Lamba Kin tube
Lamba Kin tube
  • Видео 155
  • Просмотров 599 226

Видео

አፄ ምንሊክ የፈፀሟቸው 5 ታሪካዊ ወንጀሎች
Просмотров 9121 день назад
አፄ ምንሊክ የፈፀሟቸው 5 ታሪካዊ ወንጀሎች
ኦሾን ያንበረከከችው ሴት | ስለ ኦሾ የተደበቀው ታሪክ
Просмотров 472 месяца назад
የታዋቂው ፈላስፋ ኦሾ እውቅና ያለእዚች ሴት ህንድን አይሻገርም ነበር፡፡ የብዙዎችን ህይወት የለወጠው ኦሾ እርሷ ወደ ህይወቱ ከመጣች ቡሃላ የእርሱም ህይወት ተለውጧል፡፡ ዝናውን ከአለም ጫፍ እስከጫፍ አስጠርታዋለች፡፡ ነገር ግን የውድቀቱም ምክንያት እርሷው ነች፡፡ ሼላ ትባላለች፡፡ ዛሬ ‹‹ሴት ልጅ ታነሳለች ሴት ልጅ ትጥላለች›› ብለን ለምንጀምረው 7ኛ ቀደዳችን መነሻ ነች፡፡ መልካም ቆይታ!! ቀደዳ 7 - ሼላ - ከኦሾ ጀርባ የነበረችው ድብቋ ሴት : #amhariccomedy #donkeytube #abelbirhanu #ethiopianews #amharic #አስገራሚ_ዜና #አስገራሚ_መረጃ #አስገራሚ #ሼላ #ከኦሾ_ጀርባ_የነበረችው...
ዶ/ር አሸብር እና የኢትዮጵያ ቅሌቶች በፓሪስ ኦሎምፒክ
Просмотров 482 месяца назад
ዶ/ር አሸብር እና የኢትዮጵያ ቅሌቶች በፓሪስ
ሊሆን ይችላል | አዲስ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
Просмотров 2612 месяца назад
ሊሆን ይችላል | አዲስ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
አፍአበት እና የጄኔራል ታሪኩ አይኔ ሞት
Просмотров 472 месяца назад
አፍአበት እና የጄኔራል ታሪኩ አይኔ ሞት
አረንጓዴ መፈክሮች | ትረካ | አሌክስ አብርሃም
Просмотров 654 месяца назад
አረንጓዴ መፈክሮች | ትረካ | አሌክስ አብርሃም
የመንግሥቱ ሀ/ማሪያም የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች | ከ30 ዓመታት በላይ የተዳፈነው እውነታ
Просмотров 484 месяца назад
የመንግሥቱ ሀ/ማሪያም የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች | ከ30 ዓመታት በላይ የተዳፈነው እውነታ
ግንቦት እና ኢትዮጵያ | አስገራሚ የግንቦት ገጠመኞች በኢትዮጵያ
Просмотров 635 месяцев назад
ግንቦት እና ኢትዮጵያ | አስገራሚ የግንቦት ገጠመኞች በኢትዮጵያ
ከፈረንሳይ እስከ አካኩ | የጠፋው በሬ | አስገራሚ የበዓል ገጠመኝ
Просмотров 845 месяцев назад
ከፈረንሳይ እስከ አካኩ | የጠፋው በሬ | አስገራሚ የበዓል ገጠመኝ
ተሸክመናታል | አስቂኝ ትረካ | በአሌክስ አብርሃም
Просмотров 715 месяцев назад
ሰላም ውድ የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው በትረካ ዝግጅታችን የአሌክስ አብርሃምን "ተሸክመናታል" የተሰኘ ትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልካም ቆይታ!
የፍሪምባ ጦርነት | አማርኛ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
Просмотров 575 месяцев назад
ሰላም የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች ለዛሬ ከአሌክስ አብርሃም መፅሀፍት መካከል ከ "ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም" የአጫጭር ልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ "የፍሪምባ ጦርነት" የተሰኘውን ትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልካም ቆይታ #ላምባ_ኪን_ቲዩብ #Lamba_kin_tube #ትረካ #የመፅሀፍ_ትረካ #አማርኛ_መፅሀፍ_ትረካ #አሌክስ_አብርሃም #አሌክስአብርሃም #alex_abreham #አልተዘዋወረችም #ዶክተር_አሸብር_እና_ሌሎችም #ከእለታት_ግማሽ_ቀን #ዙበይዳ_አሌክስ_አብርሃም #teraka #amaregna_tereka #መፅሀፍ የፍሪምባ ጦርነት | አማርኛ ትረካ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም
የአለማችን 10 እጅግ በጣም ውድ መኪኖች
Просмотров 806 месяцев назад
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉ Subscribe Lamba kin tube: ruclips.net/channel/UCavGQ35yu-8VJTRfC32zA2g
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ | የፒያሳ ትዝታዎች
Просмотров 656 месяцев назад
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ | የፒያሳ ትዝታዎች
የአሌክስ አብርሃም ስብስብ ትረካዎች | ክፍል 3
Просмотров 1076 месяцев назад
የአሌክስ አብርሃም ስብስብ ትረካዎች | ክፍል 3
ከረቫቱ | አዳም ረታ | ከግራጫ ቃጭሎች
Просмотров 466 месяцев назад
ከረቫቱ | አዳም ረታ | ከግራጫ ቃጭሎች
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ | ክፍል 2
Просмотров 1396 месяцев назад
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ | ክፍል 2
አንጋፋው ኢህአፓ | ተስፋዬ ደበሳይ
Просмотров 686 месяцев назад
አንጋፋው ኢህአፓ | ተስፋዬ ደበሳይ
ቢል ጌትስን ያስጨለለችው አፍሪካዊት | ምዕራባውያን ለምን ጠሏት?
Просмотров 396 месяцев назад
ቢል ጌትስን ያስጨለለችው አፍሪካዊት | ምዕራባውያን ለምን ጠሏት?
የአለማችን 10 አደገኛ የውሻ ዝርያዎች Dangerous Dog Breeds In The World
Просмотров 456 месяцев назад
የአለማችን 10 አደገኛ የውሻ ዝርያዎች Dangerous Dog Breeds In The World
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ
Просмотров 5376 месяцев назад
የአሌክስ አብርሃም ምርጥ ትረካዎች ስብስብ
አዲስ አበባ ርዕሷ ፈርሷል | ለንደን እና አዲስ አበባ
Просмотров 966 месяцев назад
አዲስ አበባ ርዕሷ ፈርሷል | ለንደን እና አዲስ አበባ
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
Просмотров 257 месяцев назад
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
የፈተና ሰሞን | በመስፍን ሀብተማሪያም | ከቡና ቤት ስዕሎች መፅሀፍ የተወሰደ
Просмотров 267 месяцев назад
የፈተና ሰሞን | በመስፍን ሀብተማሪያም | ከቡና ቤት ስዕሎች መፅሀፍ የተወሰደ
10 የአለማችን ቅንጡ እስር ቤቶች - 10 Most luxurious Prisons in the World.
Просмотров 587 месяцев назад
10 የአለማችን ቅንጡ እስር ቤቶች - 10 Most luxurious Prisons in the World.
የከበረችው ደሃ | 24 ትሪልዮን ዶላር ላይ የተኛችው አፍሪካዊት ሀገር
Просмотров 237 месяцев назад
የከበረችው ደሃ | 24 ትሪልዮን ዶላር ላይ የተኛችው አፍሪካዊት ሀገር
ንፋስ ወዴት ነህ ቢሉት... | አሌክስ አብርሀም
Просмотров 417 месяцев назад
ንፋስ ወዴት ነህ ቢሉት... | አሌክስ አብርሀም
አድዋ ዛሬ ናት?
Просмотров 417 месяцев назад
አድዋ ዛሬ ናት?
ከውድቀት መልስ ስኬቶች | Allyson Felix _ Elon Musk | አስተማሪ ታሪኮች
Просмотров 557 месяцев назад
ከውድቀት መልስ ስኬቶች | Allyson Felix _ Elon Musk | አስተማሪ ታሪኮች
ጨዋታ 03 | ከወጥ ቤት እስከ ፕሬዚደንትነት | ኤዲ አሚን ዳዳ
Просмотров 307 месяцев назад
ጨዋታ 03 | ከወጥ ቤት እስከ ፕሬዚደንትነት | ኤዲ አሚን ዳዳ

Комментарии

  • @EmuTola-b6d
    @EmuTola-b6d 15 дней назад

    ጥሩ ነዉ 😅

  • @brtukayabsera1593
    @brtukayabsera1593 17 дней назад

    ምርጥነው👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @Bilisumatefari
    @Bilisumatefari Месяц назад

    ኤረ ክላስካሉ ይረብሻል

  • @technoEthio
    @technoEthio Месяц назад

    Hi Lamba kin tube የቻናሉ አድናቂ ነኝ። ቪድዬዎችን መስራት ችላለው እና አብረን ብንሰራ ምን ይመስልሃል

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Месяц назад

      እናመሰግናለን።

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Месяц назад

      በደስታ! በምን አይነት ሃሳቦች ዙሪያ ነው የመስራት ሃሳብ ነው ያለህ/ሽ?

  • @technoEthio
    @technoEthio Месяц назад

    Hi Lamba kin tube የቻናሉ አድናቂ ነኝ። ቪድዬዎችን መስራት ችላለው እና አብረን ብንሰራ ምን ይመስልሃል

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Месяц назад

      እናመሰግናለን።

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Месяц назад

      እናመሰግናለን። በደስታ! በምን አይነት ሃሳቦች ዙሪያ ነው የመስራት ሃሳብ ነው ያለህ/ሽ?

    • @technoEthio
      @technoEthio Месяц назад

      @@lambakintube5331 አመሰግናለሁጝ በማንጛውም አይነት ቪድዮ ሞክሬ አውቃለሁ። በተለይ ግን አንተ እንደምትሰራቸው አይነት ዜና ነክ አዝናጝ መረጃዎችን ሞክራለሁ።

  • @Hana-ee3tr
    @Hana-ee3tr Месяц назад

    ጊዜ ምንን ይወክላል

  • @mignottesfaye
    @mignottesfaye 2 месяца назад

    አሌክስ የሚገርም ፀሃፊ ኑው።

  • @SebleYtbarek
    @SebleYtbarek 2 месяца назад

    Lela sew

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 4 месяца назад

    ተምሬያለሁ የሚል ሰው ሳያነበው መቅረት የሌለበት መፅሀፍ ።

  • @EmuyKonjo
    @EmuyKonjo 4 месяца назад

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ደስ የሚል አቃራረብ ግን ዋሽንቶ ይረብሻል ይስታካከል ብሮያ❤❤❤

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 4 месяца назад

      ይስተካከላል። ስለአስተያየትሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ezu867
    @ezu867 5 месяцев назад

    ከታሪኩ በላይ ዋሽንቱ ነው የሚሰማው። ጥሩ ታሪክ ሳለ ዋሽንቱ በጣም ይበጠብጣል። ምን ነበረበት በጣም ዝቅ ብታረገው? ተራኪውንና አሌክስ አብረሃምን እጅ ሰባራ አረጋቸው።

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 6 месяцев назад

    ግራጫ ቃጭሎች, አዳም ረታ’ ባንተ ድምፅ please,please ተርክልን man

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 7 месяцев назад

    ልክክ ያለ ልክ ነዉ ይልከው ወንድሜ | ከዚህ በላይ ከተሜ ጠልነት | ከወዴት ይገኛል ወንድሜ

  • @mustefasherif3131
    @mustefasherif3131 7 месяцев назад

    Wow 😮

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 месяцев назад

    ግጥም ብቻ አይደለም

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም

  • @TigistGhiwot-y6o
    @TigistGhiwot-y6o 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @workafeswolde4191
    @workafeswolde4191 8 месяцев назад

    Excellent story. Wish u a happy marriage.

  • @AdugnaBirbirsa
    @AdugnaBirbirsa 8 месяцев назад

    ሎንዶን አንብብ መጀመሪያ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 8 месяцев назад

    watching

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 8 месяцев назад

    ይሄን ልቅ ስጋ-ለበስ ድካምአእምሮ መራር ምላስ በምላስ ትውልድ አጨንጋፊ ለምን እንደምትሰሙት በመውደድ ሳይሆን በምክኒአት ብታስረዱን

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 8 месяцев назад

      ከመሳደብ ውጪ አንተም እኮ ምክንያታዊ አይደለህም!!

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 8 месяцев назад

    Watching❤

  • @fasikatafesse5674
    @fasikatafesse5674 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 10 месяцев назад

    #Like #comment #Share በማድረግ አግዙን

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 11 месяцев назад

    So gifted guy

  • @AbdulazizendrisAhmed-ki3ly
    @AbdulazizendrisAhmed-ki3ly 11 месяцев назад

    berta wonderful

  • @sol446
    @sol446 Год назад

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ሌሎች መፅሐፍቶችንም ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @ezu867
    @ezu867 Год назад

    ኡኡኡ የአሌክስ መጽሃፍ ተርኩልን እባካችሁ ። ጽሁፎቹ ሁሉ ሂወት አላቸው ። የልብ ያደርሳሉ!!! ። የሁሉም ቤት ያንኳኩ ታሪኮች ናቸው ። ባልሳሳት የደሴ ትምህርት ቤት ወ/ሮ ስህን ት/ቤት አልተቻለችም ። ብዙ እውቅ ሰዎችን ያፈራች ት/ቤት ናት ። በርቱልኝ!!! በተለይ በዚህ ቀውጢ ጊዜ ሰለ ሰላም በመጻፍ!!!!

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Год назад

      የአሌክስ አብርሃም የተለየዩ መፅሀፍትን ተርከናል በቻናላችን ውስጥ ይገኛሉ። ወደፊትም እንቀጥላለን።እናመሰግናለን ከልብ

  • @aieshakbao4000
    @aieshakbao4000 Год назад

    በአለማችን ጸጥታ ያለው መስጊድ ነው ❤

  • @grumfasil5832
    @grumfasil5832 Год назад

    The "melak nek Lucifer" part 🤔????

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Год назад

    The background music is so boring.

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Год назад

      እናስተካክላለን ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏

  • @MikiyasWubshet-e4z
    @MikiyasWubshet-e4z Год назад

    kejerba yalew clasical yerbshl betam

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Год назад

      ስለአስተያየቶ እናመሰግናለን... ለቀጣይ ይስተካከላል

  • @fissehafikresilasieofficial
    @fissehafikresilasieofficial Год назад

    በውቀቱ❤ እውነትም በውቀቱ... ዘገራሚ ፍጥረት🙏

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад

    "ዊድን ሚል" አይደለም፣ "ዊንድ ሚል = wind mill" ብለህ አንብብ.

    • @lambakintube5331
      @lambakintube5331 Год назад

      እሺ አመሰግናለሁ ለአስተያየት።

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Год назад

    በቃ እውነት ! እውነታ! እንባዬን አመጣው:: ጦርነት ቤሽቲያ!!!!! የሰው ልጅ ክፋት ስሜታዊነት እኔነት የሚታይበት

  • @melsawabro-vl3jo
    @melsawabro-vl3jo Год назад

    Iwnetm bewketu

  • @kidusshawel4491
    @kidusshawel4491 Год назад

    bummer

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Год назад

    እናመሰግናመን በጣም🙏 እባካችሁ ከተቻለ ሌላም ሌላም የ አሌክስን አብርሃን ብተርኩልን ብዙ የማግኘት እድል ለሌለን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @natanimadamu8620
    @natanimadamu8620 Год назад

    ወግ ኘዉ፡

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም መፅሓፍት ይልመድብህ

  • @mesfindu1661
    @mesfindu1661 Год назад

    ስራዎችህን በሙሉ አድናቂ ነኝ ። ያዝናኑኛል ያስደስቱኛል ። እና በርታ ቀጥልበት

  • @AbCd-fm5wn
    @AbCd-fm5wn Год назад

    ሰለ ሀዋሳ የተናገረዉ ቀልድ አስከፊቶኛል

  • @africaunite9673
    @africaunite9673 2 года назад

    What a talented and gifted man!!!! You are quite amazing, Sir!!

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 2 года назад

    ህማማት

  • @tilahunalemu901
    @tilahunalemu901 2 года назад

    Very good keep it up

  • @samiabebe3382
    @samiabebe3382 2 года назад

  • @bakaribaki6228
    @bakaribaki6228 2 года назад

    Ajire adis qeld yelshim indie weys mezmetish nee

  • @tesfayetilahun4587
    @tesfayetilahun4587 2 года назад

    አንተ መመሰጫችን ነህ

  • @tesfayetilahun4587
    @tesfayetilahun4587 2 года назад

    ወይኔ በውቄ! ሁል ጊዜ በወጎችህ እና ግጥሞችህ እንደተገረምን ነው

  • @diborateka5775
    @diborateka5775 2 года назад

    አልፋና ኦሜጋ(1,2,3)) ደራሲ-ዶ/ር አቡሽ አያሌው