ዘኢትዮጵ ቲዩብ-Z ETHIOP TUBE
ዘኢትዮጵ ቲዩብ-Z ETHIOP TUBE
  • Видео 76
  • Просмотров 115 992
አርቲስቶች፣የደም ማፍሰስ እንዲሁም የማጥቆሪያ ቀለም ለምን? @-zethioptube -ዘኢትዮጵ ትዩብ
ንቅሳት
ብቶዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ እንጂ እየተነቀሳችሁ ጠብቁኝ፤ የሚነቀስ ብፁህ ነው አይልም ወንጌሉ። የመነቀስ ፍላጎት በውስጣችን ሲያድር የእኛ ሀሳብ ሳይሆን የዲያብሎስ ነው። ነገር ግን የጠላታችንን አሰራር ስላልተማርን እንዲሁም የሚያስተምሩንን በክፋ አይን ስለምንመለከት የራሳችን ሀሳብ መስሎን እንነቀሳለን ግን እውነታው እንድንነቀስ የሚገፋን ዲያብሎስ ነው እና እናስተውል።አርቲስቶቹ ስለመናፍስ ካላወቁ ባህይሆን እኛ አውቀን እራሳችንን እናድን።ማንኛውንም አይነት ንቅሳት በእግዚአብሔር ዘንድ ጸያፍ ነው። ሃጥያትም ነው። ንቅሳት የተነቀሰ ሰው ስለ ንቅሳቱ ንስሐ ሳይገባ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደሙን መቀበል አይችልም ጠበል መጠመቅም አይፈቀድለትም። ንቅሳት የተነቀሳችሁ የሚጠፋ ከሆነ አስጠፉት አልያ ንስሐ ግቡ።
ቅዱሳን ስዕላት ሰውነታችን ማሳመሪያ ሳይሆን እጣን እየታጠነ በመጋረጃ ተሸፍኖ የሚሰቀል/የሚቀመጥ እግዚአብሔርን ማያ መነጽራችን ነው።
እንዲሁም የዩቲዩብ ቻናሌን Subscribe በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
እንዲሁም ተያያዠ የሐተታ መናፍሰት ቢዲዮች በቻላናችን
መተትን፣አሰማትን፣ድግምትን እንዴት እንከላከላለን
👉ruclips.net/video/VhVtJuv18Uo/видео.html...
Просмотров: 101

Видео

አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥ እና የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ_@-zethioptube-ዘኢትዮጵ ትዩብ@Day7Tube7272
Просмотров 17621 день назад
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥ እና የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ ወዳጆቼ ርኩሳን መናፍስት በሰው ልጆች አካላት ውስጥ አእምሮና ልቦና ውስጥ በመግባት ነው ማንኛውንም ተንኮል የሚፈጽሙት፡፡ ሰው አእምሮው በአጋንንት ከተያዘ ሙሉ አካሉና ሕይወቱ ተያዘ ማለት ነው፡፡ አጋንንት የሰው ልጅን አእምሮ በሦስት መልኩ ነው የሚይዘው፡፡ አንደኛው ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠው የሰውን አእምሮ በማሳጣት ለእብደት መዳረግ ነው፡፡ ሁለተኛው ግማሽ አእምሮአችንን በመያዝ ወሰድ መለስ እያደረገን እንደ መኪና መብራት ቦግ ብልጭ እያደረገ የሕይወት አቅጣጫችን በመቀየር፣ከራሳችንና ከሰው ጋር በማናቆር በሌለንና በሌላ ማንነት የሚያኖረን ስልቱ ነው፡፡ ሦስተኛው ብዙዎቻችን...
የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር-ተዓምሪሀ ለእግዝትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ @-zethioptube -ዘኢትዮጵ ትዩብ
Просмотров 133Месяц назад
የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር-ተዓምሪሀ ለእግዝትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ @-zethioptube -ዘኢትዮጵ ትዩብ
ቤት ውስጥ የሚኖሩ መናፍስት#ዘኢትዮጵ ትዩብ@-zethioptube
Просмотров 2572 месяца назад
ቤት ውስጥ የሚኖሩ መናፍስት#ዘኢትዮጵ ትዩብ@-zethioptube
ቤቱ የአንተ እንጂ የኔ አይደለም?@-zethioptube@memhergirmatube7532
Просмотров 972 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
ስለ ቅዱስ ያሬድ የማናውቃቸው እውነታዎች@-zethioptube @EOTCTV @EOTCMK @yared1 @kidusyaredtube
Просмотров 223 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
በጣም ከምወዳት ከፍቅረኛዬ የተጣላሁባቸው 6 ምክንያቶች @healtheducation2 @abelbirhanu1 @ebstvWorldwide@ethio_americans
Просмотров 5803 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
ማንኮራፋትን የምንከላከልባቸው መንገዶች@yenetena @healtheducation2 @healthmedia @TenayenMedia
Просмотров 243 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
10 የምስር የጤና በረከቶች_ከምግባችሁ ውስጥ ? @abelbirhanu1 @comedianeshetu @-zethioptube @DoctorAddis
Просмотров 373 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
7 የስኳር ድንች የጤና በረከቶች-7 Health benef of Sweet potato@abelbirhanu1@healtheducation2@-zethioptube
Просмотров 2353 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
የሚያጠቡ እናቶች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸው 12 መሠረታዊ ጥያቄዎችና መልስ- @comedianeshetu @ebstvWorldwide @abelbirhanu1
Просмотров 1113 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
ወደ ኖህ መርከብ መጨረሻ የገባችው እንስሳ?@zethioptube@abelbirhanu1 @EOTCTV @EOTCMK
Просмотров 1163 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
8 የፌጦ የጤና በረከቶች-8 Health Benefits of feto_@ዘኢትዮጵ ጤና@yenetena @healtheducation2 @healthmedia
Просмотров 353 месяца назад
#dinqlejoch #dinklejoch #dinklijoch #napi #napi1 #ethiopiantoday #news #ethiopianews #ethiopianmusic #ethiopiancomedy #prince #prince44 #manyazewal #manyazewaleshetu #ethio #federal #ethiofunny #sifu #seyfuonebs #seyfu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianmovie #lij_bini #fryatyemene #fryat #fryatyemane #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama ...
የለማኝ ሰላቢ መተት ተጠንቀቁ?ሳይቃጠል በቅጠል @ሐተታመናፍስት@-zethioptube @abiyyilmasaddistv@day7tube @abelbirhanu1
Просмотров 1,7 тыс.3 месяца назад
የለማኝ ሰላቢ መተት ተጠንቀቁ?ሳይቃጠል በቅጠል @ሐተታመናፍስት@-zethioptube @abiyyilmasaddistv@day7tube @abelbirhanu1
"አስራት እና በኩራት" የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር" ዘጋቢ ፊልም@EOTCTV @EOTCMK @quanquayeneshmedia4055
Просмотров 583 месяца назад
"አስራት እና በኩራት" የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር" ዘጋቢ ፊልም@EOTCTV @EOTCMK @quanquayeneshmedia4055
ይህ ወር እንዳያልፋችሁ- ህይወታችሁ በፈተና ለተሞላ@ሐተታ መናፍስት@-mahtot @EOTCTV @ebstvWorldwide
Просмотров 9083 месяца назад
ይህ ወር እንዳያልፋችሁ- ህይወታችሁ በፈተና ለተሞላ@ሐተታ መናፍስት@-mahtot @EOTCTV @ebstvWorldwide
የኦቾሎኒ ቅቤ የጤና በረከቶች- Health Benefits of peanut's@ዘኢትዮጵ ጤና@yenetena @healtheducation2
Просмотров 813 месяца назад
የኦቾሎኒ ቅቤ የጤና በረከቶች- Health Benefits of peanut's@ዘኢትዮጵ ጤና@yenetena @healtheducation2
ሲኦል መግባት ካልፈለጋችሁ@kesishailemelekotgirmatube7285 @kesishenokweldemariam2240 @ketarik_mahitem
Просмотров 6733 месяца назад
ሲኦል መግባት ካልፈለጋችሁ@kesishailemelekotgirmatube7285 @kesishenokweldemariam2240 @ketarik_mahitem
7 የቲማቲም የጤና በረከቶች_7 Health benefits of eating tomatoes_@ebstvWorldwide @abelbirhanu1
Просмотров 173 месяца назад
7 የቲማቲም የጤና በረከቶች_7 Health benefits of eating tomatoes_@ebstvWorldwide @abelbirhanu1
የወደቀው መላዕክ ሳጥናኤል(ዲያቢሎስ) ዘጋቢ ፊልም_ @kesishailemelekotgirmatube7285 @kesishenokweldemariam2240
Просмотров 1463 месяца назад
የወደቀው መላዕክ ሳጥናኤል(ዲያቢሎስ) ዘጋቢ ፊልም_ @kesishailemelekotgirmatube7285 @kesishenokweldemariam2240
'ቅዱስ ሚካኤል ?-"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ'-ዘጋቢ@AbelBirhanu @EOTCTV @EOTCMK@ebstvWorldwide
Просмотров 1883 месяца назад
'ቅዱስ ሚካኤል ?-"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ'-ዘጋቢ@AbelBirhanu @EOTCTV @EOTCMK@ebstvWorldwide
እንዳትጠጡ💀 የኬሌቶ የጤና መዘዝ ትክክለኛው አዘገጃጀት @yenetena @healtheducation2 @healthmedia @TenayenMedia
Просмотров 134 месяца назад
እንዳትጠጡ💀 የኬሌቶ የጤና መዘዝ ትክክለኛው አዘገጃጀት @yenetena @healtheducation2 @healthmedia @TenayenMedia
በእባብ ቢነደፉ ምን ማድረግ አለቦት?@AbelBirhanu @abelbirhanu1 @ebstvWorldwide @DoctorAddis
Просмотров 124 месяца назад
በእባብ ቢነደፉ ምን ማድረግ አለቦት?@AbelBirhanu @abelbirhanu1 @ebstvWorldwide @DoctorAddis
10 ስለ ማር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች?@AbelBirhanu @abelbirhanu1 @comedianeshetu @donkeytubeacademy
Просмотров 144 месяца назад
10 ስለ ማር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች?@AbelBirhanu @abelbirhanu1 @comedianeshetu @donkeytubeacademy
10_የፀጉር_ቀለም የጤና መዘዝ?@yenetena @healtheducation2 @healthmedia @TenayenMedia @DoctorAddis
Просмотров 294 месяца назад
10_የፀጉር_ቀለም የጤና መዘዝ?@yenetena @healtheducation2 @healthmedia @TenayenMedia @DoctorAddis
ስንፈተ ወሲብ_የቪያግራ እና የጤና መዘዞቹ?@ዘኢትዮጵ ትዩብ_@zethioptube
Просмотров 104 месяца назад
ስንፈተ ወሲብ_የቪያግራ እና የጤና መዘዞቹ?@ዘኢትዮጵ ትዩብ_@zethioptube
የቁማር ውርርድ ከኦርቶዶክስ አንፃር(ካርታ፣ቢቲንግ፣ሎተሪ..)@-zethioptube
Просмотров 1024 месяца назад
የቁማር ውርርድ ከኦርቶዶክስ አንፃር(ካርታ፣ቢቲንግ፣ሎተሪ..)@-zethioptube
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
Просмотров 43 тыс.4 месяца назад
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
እንዴት መተትን፣አስማት፣ድግምትን እንከላከላለን? @zethioptube@ሐተታ መናፍስት @abelbirhanu1 @AbelBirhanu
Просмотров 1304 месяца назад
እንዴት መተትን፣አስማት፣ድግምትን እንከላከላለን? @zethioptube@ሐተታ መናፍስት @abelbirhanu1 @AbelBirhanu
የአየር አጋንንት ውጊያ በጸሎት ጊዜ?#Ethiopian_Orthodox_o@EOTCTV @eftahtesfasilase4230 @abiyyilmasaddistv @mz
Просмотров 3196 месяцев назад
የአየር አጋንንት ውጊያ በጸሎት ጊዜ?#Ethiopian_Orthodox_o@EOTCTV @eftahtesfasilase4230 @abiyyilmasaddistv @mz

Комментарии

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-rv5yu9pt3o
    @user-rv5yu9pt3o 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rv5yu9pt3o
    @user-rv5yu9pt3o 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Solomonfantaye-cs4qq
    @Solomonfantaye-cs4qq 5 дней назад

    በናታችሁ ያሉበትን ቦታ ንገሩኝ

  • @AlmazHadis
    @AlmazHadis 5 дней назад

    በቴሰብጋ አለመስማማት ትዳደር አለመሳካት እውቀትህ መበተን ገዘብ መበተን መጨናነቅ አረምን አለመሆን አለኝ

  • @SerajSeraj-y3r
    @SerajSeraj-y3r 11 дней назад

    gn metet yasaw sewm hone yeteserabet sew nsha bigebu fetari ykr aylachewm beteley leaseraw sew Yastemrenal ena mels endtsetugn beegziabher sm eteykalehu

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 10 дней назад

      ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑና መቆርቆሩ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ ሲሆን፤ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስገነዝበን ቀጥሎ የተጠቀሱትን ፍችዎች ያጠቃለለ ሆኖ እናገኘዋለን። ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ሚልኪያስ 3፡7 ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው። 2 ቆሮንቶስ 6፡19 ንስሐ ከኃጢአት እንቅልፍ መንቃት ነው። ሮሜ 13፡11 ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው። ኤፌሶን 5፡14 ንስሐ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እግዚአብሔርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው። ሕዝቅኤል 36፡25-27 ንስሐ ከኃጢአትና ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው። ዮሐንስ 8፡34-36 ንስሐ ስለ እግዚአብሔር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጢአትን መተው ነው። ምሳሌ 28 13 ንስሐ ኃጢአትን ከተዉ በኋላ በፍጹም መልሶ አለመስራት ነው። ንስሐ ስለ አለፈው ስህተት አብዝቶ ማልቀስ፤ ያለፈውን የኃጢአት ኑሮ ማውገዝና መኮነን ነው። ኢዩኤል 2፡12 ንስሐ ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም፤ ሮሜ 12፡2 ንስሐ ኃጢአትን ሲሠሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መሻት ነው። መዝሙር 73፡28 ንስሐ የአዕምሮ መታደስ ነው። ሮሜ 12፡2 ንስሐ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የሚያስችል ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር የሚያስገባ ቁልፍ ነው። ማቴዎስ 25፡1-13 ንስሐ በቀራንዮ መስቀል ላይ እኛን ለማዳንና ከኃጢአት ባርነት ነጻ ለማውጣት የፈሰሰልንን የክርስቶስን ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው። ንስሐ ከኃጢአት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ሥላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው። ኢሳያስ 6፡4 ንስሐ ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሃዘን መዳኛ ወይም ማምለጫ መንገድ ነው። ዮናስ 3፡10 ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳርያ ነው። ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዘረጋ የእግዚአብሔር እጅ ነው። መዝሙር 50/51 ንስሐ እግዚአብሔር ወደ ሰው የሚጣራውን ጥሪ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው። ዮሐንስ 7፡51። ኤፈሶን 4፡30 ንስሐ ስለ አለፈው ኃጢአት ከመፀፀት የተነሳ የተሰበረ ልብ ነው። መዝሙር 50/51፡17 ንስሐ ሰዎች ስለ ኃጢአታቸው ተፀፅተው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የተገኘ ድል ነው። መዝሙር123/124፡ 6-7:: ወስብሃት ለእግዚአብሔር ! ዘኢትዮጵ ትዩብ

    • @SerajSeraj-y3r
      @SerajSeraj-y3r 10 дней назад

      @@-zethioptube eshi wendme betam amesegnalehu egziabher ystlgn

    • @SerajSeraj-y3r
      @SerajSeraj-y3r 10 дней назад

      Kechalk be WhatsApp weym be imo btaweragn des ylegnal ketechale

    • @SerajSeraj-y3r
      @SerajSeraj-y3r 10 дней назад

      Enas lemsale ene yemwedew lji lay mestefakr aserche neber gn mnlbelh mnaynet nseha gebche fetari endemimregn alawkm ebakhn wendme atsnanagn yegeza sraye selamen nestognal

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 10 дней назад

      @@SerajSeraj-y3r whatsapp +251929131365

  • @SerajSeraj-y3r
    @SerajSeraj-y3r 11 дней назад

    Wendme enamesegnalen

  • @user-oj4it6kv4p
    @user-oj4it6kv4p 15 дней назад

    መፍትሆውን ይንገሩን እናመሰግናለን

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 13 дней назад

      ruclips.net/video/S08doJCnN1k/видео.html

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 17 дней назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😳

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 17 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 17 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 17 дней назад

    💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq 20 дней назад

    ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ፈተና አተጠብቀኝ

  • @HermonShemeles
    @HermonShemeles 23 дня назад

    amen

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o 28 дней назад

    ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 25 дней назад

      #ቀን ያስጎነብሳል #እግዚአብሔር #ያነሳሳል #የሰዉ ፍቅር ያልቃል #የአንተ# ግን #ይዘልቃል በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፥8 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችኹም ነገር ግን፥ከሚቻላችኹ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋራ መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1ኛ ቆሮ ፲፥፲፫ ሁሉም መዉደቆች ለመጎዳት አይደለም አንዳንድ መዉደቆች ለመነሳት ናቸዉ ሁሉም ማጣቶች ለማጣት አይደሉም አንዳንድ ማጣቶች ለማግኘት ናቸዉ ሁሉም ህመሞች ለሞት አይደለም አንዳንድ ህመሞች ለመዳን ናቸዉ አንዳንድ ስብራቶች ለመጠገን አንዳንድ መጠላቶች ለመወደድ ናቸዉ! ምድራዊ ህይወት የራሷ መዞሪያ ዛቢያ አላት ይህንን ዛቢያ የሚዘውረው የህይወታችን የተፈጥሮ መዋቅር ነው፡፡ ህይወት በዛቢያዋ ስትዞር አልያም ስትሽከረከር ውስጣችንን ለደስታ ወይም ለሐዘን መዳረጉ አይቀሬ ነው፡፡በምድራዊ ህይወታችን መዞሪያ ዛቢያ(የህይወት ገጠመኝ) ከዳር እስከ ዳር ከጫፍ እስከ ጫፍ ድረስ የተንጠለጠሉ ፈርጀ ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡ #ሕይወት በእውነት ያደለችንን ለመኖር ስናስብ በተጓዳኝ ደግሞ ሌላ አስፈሪ ማዕበል ይነሳል፡፡ ህይወት ያበረከተችንን የበረከት ጣዕም እንዳናጣጥም መሰናክሎች ይበዛሉ፡፡ ያሰብነውን ለመኖር የጀመርነውን ከግቡ ለማድረስ ቀን ማታ ስንኳትን ሌላ ያላሰብነው ያላቀድነው ሕይወታዊ ክስተት ይፈጠራል፡፡ በዚህ ጊዜ ህይወት የዛቢያዋ ነጸብራቅ ይዘበራረቃል፡፡ ለዘመናት ልንኖረው በህይወታችን የወሰነው ውሳኔ ከመኖራችን የተነሳ አዲሱን የህይወት ሃሳብና ዕቅድ ለማሳካት በስብዕናችን እንገደዳለን፡፡ ሆኖም በዚህ የተነሳ ውስጣችን በሐዘን ሳይንሸዋረር አይቀርም፡፡ #ምድራዊው ሕይወታችን በሰማያዊው ህይወት እስኪተካ ድረስ የሕይወትን ተግዳሮቶችን በጸሎትና በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥ ግድ ይለናል፡፡ ያለበለዚያ ውሳጣዊውም ሆነ አፍአዊው ስብዕናችን በሐዘንና በጭንቀት መታጨቁ አይቀርም፡፡ #ሕይወት መዋቅሯ እጅግ አስገራሚ እና አስደናቂ ነው በሕይወት ስንኖር የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የማንጋፈጠው የፈተና እና የመከራ ተግዳሮት የለም፡፡ ይሁን ሁሉም በጊዜው ያልፋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የመከራና የፈተና ዥውታ በሕይወታችን ሲያንዣብብ ከመፍራታችን የተነሳ "ሞት ይሻቸኛል ምነው በሞትኩ" እንላለን፡፡ የህይወት ተግዳሮት ሞትን እንድንናፍቅ ቢያደርገንም ሞት ግን በፈለግነው ወቅትና ሰዓት አለመምጣቱ ደግሞ ያበሳጨናል፡፡ #ሁሉም አልፎ ከወደድነው ሰው ጋር መኖር ስንጀምር፣የዚህን ዓለም ሀብት፣ ንብረት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አቅማችን እስከቻለው ድረስ አከማችተን ሰፊ ዕቅድ፣ አቅደን ታላቅ ራዕይ አኑረን የሚያጓጉ ተስፋዎችን ወዘተ ሰንቀን ለመኖር ተዘጋጅተን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስንራመድ ሁለተኛው እርምጃችን በሞት መገታቱ ከማበሳጨቱ በላይ ወደ ሰማይ የሐዘን እና የጉርምርታ ሲቃ ለማሰማት እንሞክራለን፡፡ ቢሆንም በእኛና በሞት መካከል ያለው የጠበቀ ጓድነት መቋረጥ አይችልም፡፡ #በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥና ትዕግስት ለህይወት ተለዋጭ የሌለው ቁልፍ ነው። ነገር ግን እንደ ቅዱስ ዮናስ የፀሐዩን ግለት የነፋሱን ውዥብር ፈርቶ "አሁንም አቤቱ ከህይወት ሞት ይሻለኛል እባክህ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ" ዮና 4:3 ብሎ ሞትን መመኘት ለክርስቲያን አግባብ አይደለም፡፡ ማጣትም መቸገርም፣ መውደቅም መነሳትም፣ መንጻትም መርከስም፣ ማግኘትም ማጣትም፣ ማዘንም መደሰትም፣ መሳቅም ማልቀስም፣ መልበስም መራቆትም፣ መጥገብም መራብም፣ መርካትም መጠማትም፣ ማፍቀርም መፈቀርም፣ መውደድም መወደድም፣ አብሮነትም መለያየትም፣ ብቸኝነትም መጣመርም፣ ወዘተ እነዚህ ሁሉ የህይወት የዛቢያዋ ክስቶች እንጂ ያለመኖር ነጸብራቆች አይደሉም፡፡ #ስለዚህ መበርታት፣ መታገስ፣ በመንፈሳዊ ኃይልና ብርታት ደስተኛ መሆን መጸለይ ለህሊናችን መንፈሳዊ ነጻነትን ማወጅ ለሁሉ በሁሉ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ከመንፈሳዊ ህይወታችን በስተቀር ነገሮችን ሁሉ አቅልለን ማየት ይኖርብናል፡፡ #እግዚአብሔር እንደ ሰዉ እኮ አይደለም አይለወጥ ፊቱን አያዞርብን፣ያደረግልን ብዛቱ ከወዳጅ በላይ እኮ ነዉ።#በእርሱ የሆነ ጥቂት ነገር በቂ ነዉ።ከማንም በላይ የሚያሰብልን እሱ ብቻ ነዉ! ማን እንደ #እግዚአብሔር ብርሀነ ግርማ-ዘኢትዮጵ ትዩብ

  • @RiceRice-wl8qv
    @RiceRice-wl8qv Месяц назад

    95% ከኔ ህይወት የሚመሣሠል ትምህርት ነው ።ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @-zethioptube
      @-zethioptube Месяц назад

      ከዚህ በበለጠ "በማለዳ መ'ያዝ" መፅሐፉን ያንብቡ።እናመሰግናለን

  • @Ffff-ru6ui
    @Ffff-ru6ui Месяц назад

    እማኮ መንፈሳዊም አለማዊውም አያስደስተኝም ብቻ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል እፉፉፉ😢😢😢

    • @-zethioptube
      @-zethioptube Месяц назад

      ፆም፣ፀሎት፣ስግደት፣ቅዳሴ፣ ማህሌት መሳተፍ በምንም ነገር እግዚአብሔርን ስናስቀድም ምድራዊውም ሰማያዊውም አስደሳች ይሆንልናል። ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ©ዘኢትዮጵ ትዩብ

  • @HelenGetaneh-ez3nr
    @HelenGetaneh-ez3nr Месяц назад

    ፈጣሪ እንደው ይንቀልልን ።እኔ ግራ ገብቶኛል።

  • @AzariyaAmanuel-z3o
    @AzariyaAmanuel-z3o Месяц назад

    Hule sigej Be Abi BeWoldi SimiGeschiw Yiqomal Ayizosh

  • @Vucif
    @Vucif Месяц назад

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-zethioptube
      @-zethioptube Месяц назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @GosaAbay
    @GosaAbay Месяц назад

    ❤galatomii.

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotshiferaw4134
    @firehiwotshiferaw4134 2 месяца назад

    ምንጭ በማለዳ መያዝ 1እና 2መፃፍ ገዝተው ያንብቡ የኔ አባት የነቁኝ ለዘመናት እናትና አባቴ በመተት ተለያዪብኝ በቤተሰብ የተሰራው መተት ለኔም ትዳር ፈተና ሆነ በመላከመንክራት ህይወታችን ተቀይሯል ተመስገን አምላኬ ረጅም እድሜ ለአባታችን

    • @Anewre
      @Anewre Месяц назад

      የት ይገኛል ጠቁሙኝ እስኪ

  • @tewdroskasahun9907
    @tewdroskasahun9907 2 месяца назад

    mn enadrig eshi sira astito aynen gardogn wuchi kewetaw sikay new dem mergat ande mekten ere tesekayew tselot argulign zimbiye bet new yalewut

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 2 месяца назад

    Qale hiwatn yaseman wadimachn 😢😢🤲🤲🤲🙏

  • @user-du5fe6ek5n
    @user-du5fe6ek5n 2 месяца назад

    Waqayo sinii yaa ebbisuu

  • @-zethioptube
    @-zethioptube 2 месяца назад

    ሀሳብ አስተያየታችሁን ወዲ በሉ። @ዘኢትዮጵ ትዩብ

  • @kingcell4899
    @kingcell4899 2 месяца назад

    😢😢ቃለህይወትንያሰማልን😊

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonjoSentalem
    @KonjoSentalem 2 месяца назад

    አምሰግናለሁ የኔ ወንድሜ አግዚአብሔር ይ በ ር ክ ህ

  • @mariopapetti2123
    @mariopapetti2123 2 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 месяца назад

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የአበሻ የቪዲዮ መልእክት ሲተላለፍ በክላሲካል ሙዚቃና ከጀርባው በሚያስተጋባ ጫጫታና ጆሮ የሚረብሽ ድምፅ ነው በዚህ ምክንያት የሚተላለፈው መልእክት በጭራሽ አይሰማም አንዳንዴ የህንድ ፊልም የምከታተልም ይመስለኛል 😂 የሰለጠናቹሁና ያወቃቹሁ እየመሰላቹሁ ነው እናንተ እበቶች ፋራዎች ? ለመጀመሪያ ጊዜ ከኋላ የሚረብሽ ድምፅና ሙዚቃ የሌለው መልእክት ሲተለለፍ ለዚህም ነው በአበሻ የሚሰሩ ፊልሞችን በሙሉ መልእክታቸውን ማወቅና መስማት የማይቻለው ፈፅሞ የድምፅ ጥራት የሚባል ነገር አይታወቅም

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 2 месяца назад

      ውድ የዘኢትዮጵ ሚዲያ ተከታይ ሀሳብና አስተያየቶን ስለሰጡን እናመሰግናለን። እንዲሁም እንድንዳስሰው የሚፈልጉት ጉዳይ ካለ ሀሳቦትን ያጋሩን። ©ዘኢትዮጵ ትዩብ 'የዕውቀት ገበታ'

    • @sebelgebr8553
      @sebelgebr8553 2 месяца назад

      አይይ፡እርኩስ፡መፈስ፡እዳትሠማ፡እያረገህ፡ነው፡እንጆ፡በደንብ፡ነው፡የሚሠማው፡

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 месяца назад

      @@sebelgebr8553 ቂጥሽን የእርኩስ መንፈስ አስፈንድዶ ይብዳው አንቺ ግም አሽቃባጭ ሸርሙጣ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 3 месяца назад

    እርበማሪያም መልስልኝ አድ ያባቴ ጉአደኛ ለልጁ ልኮ የሳቴም ሦስት ብር ስጣት ብሎ ልጁንልኮ ለናቴ ስጣት ለምድነዉ ስትለዉ ጤፍ ሸጨ ሳልሰጥሽ ብሎ ነዉ አለ ከዛ ሙዳዩላይ አርገችዉ ሳትሞችን

  • @Werkneh24
    @Werkneh24 3 месяца назад

    እኔ እንደዛውነኝ

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 2 месяца назад

      የወጣትነት ጊዜ አይገኝም ወንድሜ ንስሀ ግባ ከዛም ሱባኤ ያዝ ቀጥሎም ቅዱስ ቁርባን ተቀብለህ የራስህን ህልውና አስከብረህ መኖር አለብህ። ጓደኛ መምረጥ፣መጠጥ አለመጠጣት ከሱሶች እራስህን መሰወር ትዳር መስርተህ ዓላማ ያለው ህይወት መኖር አለብህ። የክርስቲያን ህይወት በዚህ በአጭሩ ምድራዊ ህይወት እንደ ህገ እግዚአብሔር ለረጅሙ የህይወት ጉዞ እራስን መምራት ያስፈልጋል። ዘኢትዮጵ ትዩብ®

    • @hailuhade3546
      @hailuhade3546 Месяц назад

      Memiher girma adirasha yet nw

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад

    ወረኛ ስምህም ግብርህም ያልሆነውን ዲያቆን ነኝ ብለ የአባታችንን ምስል ተደግፈ ሌባ ማለት መተተኛ ማለት ጠንቋይና ውሸታም አታላይ ካንተ ሌላ አላየንም ለለይክ ብለህ ሌባ ስም አጥፊ ሆንክሣ የጌታን አገልጋዮች ስም አታጥፋ ባለጌ👊👊👊

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏😢 እኔ እራሴ ፈጣሪ በቃ በለኝ በለን😢

  • @MekuanintMaru
    @MekuanintMaru 3 месяца назад

    እድሜህን ያርዝመው እናመሰግናለን

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 3 месяца назад

    ምነው አባቴ ድህነት ሀሉ ከአምላካችን ከአማኑኤል ፀጋ በቀር የሰው ልጅ የሀጢያት ተውኔት እጂ እራሱን የማዳን 1ዲትም ፀጋ እደሌለን ዘንግተኀው ነው? እባካችሁ እደነሳቸው ሁሉ የማይገባንን እና ያልተገባ እውቀት ስለምን ትሰጡናላችሁ??

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 3 месяца назад

      ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ የቄስ ግርማ አካሄድ አልደግፈውም። እንዲሁም መዳን በልዑል እግዚአብሔር ነው።ሆኖም ግን አካሄዳችንን መመርመርና ከክፍፉ ተንኮለኛዎች ሰዎች እራሳችንን መጠበቅ ስለሚገባን ነው ይህንን እንዲሁም ተያያዥ ትምህርቶችን ያጋራሁት። ሠይጣንም ቢሆን በሰዎች ላይ አድሮ ይዋጋናልና።እንዲሁም ሰዎች እነዚህን ነገሮች ካስተዋሉ ፈተናውን ተረድተውት አስፈላጊውን መፍትሔ እንዲወስዱ እንዲገነዘቡ ነው። ዘኢትዮጵ ትዩብ- ዲ-ብርሀነ ግርማ

    • @nuhanuha5206
      @nuhanuha5206 2 месяца назад

      መምህር ግርማን አቶደውም ምክኛቱም ለቦናህ ላይ የተቀመጠው እርኩስ መንፈስ ነው

    • @-zethioptube
      @-zethioptube 2 месяца назад

      @@nuhanuha5206 ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ መምህር ግርማን አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ግን አካሄዳቸውን እቃወማለሁ ለልጆቻችን ማውረስ ያለብን እግዚአብሔር የሚሰበክበትን መድረክ/ጉባኤ እንጂ ሰይጣን ትርኢት ሚያሳይበትን መሆን እንደሌለበት አምናለሁ። ፈውስም ቢሆን በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በምናምንቴ መሆን የለበትም ኦርቶዶክስም አታስተምርም። ዘኢትዮጵ ትዩብ© ብርሀነ ግርማ

  • @sarh9074
    @sarh9074 3 месяца назад

    እኔ በጣም ሰውን እፍራለሁ ይገርማችሆል 😢😢😢😢😢

  • @sarh9074
    @sarh9074 3 месяца назад

    ምድነው ማስመሰል ውሸት ሴጣንም በሰውላይ ሆኖ ይዋሻል ያስመስላልዴ ንገሩኝ በማሪያም አፍላይይቀመጣልዴ😢😢😢😢😢😢

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 3 месяца назад

      አዋ በደብ ይቀመጣል አንቺ መልካም ለመናገር ስትፈልጊ ይቀድምሻል

    • @sebelgebr8553
      @sebelgebr8553 2 месяца назад

      አው፡መንፈሡ፡እንዲዋሹ፡ያደርጋቸዋል፡ሰይጣን፡ማለት፡እኮ፡የውሸት፡አባት፡ነው

    • @sarh9074
      @sarh9074 2 месяца назад

      @@selamselam6431 ኡኡኡበመብርሃን ህይወቴን አጨለመብኝ እኔኮ አልፍልገውም ልጁን ይገርምሻል ግን ባፋ ሌላእናገራለሁእማልፍልገውን እድናገርያስገድደኛል ግን ቡሃላ ከሆነ በሃላ ነቃሁ ከዛምእራሴንላጠፍአሰብሁ ያለሁትሰውሃገርነው አሁንስራምመስራትአልቻልሁ በቃሃገሬ ልገባነውብዙአላማነበረኝ ሌላሃገርልቀይር ፀበል ልፀበልና በፀሎታችሁ አስቡኝወለተአማኑኤልእያላችሁ

  • @AsA-oh9qb
    @AsA-oh9qb 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😭😭❤

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 месяца назад

    እኔ የዚህ ሁሉ ተጠቂ ነኝ ከዚህ ስቃይ ለመገላገል ያልሞከርኩት መንገድ የለኝም ነገር ግን እስካሁን ምንም ለውጥ የለውም ባለበት ሂድ ነው

    • @user-rt5vz1yn3z
      @user-rt5vz1yn3z 15 дней назад

      መምህርተስፋዬ አበራ ትምህርትና ገጠመኝ ስሚንሰሐ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ ፁሚ ከዛ ትድኛለሽ እመኝኝ

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 3 месяца назад

    Amen.3.kalywet.yasemaln.wendmachn

  • @mulusew505
    @mulusew505 3 месяца назад

    በርታ❤ መምህር ግርማንም እድሜ ይስጥልን

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 3 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 3 месяца назад

    Ewunt kali hiwot yasmalin 😢😢😢😢😢😢😢egzabiher yasebin🤲🤲🤲

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d 3 месяца назад

    እመቤተ ድንግል ማርያም ስም በጡለታችሁ አስብን ወለተ ፃድቅ እያላችሁ አስብኝ ወድሜ ቃለሒወት ያሠማልን

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 3 месяца назад

    ጥቅምት ነው ምን ብሰራ ያዋጣል