- Видео 5
- Просмотров 38 653
Geremew Tefera
Добавлен 13 ноя 2017
ቤተልሔም ፡ ተዘራ Bethlehem Tezera እያባበለኝ Eyababelegn
ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ገሸሽ፡ ይልብኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ?
አለልኝ ፡ ስል ፡ ዓይንሽ/ህ ፡ ለአፈር ፡ ይለኛል ፡ ወይ?
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም (፪x)
እርሱማ ፡ እየበደልኩት ፡ ቻለኝ
እርሱማ ፡ እየራቅኩት ፡ ቀረበኝ
እርሱማ ፡ ሰለቸኝ ፡ ወዲያ ፡ አላለኝ (፪x)
ብሸሸው ፡ ብርቀው ፡ አለቅ ፡ ያደረገኝ
ጌታ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ ጌታ ፡ አይደለም ፡ ዎይ?!
ከ'ነማንነቴ ፡ የወደደኝ ፡ ጌታ ፡ አይደለም ፡ ዎይ?! (፪x)
እያባበለኝ (፫x)
ተሸከመኝ (፫x)
በምክሩም ፡ ሲያስተምረኝ ፡ ደጉን ፡ ሲያሰየኝ
እንደ ፡ አባት ፡ ሲቀጣኝ
ፍቅር ፡ ማለት ፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አወኩኝ
መልሶ ፡ ሲያባብለኝ ፡ አለው ፡ ሲለኝ ፡ ሲያበረታታኝ
ፍቅር ፡ ማለት ፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አወ'ኩኝ (፪x)
እያባበለኝ (፫x)
ተሸከመኝ (፫x)
ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ገሸሽ ፡ ይልብኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ?
አለልኝ ፡ ስል ፡ ዓይንሽ/ህ ፡ ለአፈር ፡ ይለኛል ፡ ወይ?
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም (፪x)
እርሱማ ፡ እየበደልኩት ፡ ቻለኝ
እርሱማ ፡ እየራቅኩት ፡ ቀረበኝ
እርሱ...
አለልኝ ፡ ስል ፡ ዓይንሽ/ህ ፡ ለአፈር ፡ ይለኛል ፡ ወይ?
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም (፪x)
እርሱማ ፡ እየበደልኩት ፡ ቻለኝ
እርሱማ ፡ እየራቅኩት ፡ ቀረበኝ
እርሱማ ፡ ሰለቸኝ ፡ ወዲያ ፡ አላለኝ (፪x)
ብሸሸው ፡ ብርቀው ፡ አለቅ ፡ ያደረገኝ
ጌታ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ ጌታ ፡ አይደለም ፡ ዎይ?!
ከ'ነማንነቴ ፡ የወደደኝ ፡ ጌታ ፡ አይደለም ፡ ዎይ?! (፪x)
እያባበለኝ (፫x)
ተሸከመኝ (፫x)
በምክሩም ፡ ሲያስተምረኝ ፡ ደጉን ፡ ሲያሰየኝ
እንደ ፡ አባት ፡ ሲቀጣኝ
ፍቅር ፡ ማለት ፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አወኩኝ
መልሶ ፡ ሲያባብለኝ ፡ አለው ፡ ሲለኝ ፡ ሲያበረታታኝ
ፍቅር ፡ ማለት ፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አወ'ኩኝ (፪x)
እያባበለኝ (፫x)
ተሸከመኝ (፫x)
ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ገሸሽ ፡ ይልብኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ?
አለልኝ ፡ ስል ፡ ዓይንሽ/ህ ፡ ለአፈር ፡ ይለኛል ፡ ወይ?
ብዬ ፡ እንዳልል ፡ እንዳልሰጋበት ፡ ዛሬም
አብሮኝ ፡ አለ ፡ ቤቴ ፡ ባይመቸውም (፪x)
እርሱማ ፡ እየበደልኩት ፡ ቻለኝ
እርሱማ ፡ እየራቅኩት ፡ ቀረበኝ
እርሱ...
Просмотров: 19 385
Видео
Taybala Waje Amazing new Dawro Mezmur hashshu ne nu de''asa
Просмотров 5972 года назад
Taybala Waje Amazing new Dawro Mezmur Hashshu Ne nu De''asa #Taybelawaje,#Dawuro mezmur,#wolayta mezmur,#Gamo gofa mezmur,#protestant song,#New protestant spiritual song,#new Song,#Dawro Gamo Gofa wolayta konta mezmu
Mulugeta Kocho new Dawro Wolaita Gamo Gofa Konta Menzumr አውደኔ ህራይሴና አማኒያ አሳይ
Просмотров 15 тыс.2 года назад
Mulugeta Kocho new Dawro Wolaita Gamo Gofa Konta Menzumr አውደኔ ህራይሴና አማኒያ አሳይ
ሳምራዊት ፡ ሲዛር ጎንበስ ብዬ ሳመሰግህ
Просмотров 3,6 тыс.2 года назад
ጎንበስ ብዬ ሳመሰግህ መከራው ሄዷል ቀና ሳልል ዘና ማለት ወጀቡ እያለ መተኛት ዘና ማለት ችግሩ እያለ መደሰት ዘና ማለት ችግሩ እያለ ማመስገን ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ
❤❤❤
ተባረኪ😢😢😢❤
Amenamenamen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐❤️❤️📖📖📖📖📖❤️
በ 2017 ዓ/ም እያዳመጠያለ 😊
Yene eyesu😭😭😭😭😭😭
ewnet wsten minekaw mezmur new❤
Qjoe
👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉amen amen amen amen amen amen
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞👋👋👋👋🥰🥰🥰
🎉🎉🎉🎉🎉
Amen
_አሜንንንንንንንንንንንንንንን_🎻🍒 _አሜንንንንንንንንንንንንንን_🎻🍒 _አሜንንንንንንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንንን_🎸🍒 _አሜንንንን_🎸🍒 _አሜንንን_🎸🍒 _አሜንን_🎸🍒 _አሜን_🎸🍒 _*ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ አሜን zimar3 ተባርክ ጸጋ ይበዝልሽ ብርክ በይ ዘመንሺን ይለምልም ማሚዬ ትጁዬ ✅✅❣️❣️*🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸_😭😭😭🎻🎻🥲🥲🥲🥲🍇🍇🍇
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen amen tebarek ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
amen amen❤❤❤❤❤👏👏👏👏
❤🤜🤛🌹♥️♥️♥️🤜🤛🙌🤲🤲🤲📖📖📖❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤
Tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ilili 4:17 4:20 4:23 5:12 5:14
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰♥️♥️♥️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amenamen❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
Yeusa amin amin amin amin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amenamen❤❤❤❤❤❤❤❤አአአአሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟኗኗኗኗኗኗኗነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
AMNEAMNEAMNE🙋🙏🙏🙏🙏🙆🙆🙆🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒AMNEAMNE🙋🏃🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒🍒💓💓💓💕💕💕💗
Amen Amen ❤️ 🙏
ዋው
Man ende geta ❤😭😭😭😭😭
❤
❤
አሜን አሜን
እነዚ ኦሪጅናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ??? 1. 1997 ዓ.ም / 2005 የቤተልሔም (ቤቲ) ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቁጥር 1 ቪሲዲ / ዲቪዲ 2. 1998 ዓ.ም / 2006 "ቀላል ነው" ኮሌክሽንና የዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲዎች 3. 1999 ዓ.ም / 2007 "ይብራ ብለሃል" ኮሌክሽን ቪሲዲ 4. 2000 ዓ.ም / 2008 የፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁ.2 ቪሲዲ
1998 / 2005
Nice Mezmur, you just need the Blessed Cross by Jesus Christ Blood.
Yichemrlish betiyeee tebareki
Tebareki betiyee
ቤቲዬ ተባረኪልንንንን ዘመንሽ ይባረክ
😇❤️
amennnn❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤ tbareki
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️