበባ #አበባ #ለውጥ #ላይነች #ተቀይራለች! #የኮሪደርልማት #AddisAbaba #Ethiopia #has #been #transformed #by #corridor #development
አዲሷ የቦሌ መንገድ ኮሪደር ልማት ተመረቀ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole corrder project Ethiopia
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
#አዲሷ #ቦሌ #መንገድ #ኮሪደር #ልማት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown አስገራሚው አዲሱ የቦሌ መንገድ ኮሪደር ልማት በመጠናቀቅ ላይ ነው አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving
አያት አደባባይ ቦሌ አራብሳ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown
Просмотров 81014 дней назад
#አያትአደባባይ #ቦሌአራብሳ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown
አስገራሚው የመገናኛ ሲኤምሲ (CMC) የኮሪደር ልማት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown
Просмотров 2 тыс.21 день назад
#መገናኛ #ሲኤምሲ #CMC #አዲሷ #ቦሌ #መንገድ #ኮሪደር #ልማት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown
አዲሷ ቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown
Просмотров 11 тыс.21 день назад
#አዲሷ #ቦሌ #መንገድ #ኮሪደር #ልማት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown
አስገራሚው የዘገየው ጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ The delayed Gorgora project addis ababa Ethiopia
Просмотров 67428 дней назад
#አስገራሚው #የዘገየው #ጎርጎራ #ፕሮጀክት #ተመረቀ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #delayed #Gorgora #project #addisababa #Ethiopia አስገራሚው የዘገየው ጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ The delayed Gorgora project addis ababa Ethiopia
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአለማችን ግዙፉ A350-1000 African first airbus A350 1000 in Ethiopia airlines addis ababa
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
#በኢትዮጵያ #የመጀመሪያው #የአለማችን #ግዙፉ #A350-1000 #African #first #airbus #A350 #1000 #Ethiopia #airlines #addisababa
አራት ኪሎ ቀበና ኬኒያ ኤምባሲ አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 4 kilo kebena corridor project Addis Ababa Ethiopia ayzontube
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
#አራትኪሎ #ቀበና #ኬኒያ #ኤምባሲ #አዲስአበባ #የኮሪደር #ልማት #4kilo #kebena #corridor #project #AddisAbaba #Ethiopia #ayzontube
አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 33 ቢሊዮን ብር? 33 billion birr for Beautiful Addis Ababa corridor project
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 33 ቢሊዮን ብር? 33 billion birr for Beautiful Addis Ababa corridor project #አዲስአበባ አበባ #የኮሪደርልማት #Beautiful #addisababa #corridor #project #አዲስአበባ #ቦሌ #ኮሪደልልማት #ፈርሳ #እየተሰራች #ነው #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown #የኮሪደርልማት ያለበት ደረጃ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #addisababa #Ethiopia #new #road #project #ayzontube #addisababa #ፕሮጀክት #ኢትዮጵያ #ባህርዳር #አባይ #ወንዝ #ድልድይ ፕሮጀክት #abay ...
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሮሃ የህክምና ማዕከል ፕሮጀክት Roha Medical Campus Addis Ababa project
Просмотров 4,8 тыс.Месяц назад
#አዲስአበባ አበባ ድምጽ የጠፍው በ#ኢትዮጵያ የመጀመሪያው #ሮሃ #የህክምና #ማዕከል #ፕሮጀክት አለሁ #Roha #medical #campus #addisababa #Ababa #project for any comment AYZON TUBE telegram 👉 @ET12MK Gmail 👉 ayzon.blacki@gmail.com
ሜክሲኮ ሳርቤት አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በድሮን Mexico addis ababa Ethiopia drone view ayzontube
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
#ሜክሲኮ #ሳርቤት #አዲስአበባ #ኮሪደር #ልማት #በድሮን #Mexico #addisababa #Ethiopia #drone #view #ayzontube
በኢትዮጵያ ትልቁ የቀለበት መንገድ ፕሮጀክት ሸገር ከተማ ኦሮሚያ Ethiopia's largest ring road project, Sheger City, Oromia
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
#ኢትዮጵያ #ትልቁ #ቀለበት #መንገድ #ፕሮጀክት #ሸገር #ከተማ #ኦሮሚያ #Ethiopia's #largest #ring #road #project, #ShegerCity, #Oromia
አዲስ አበባ ሰንጋ ተራ ተጠባቂ ህንፃዎች new skyscraper project addis ababa Ethiopia AYZON tube
Просмотров 3,5 тыс.Месяц назад
#አዲስአበባ #ሰንጋተራ #ተጠባቂ #ህንፃዎች #new #skyscraper #project #addisababa #Ethiopia #AYZONtube
በአዲስ አበባ ይገነባሉ ተብለው የውሃ ሽታ የሆኑ ፕሮጀክቶች Addis Ababa projects that have been delayed ayzon tube
Просмотров 3,2 тыс.Месяц назад
በአዲስ አበባ ይገነባሉ ተብለው የውሃ ሽታ የሆኑ ፕሮጀክቶች Addis Ababa projects that have been delayed ayzon tube
የኬኒያ አስገራሚ ሜጋ ፕሮጀክቶች 5 maga project in kenya
Просмотров 9982 месяца назад
የኬኒያ አስገራሚ ሜጋ ፕሮጀክቶች 5 maga project in kenya
አዲሷ ፒያሳ ተሞሸረች አዲስ አበባ የኮሪደል ልማት ተጠናቀቀ Beautiful addis ababa corridor project @AYZONTUBE
Просмотров 13 тыс.2 месяца назад
አዲሷ ፒያሳ ተሞሸረች አዲስ አበባ የኮሪደል ልማት ተጠናቀቀ Beautiful addis ababa corridor project @AYZONTUBE
የአዲስ አበባ አዲስ ውበት እና የኮሪደር ልማት በመጠናቀቅ ላይ addis ababa corridor project view @ayzontube
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
የአዲስ አበባ አዲስ ውበት እና የኮሪደር ልማት በመጠናቀቅ ላይ addis ababa corridor project view @ayzontube
የአባይ ግድብ መጨረሻ አሁን ያለበት ወቅታዊ መረጃ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ Grand Ethiopian Renaissance Dam @AYZONTUBE
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
የአባይ ግድብ መጨረሻ አሁን ያለበት ወቅታዊ መረጃ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ Grand Ethiopian Renaissance Dam @AYZONTUBE
አዲስ አበባ በኮሪደል ልማት እየተቀየረች ነው እና ያለበት ደረጃ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa @AYZONTUBE
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
አዲስ አበባ በኮሪደል ልማት እየተቀየረች ነው እና ያለበት ደረጃ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa @AYZONTUBE
አዲስ አበባ ቦሌ በኮሪደል ልማት ፈርሳ እየተሰራች ነው Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown @AYZONTUBE
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
አዲስ አበባ ቦሌ በኮሪደል ልማት ፈርሳ እየተሰራች ነው Beautiful Addis Ababa bole Ethiopia Driving Downtown @AYZONTUBE
አዲስ አበባ ሜክሲኮ ተጠባቂው የህንፃ ፕሮጀክት Oromia Insurance Company skyscraper project addis ababa Ethiopia Ayzon
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
አዲስ አበባ ሜክሲኮ ተጠባቂው የህንፃ ፕሮጀክት Oromia Insurance Company skyscraper project addis ababa Ethiopia Ayzon
በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር 2050 የሚጠናቀቀው ግዙፍ ፕሮጀክት gada special economic zone project ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ኦሮሚያ ኢትዮጵያ
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር 2050 የሚጠናቀቀው ግዙፍ ፕሮጀክት gada special economic zone project ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ኦሮሚያ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ከተማ አስገራሚ ለማመን የሚከብድ እቅድ Addis Ababa city amazing, unbelievable plan ayzontube
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
አዲስ አበባ ከተማ አስገራሚ ለማመን የሚከብድ እቅድ Addis Ababa city amazing, unbelievable plan ayzontube
ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብር ማተም ልትጀምር ነው Toppan Gravity to transform security printing industry addis ababa
Просмотров 2,9 тыс.3 месяца назад
ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብር ማተም ልትጀምር ነው Toppan Gravity to transform security printing industry addis ababa
አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጉድ አመጣ 40 ቢሊዮን ብር ይፈልጋል Addis Ababa Ethiopia new road project Ayzon tube
Просмотров 3,6 тыс.3 месяца назад
አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጉድ አመጣ 40 ቢሊዮን ብር ይፈልጋል Addis Ababa Ethiopia new road project Ayzon tube
Beautiful Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹 2024 Driving Downtown 4K ውብ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ayzon tube
Просмотров 4,7 тыс.3 месяца назад
Beautiful Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹 2024 Driving Downtown 4K ውብ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ayzon tube
አዲስ አበባ እና አቃቂ ቃሊቲ አለም አቀፍ እስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ akaki kality international stadium @AYZONTUBE
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
አዲስ አበባ እና አቃቂ ቃሊቲ አለም አቀፍ እስታዲየም ግንባታ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ akaki kality international stadium @AYZONTUBE
አዲስ አበባ ድምፁ የጠፍው ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project @AYZONTUBE
Просмотров 27 тыс.3 месяца назад
አዲስ አበባ ድምፁ የጠፍው ለገሀር ቅንጡ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኢትዮጵያ Legehar luxury village Eagle Hills project @AYZONTUBE

Комментарии

  • @yonassima8168
    @yonassima8168 День назад

    I told you long time ago you will get busy with a lot of eye catching projects and sites. My advice to you is go those new gebeta le hager projects and make documentary. And make sure you get a nice video.

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib День назад

    የመንገድ ፕሮጀክት ብቻ ከማቶከር ፣ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ቢጀመር እላለሁ

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib День назад

    መንገዶች ሲሰሩ የሚተከሉ ዛፎችና የመብራት ፖሎች ወደ ጥግ ቢሰሩ ከአደጋ ይድናሉ ።

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh 3 дня назад

    ድርጅቱ የልምድ ልውውጥ ለማረግ ቱርክ ምን አስኬደው ከኦቪድ ሪልስቴት ልምድ መውሰድ ይችላል

  • @mvab3252
    @mvab3252 11 дней назад

    🌾💚💛🍎🕊✌️🕊

  • @ሁራ
    @ሁራ 12 дней назад

    Enayalen abren

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 12 дней назад

    እናያለን ገባ ዕድሜ ይስጠን ጤና 🙏🙏🙏 መሪዎቻችንን ይጠብቅልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @abduselam5580
    @abduselam5580 14 дней назад

    bekrb ken yjemr yhon

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 14 дней назад

    አገሪቷ በጦርነት በረሃብ በኢኮኖሚ ድቀት መከራዋን ታያለች ህፃኑ አብይ እህመድ እና መንጋው በብልጭልጭ መብራት ይጃጃላል

    • @user-cv1ci3ul3h
      @user-cv1ci3ul3h 13 дней назад

      Tegegn Mekuria, Unless our old tyrant group leads under the cover name of ..., whatever good happens is unseen by us. in fact it is visible. it will never happen like before as Ethiopia is a country of many, not a property of a solo group......dreamers

  • @tomk5529
    @tomk5529 15 дней назад

    Nice 👍

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 15 дней назад

    ፓሪሥነዉ በለኝ

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 14 дней назад

      ሆድህ ሳይሞላ ሽንት ቤት ሳይኖርህ መብራት ሳይኖርህ እቤትህ በጭለማ ተቀምጠህ ፓሪስን ስትል ትንሽ አታፍርም ጅላንፎ

  • @eliasyussuf1380
    @eliasyussuf1380 15 дней назад

    I love your content and you as an influencer ... i have been watching your crafts for sme times and always admire your progress ... But this specific content is Mind boggling 😮❤...you hve realy tried your ultimate best . What a beutiful scene,video graphy this is ❤ addis is blooming and so do you my brother . Big up , keep up with the good work. Blessed🙏🏾

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 15 дней назад

    New York in Africa ❤

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 14 дней назад

      ሆድህ ሳይሞላ ሽንት ቤት ሳይኖርህ መብራት ሳይኖርህ እቤትህ ውስጥ በጭለማ ተቀምጠህ ኒው ዮርክን ታመሳስላለህ ጅላንፎ

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 19 дней назад

    ግባታውን ስለሚያካሄዱት ድርጅቶች አንድም ቀን ሰምቼ አላወቅም ልታሳውቀኝ ትወዳለህ???

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 22 дня назад

    እውነት ነው ለዚህ መሀላይ ተገትሮ አገር ያከፈለ የባቡር ሀዲድ መፍትሄ ይምጣ መቸም እንዲህ አይቀጥል አንድቀን በድንገት ባቡሩ በመሬት ውስጥ መሄድ ጀመረ የሚባልበት ቀን እሩቅ አይሆንም።

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 22 дня назад

    3:47 the rv4 at the beginning of the vedio, jumping from one lane to the other no turn signal, driving on two lines , now still here lol

  • @ashagrebezabih6568
    @ashagrebezabih6568 22 дня назад

    የባቡር መንገዱ ባይኖር ከዚህ የበለጠ ያምር ነበር።

    • @Zelazella1
      @Zelazella1 21 день назад

      ያ የባቡር ሐዲድ በየቀኑ ከ60,000 በላይ ሰዎችን ያስተላልፋል አስፈላጊ ነው

    • @ashagrebezabih6568
      @ashagrebezabih6568 21 день назад

       ባቡሩ ፡ በቀን ስንት ፡ ሰው ፡ ይጭናል ፡ አላልኩም። ያስጠላል ፡ ነው ፡ ያልኩት። በመሬት ስር መሆን ይችላል። ለተሽከርካሪም ተጨማሪ ቦታ ይገኛል። ምሳሌ አራት ኪሎ የነበረው የብረት ድልድይ እንዴት እንደሚያስጠላ። አሁን በመሬት ፡ ስር ሆኗል በጣም ያምራል።

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ 22 дня назад

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቅንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

    • @getenttadess3182
      @getenttadess3182 20 дней назад

      የቆሸሸ ቤት ውስጥ ያደገ ህፃን ኣድጎም ቆሻሻው ይናፍቀዋል

    • @ምረርእንደኮሶ
      @ምረርእንደኮሶ 20 дней назад

      እንዳንተ አይነት ፍልጥ እራስ ደግሞ በተብለጨለጨ የውሽት ክምር ይደሰታል

    • @getenttadess3182
      @getenttadess3182 19 дней назад

      @@ምረርእንደኮሶ የፈርስ ክምር መሳይ

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 23 дня назад

    PP5df

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 24 дня назад

    ኣዲስዬ በጣም ይመችሽ።

  • @efitib5423
    @efitib5423 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv 25 дней назад

    እንደዚሕ ንፁሕ ከተማ ማየት ደስ ይላል ዎናው መሰራት የሚገባው ዘረኝነትን የጎሳ ፖሎቲካን ማዝዳት ነው

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 25 дней назад

    በዚ ዜመን ትልቅነት በብልጽግና ነው የሚሆነው ስለዚ ስራህ ስራህ ስራህ የምሰፈልገው በዝከቀተለች የምስራቕ ኣፍሪቃ ኢትዮጵያ ምተሁንበት ሰፊሕ ዕድል አለት ለሊት ኢና ቀን መስራት ብቻ የምስፈልግ

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 25 дней назад

    የምየፋቕር, የ ሚ ስተሳስር,ዉህደት የሚፈጥር መንገድ በሕዝቦች ላይ ብልጽግና ኢና ስራህ በመፍጠር ነው ህዝቡ ወደ አንድ ጎዶና የምስቦው 👌👌👌👌

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @YosephMohammed-ur7fh
    @YosephMohammed-ur7fh 26 дней назад

    That is new Addis Ababa

  • @yohannesgeday1787
    @yohannesgeday1787 29 дней назад

    አይዞን ክሰንት አንድ ግዜ ነው ብቅ የምትለው በድሮን ቀረፃ ጥራቱ በማየት ብቻ አይጠገብም ❤ወደፊት እድሉንና ግዜው ሲገጣጠም አየዋለሁ.❤

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE 26 дней назад

      በሳምንት ሁለት ቀን አለሁኝ ማክሰኞ እና አርብ ላለማሰልቸት ነው እኮ 🙏

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Месяц назад

    አለማችን...አለማችን......😢

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Месяц назад

    ESEYEW NEWENA AHUNEM DEGEMO DEGAGMO HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YAKEDUTENE EDEGET HULU YAMUWALALACEWE KURATACENE NACEWENA HULEME YE ETHIOPIA KURATE ENDEHONU KE TEWELEDE WEDE TEWELEDE BE SEGA BE KEBERE YASEKETELACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @tewabechworku1690
    @tewabechworku1690 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezidabedru8487
    @mezidabedru8487 Месяц назад

    ጥሩ ነገር ሲያይ ያለ ማድነቅ በመሬቷ አልቆምኩም እንደ ማለት እቆጥረዋለሑ ምንም እየተፈተንንም ቢሆን

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад

    ADYE ABEBA DEER ENA MAG FABRICA. 😂 SARISE FOR ONCE ALEFELACHEW

    • @pubghabeshsa4957
      @pubghabeshsa4957 10 дней назад

      ere eza aydelem adey abeba yalew stadium nw. bole to Imperial road lay nw yehe

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад

    Wow ❤

  • @ethio9458
    @ethio9458 Месяц назад

    ስለ vip road ምን እንደደረሰ ንገረን 🙏 👍

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh Месяц назад

    Western adis hotel mereja kalek

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh Месяц назад

    Tamegn media new ende lelochu Le you tube shikela blew wushet new yemizegbut fetrew andadu degmo befit yekerebe digame erisun keyrew yakerbalu Hulu daily Ethio daily aselchtewugnal Lante kibir yigebakal

  • @user-po5ts3lm6y
    @user-po5ts3lm6y Месяц назад

    Wolkita stadiom 😊

  • @user-se4sj4hd9t
    @user-se4sj4hd9t Месяц назад

    አረፍተ ነገር ትደጋግማለህ

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE Месяц назад

      ይስተካከላል🙏

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad Месяц назад

    ገና ሳልሰማህ ነው ላይክ የማደርግህ ምክንያቱም ታማኝ እና ግልፅ ነገር ነው ምታቀርብልን

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AmarGaza
    @AmarGaza Месяц назад

    @Rohamedicalcampus አፍናቅይ ድርጅት ነው አጭበርባሪ ድርጅት ነው 😭😭😭😭😭😭ቃልጋብቶ ቃልቹን ከድ ኢትዮጵያ ይቃማን ድርጅት ነው አትሽቅብት AYZON tube 😭😭😭

    • @AYZONTUBE
      @AYZONTUBE Месяц назад

      ከቻልክ በዝርዝር ብታስቀምጥልኝ

    • @AmarGaza
      @AmarGaza 28 дней назад

      አፋንቅይ ላብ ድርጅት ነው ምትዎሩ እንዳለ ሽሽሽ ነው

    • @AmarGaza
      @AmarGaza 28 дней назад

      የን ቨደኦ ታምልኩት @Roha medical Campus አፋንቅይ ድርጅት ነው

  • @AmarGaza
    @AmarGaza Месяц назад

    ማጃምራ እዛቦታልይ ይናብሯ ምሃብርሳብ ያተ ጋባ 😭😭😭😭

  • @AmarGaza
    @AmarGaza Месяц назад

    አፋንቅይ አጭብርባር ድርጅት ነው ላባ ላባ ላባ ድርጅት ነው ሃንትም አትዋሽ ኢትዮጵያ ይቃማን ድርጅይ ነው

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 Месяц назад

    Thank you please We need light 💡inside home 🏠 to cook to restore food , to use internet 🛜 to watch television. to our kids do there homework.

  • @GirumAbate-z9q
    @GirumAbate-z9q Месяц назад

    ማታ እንዲህ ካማረበትማ የስራ ሰዓት ይቀየርልን ቀን ሰክረን ማታ እንስራ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    ❤❤❤ ስትቀዱ በመደዳ ተጓዙልን ወደፊት ወደዃላ ስትሉ የት እንዳለን ለመከታተል ያስቸግራል ይጠፋብናል

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    ❤❤❤ ስትቀዱ በመደዳ ተጓዙልን ወደፊት ወደዃላ ስትሉ የት እንዳለን ለመከታተል ያስቸግራል ይጠፋብናል

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    🟢🟢🟢 በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን በየመግቢመምገዶች. ላይ ያሉትን አሳዩን እስቲ ስላሴ አካባቢ፣ ወደ English school መውጫው ዳገት ግንፍሌ ጋር ፣ ኪዳነምህረት ድረስ ቀበና ጋር ወዘተ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    🟢🟢🟢 በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን በየመግቢመምገዶች. ላይ ያሉትን አሳዩን እስቲ ስላሴ አካባቢ፣ ወደ English school መውጫው ዳገት ግንፍሌ ጋር ፣ ኪዳነምህረት ድረስ ቀበና ጋር ወዘተ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    🟢🟢🟢 በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን በየመግቢመምገዶች. ላይ ያሉትን አሳዩን እስቲ ስላሴ አካባቢ፣ ወደ English school መውጫው ዳገት ግንፍሌ ጋር ፣ ኪዳነምህረት ድረስ ቀበና ጋር ወዘተ