ICON DESIGN
ICON DESIGN
  • Видео 32
  • Просмотров 75 640
አዳራሹ እንዳያጥር የጣሪያውን ቅርፅ ጠብቆ የተሰራ ቆንጆ አዳራሽ።የምንሰራቸው ዲዛይኖች በተግባር መሬት ላይ መውረድ የሚችሉና ካለው ቦታ በመነሳት የሚሰሩ ናቸው
አዳራሹ እንዳያጥር የጣሪያውን ቅርፅ ጠብቆ የተሰራ ቆንጆ አዳራሽ።የምንሰራቸው ዲዛይኖች በተግባር መሬት ላይ መውረድ የሚችሉና ካለው ቦታ በመነሳት የሚሰሩ ናቸው
Просмотров: 104

Видео

G+4 Residence Interior Design ይህ የምታዩት ዲዛይን ለደንበኛችን ጀሞ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ በ152 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ዲዛይን ነው።
Просмотров 5223 месяца назад
G 4 Residence Interior Design ይህ የምታዩት ዲዛይን ለደንበኛችን ጀሞ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ በ152 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ሲሆን በዚህ ዲዛይን ላይ የተሰሩት ስራዎች የግቢና አጥር ዲዛይን፣ የሳሎን፣ መመገቢያ፣ ዘመናዊ እና ትራዲሽናል ኩሽና እና የእንግዳ መኝታ ክፍል ናቸው። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 ,
መገናኛ አካባቢ የሚገኝ 3 Bedroom 40/60 Condominium ይህ ዲዛይን በ125 ካሬ ለባለ ሶስት መኝታ ኮንዶሚኒየም የተሰራ ነው ።
Просмотров 13 тыс.4 месяца назад
3 Bedroom Condominium ይህ ዲዛይን በ125 ካሬ ለባለ ሶስት መኝታ ኮንዶሚኒየም የተሰራ ነው ። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 , 251913844558 #interiordesign,#condominium,#finishing,#construction,#icondesign
ELGEL Hotel swimming pool,juice bar and cinema design
Просмотров 2485 месяцев назад
ይህ የምታዩት ዲዛይን ለኤልገል ሆቴል ለየመዋኛ ገንዳው,የጁስ ማዘጋጃ ቦታው እና ሲኒማ የተሰራ ዲዛይን ነው። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 , 251913844558
The Hangout Cafe design and construction Final Stage
Просмотров 1496 месяцев назад
ይህ የምታዩት የ hangout cafe ዲዛይን እና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ወደ ስራ ገብቶ ያለውን እይታ ነው። እርስዎም ካፌዎን እንዲህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ከዲዛይን እስከ ግንባታ ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 , 251913844558
Family Weyba Tis and Spa Design ይህ ዲዛይን ለፋሚሊ ወይባ ጢስ እና ስፓ ባህላዊ ይዘቱን ሳይለቅ በዘመናዊ በሆነ መልኩ ዲዛይን ሰርተናል።
Просмотров 2966 месяцев назад
Family Weyba Tis and Spa Design ይህ ዲዛይን ለፋሚሊ ወይባ ጢስ እና ስፓ ባህላዊ ይዘቱን ሳይለቅ በዘመናዊ በሆነ መልኩ እንደዚህ አሳምረን ዲዛይን ሰርተናል። የግንባታ ሂደቱን እና አልቆ ያለውን ገጽታ በቅርቡ እናሳያችኋለን። #የኮርኒስ ስራ #የኤሌክትሪክ ስራ #የቀለም ስራ #የፈርኒቸር እና የቀርከሃ ስራ #የክሊንከር ስራ ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 0913844558
#YEma ይህ ዲዛይን በ180 ካ.ሜ ላይ ለFamily Cafe የተሰራ ሲሆን የሚያካትታቸውም የበረንዳ መቀመጫ፣ የሶፋ መቀመጫ ቦታ፣ የቡና መጠጫ ቦታ ...
Просмотров 1297 месяцев назад
Family Cafe ይህ ዲዛይን በ180 ካ.ሜ ላይ ለFamily Cafe የተሰራ ሲሆን የሚያካትታቸውም የበረንዳ መቀመጫ፣ የሶፋ መቀመጫ ቦታ፣ የቡና መጠጫ ቦታ፣ የውስጣዊ መቀመጫ ቦታ እና ክፍት የሆነ ኩሽና ናቸው። ዲዛይን እና ግንባታ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። ስልክ 👉 📱0911280962 📱0911634955 📱0913844558
Lobby Interior Design and built የደንበኛችንን የመኖሪያ ቤት ሎቢ ከላይ እንደምታዩት በዘመናዊ ዲዛይን እና በጥራት ሰርተን አስረክበናል።
Просмотров 1,2 тыс.7 месяцев назад
Lobby Interior Design and built የደንበኛችንን የመኖሪያ ቤት ሎቢ ከታች እንደምታዩት በዘመናዊ ዲዛይን እና በጥራት ሰርተን አስረክበናል። የዲዛይን እና ፊኒሺንግ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። ስልክ 👉 📱0911280962 📱0911634955 📱0913844558 የ RUclips ቻናላችንን subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
በ13 ካ.ሜ ላይ የተሰራ የቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ ዲዛይንና የግንባታ ሒደት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ።
Просмотров 3278 месяцев назад
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የBILLI LEATHER በ 13 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ሲሆን የሚያገለግለውም ለቆዳ ውጤቶች ማለትም ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ቀበቶዎች እና የኪስ ቦርሳዎች የመሳሰሉትን መሸጫነት ነው። ዲዛይን እና ግንባታ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። ስልክ 👉 📱0911280962 📱0911634955 📱0913844558 የ RUclips ቻናላችንን subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
modern 3 bedroom condominium design in as 117 m2 area
Просмотров 7 тыс.8 месяцев назад
modern 3 bedroom condominium design in as 117 m2 area
B+G+2+Terrace Residence Final Construction Stage and design
Просмотров 3898 месяцев назад
B G 2 Terrace Residence Final Construction Stage and design ይህ በተንቀሣቃሽ ምስሉ ላይ የምታዩት ዲዛይኑን እና የግንባት ሂደት ተጠናቆ የደረሰበትን ደረጃ የሚያሳይ ነው። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 , 251913844558
modern B+G+2+Terrace Residence design and Final Construction Stage
Просмотров 6389 месяцев назад
B G 2 Terrace Residence design and Final Construction Stage
Modern Fitness Center design and Construction final stage
Просмотров 11910 месяцев назад
ELGEL Fitness Center design and Construction Progress final ይህ የምታዩት ተንቀሳቃሽ ምስል ዲዛይን እና ግንባታው ተጠናቆ ስራ ከመጀመሩ በፊት ያለውን እይታ ነው። እንደምታዩት ከሰራነው ዲዛይን ከተወሰኑ ማስተካከያዎች ውጪ ምንም ነገር ሳይጎል ባማረ መልኩ ተሰርቷል። ከዲዛይኑ እና ተገንብቶ ካለቀው የቱ ያምራል የሚለውን ኮመንት ላይ እስቀምጡልን። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962...
ረጋ ብላችሁ እስከ መጨረሻው እዩት modern G+3+terrace residence
Просмотров 7 тыс.11 месяцев назад
G 3 Terrace Residence ለመኖሪያ ቤቶች፣ቢሮዎች፣ ህንፃዎች እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ስራ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን። ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል። 251911280962, 251911634955 , 251913844558 #residence interior, #furniture design, #finishing works የ RUclips ቻናላችንን subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
Luxury Café construction Final stage #የጂፕሰም ስራ#የኤሌክትሪክ ስራ#የቀለም ስራ #የፈርኒቸር ስራ ሁሉም በ icon design የተሠራ
Просмотров 324Год назад
Luxury Café construction Final stage #የጂፕሰም ስራ#የኤሌክትሪክ ስራ#የቀለም ስራ #የፈርኒቸር ስራ ሁሉም በ icon design የተሠራ
luxry cafe interior design 3d visualization in a 148m2 area
Просмотров 188Год назад
luxry cafe interior design 3d visualization in a 148m2 area
Modern Penthouse Interior Design and construction progress.የውስጣዊ ዲዛይን አሁን በፊኒሺንግ ስራ ላይ ይገኛል መጨረሻላይአለ
Просмотров 4,6 тыс.Год назад
Modern Penthouse Interior Design and construction progress.የውስጣዊ ዲዛይን አሁን በፊኒሺንግ ስራ ላይ ይገኛል መጨረሻላይአለ
classical 3 bedroom 40/60 condominium design in a 114m2 area
Просмотров 12 тыс.Год назад
classical 3 bedroom 40/60 condominium design in a 114m2 area
Classical G+3 Residence exterior and interior design in a 285 m2 area
Просмотров 935Год назад
Classical G 3 Residence exterior and interior design in a 285 m2 area
Amazing modern lounge and restaurant design 2022
Просмотров 170Год назад
Amazing modern lounge and restaurant design 2022
modern 3 bedroom 40/60 condominium in a 103m2 area
Просмотров 21 тыс.2 года назад
modern 3 bedroom 40/60 condominium in a 103m2 area
Amazing classical cafe and restaurant design and built relatively
Просмотров 2892 года назад
Amazing classical cafe and restaurant design and built relatively
Simple creative Supermarket interior design 3d visualization in waas building
Просмотров 6522 года назад
Simple creative Supermarket interior design 3d visualization in waas building
Beautiful modern cafe and lobby design 3d visualization in waas building
Просмотров 3072 года назад
Beautiful modern cafe and lobby design 3d visualization in waas building
small modern cafe design and build project, program-stair, lobby, kitchen, sitting area and terrace
Просмотров 3192 года назад
small modern cafe design and build project, program-stair, lobby, kitchen, sitting area and terrace
modern Residential building design in a 350 m2 area, exterior, interior and construction progress
Просмотров 4612 года назад
modern Residential building design in a 350 m2 area, exterior, interior and construction progress
Creative simple Office Design in 235 m2
Просмотров 1712 года назад
Creative simple Office Design in 235 m2
small Hall design for meeting and wedding ceremony
Просмотров 1062 года назад
small Hall design for meeting and wedding ceremony
modern apartment design in a 68 m2. living and dining area, kitchen , two bedrooms, common bat
Просмотров 2,3 тыс.2 года назад
modern apartment design in a 68 m2. living and dining area, kitchen , two bedrooms, common bat
Kitchen Design ይህዲዛይን በ38 ካ.ሜ ላይ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኩሽናን አንድ ላይ በማካተት የተሰራ ነው። Seifu on ebs
Просмотров 3912 года назад
Kitchen Design ይህዲዛይን በ38 ካ.ሜ ላይ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኩሽናን አንድ ላይ በማካተት የተሰራ ነው። Seifu on ebs

Комментарии

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 11 дней назад

    Its awesome!

  • @MimiMimi-y7i
    @MimiMimi-y7i 14 дней назад

    wow

  • @12nakedtruth
    @12nakedtruth 19 дней назад

    How much is your price per kare?

  • @AhmedEbrahim-nx7un
    @AhmedEbrahim-nx7un 22 дня назад

    Wawww ምስጋና ይገባችሁዋል ማመን እስኪያቅጠኝ ነው ደስ የተደመምኩት አፓርታማ ነው ሚመስለው ክብሩሉኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 Месяц назад

    I love your work n I really need you to do my finishing

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 Месяц назад

    So are y using local materials?

  • @adanechksassa907
    @adanechksassa907 Месяц назад

    ዋው... ! ግሩም እይታና ሙያዊ ገለፃ ያለ ንፍገት። ቤቴን ሣላድስ ባገኛችሁ ምን ነበር? የናንተን በቪዲዮ ካየሁ በኋላ እውነቴን ነው፤ ቤቴን ጠልቼዋለሁ። ጎበዝ! የኔ ልጆች፤

  • @user-xb3jt2iv5h
    @user-xb3jt2iv5h Месяц назад

    በጣም ነው የሚያምረው😊

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b Месяц назад

    wawwwww i can.t belive this see you soon

  • @user-dy6iy7jm6x
    @user-dy6iy7jm6x Месяц назад

    Wow

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 Месяц назад

    አንሜሽኑን ሳይሆን እውነተኛ የተሰራውን ለምን አታሳዩንም?

  • @Hadramehamed
    @Hadramehamed 2 месяца назад

    መሽአላህብያለሁተመችቶኛልገጠርበመሄድድዛይንትሰራላችሁ

  • @user-qg7ph5cd1q
    @user-qg7ph5cd1q 2 месяца назад

    👍👌❤

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 месяца назад

    ካሪቢቱ ደመቀ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 месяца назад

    ጠፋቹ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 месяца назад

    በጣም ጎብዞች ናችው ብቃታችው ቀለም ምርጫ የሀገሪ ልጆ ሳላደንቅ አላልፍም የራሳቸው ማስለጠኞ ክፈቱ የሰውን ቤት እየጠፈጠፉ የሚያበላሹትን አስልጥኑ

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 2 месяца назад

    በጣም በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ ድነቅ አጨራረስ።

  • @SamrawitYohannes-yh3xl
    @SamrawitYohannes-yh3xl 2 месяца назад

    3ደ ቪደኦ 👌

  • @BalmyCorner
    @BalmyCorner 2 месяца назад

    This is just gorgeous. Are you sure it is only 3 bedroom though? Looks mighty big for a condo. It is a very neat design! Kudos🎉

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 2 месяца назад

    ዋው እጅግ በጣም ምርጥ ፊኒሺንግ ስራ ነው።ቀለም አመብራት አቦታ አጠቃቀም አንደኛ ።

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 2 месяца назад

    በጣም ነው ሚያምረው❤

  • @user-nr1ig9bh6b
    @user-nr1ig9bh6b 2 месяца назад

    የህን ቤት ኦንዲህ ያስተካከለ ጀግና በጣም ሌሸለምና ሊመሠገን ይገባል

  • @rahelalemyahu7489
    @rahelalemyahu7489 2 месяца назад

    Wow wow

  • @melatmelkamu2902
    @melatmelkamu2902 2 месяца назад

    Well done I have two bedroom at cmc sight which Noha real state will handover soon you guys will be my first choice thank you for incredible video

  • @user-nr1ig9bh6b
    @user-nr1ig9bh6b 2 месяца назад

    እንዚህ ያለ ዲዛኑና የቀለም ምርጫቾሁ የሚደነቅ ነው በጥሩ እንደዚሁ አይነት ሠርታች ብትሸጡልን ጥሩ ነበረ አጃችሁን አላህ ይበባርክላችሁ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 месяца назад

    Lovely ❤❤

  • @BereketBere-kl6bx
    @BereketBere-kl6bx 2 месяца назад

    Waw betam yamral

  • @benabe6627
    @benabe6627 2 месяца назад

    We don't want to see the design show as the real house what it looks like after finishing. Too much exaggeration in the design

    • @icondesign8440
      @icondesign8440 Месяц назад

      Thank you very much for your feedback. We will release it when it is finished. Have you seen the other works that are finished ከዲዛይኑ አይበልጥም በተግባር የተሰራው?

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin613 2 месяца назад

    nice nice

  • @user-yt5gp3bq6x
    @user-yt5gp3bq6x 3 месяца назад

    3magnata lasaranaw please wagawin nigaran

  • @user-yt5gp3bq6x
    @user-yt5gp3bq6x 3 месяца назад

    Wagaw yazin waga nigaren please 🙏

  • @amenamno7004
    @amenamno7004 3 месяца назад

    Wow amazing one day my house 🏠 you work

  • @simegnashenafi708
    @simegnashenafi708 3 месяца назад

    በጣም ያምራል ስንት ይፈጃል 94 ካሬ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 3 месяца назад

    እጃችሁ ይባረክ ዋጋችሁን አሣውቀን

  • @admasuayalew4060
    @admasuayalew4060 3 месяца назад

    Very nice

  • @hamadaahmed6942
    @hamadaahmed6942 3 месяца назад

    ግራውንድ ፕላስ 3 ቴራሲያለውን ለማሠራት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል

  • @hamadaahmed6942
    @hamadaahmed6942 3 месяца назад

    አንበሳዬ ላሰራ ካአልኲኝ ስንት ይፈጃል ፕሊስ ንግረኝ

  • @danieldenku5297
    @danieldenku5297 3 месяца назад

    Ke design wechiye mulu yalke estiye asayoune hulu gizeye be design yedbirale merite yewride house kale ….

  • @user-de1rw2he5g
    @user-de1rw2he5g 4 месяца назад

    ሀይ ሰላም ነዉ መጀመርያ እጃቹ ይባረክ እና የት የት ሀገር ነዉ የምትሰሩት

    • @icondesign8440
      @icondesign8440 3 месяца назад

      ስራ ያለበት ሁሉ እንሰራለን

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 месяца назад

    የጨረሳችሁትን ቤት ዋጋ ብትነግሩን። እቁብ እንድንገባ 🤪😀

    • @icondesign8440
      @icondesign8440 3 месяца назад

      በእቁብ ይሞከራል ብለህ ነው☺☺☺

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 месяца назад

    Amazing gays I really I don’t have any word to express. ስልካችሁን ወስጀ ኢትዮ ሰመጣ ደውላለሁ

  • @Netsis1817
    @Netsis1817 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    የምትሰሩት በሙሉ ያምራል

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    ጎበዞች ናችው ብቃታችው ይግርመኞል

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    በጣም ይገርማል ይህንን አቅም ጥበብ ስላላችው ሳላደቅ አላልፍም በርቱ ምርጫዬ ናችው

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    ዙራውን የመጨርሻውን ብርት ብታዱርግ ጥር ነው ለሲፍቲ ልጆች አሉ ስላልክ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    እውነት ኢትዬ ውስጥ እንደዚ ትሰራላችው?

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    በጣም ጎብዞች ናችው ክለር ምርጫችው ወድጂዋለው ዝም ያለ ነው

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад

    ምርጫዬ ናችው