Sport 365 / ስፖርት 365
Sport 365 / ስፖርት 365
  • Видео 146
  • Просмотров 439 422

Видео

ፍጻሜው አጓጊ የሆነው ፉክክር የካይ ሀቨርትዝ የላቀ ሚና | Ayenew Woldemichael | Sport 365
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
ፍጻሜው አጓጊ የሆነው ፉክክር የካይ ሀቨርትዝ የላቀ ሚና | Ayenew Woldemichael | Sport 365
አፈራርቆ አለመጫወት ትልቁ የአርሰናል ፈተና ? | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
Просмотров 4 тыс.3 месяца назад
አፈራርቆ አለመጫወት ትልቁ የአርሰናል ፈተና ? | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
ቀጣዩ የፔፕ ባላንጣ ሚካኤል አርቴታ? | መጪው ጊዜ ለአርሰናል የዋንጫዎች ይሆን? | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
ቀጣዩ የፔፕ ባላንጣ ሚካኤል አርቴታ? | መጪው ጊዜ ለአርሰናል የዋንጫዎች ይሆን? | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
ዩናይትድ ከካሲሜሮ ውጭ ማየት አለበት... | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ዩናይትድ ከካሲሜሮ ውጭ ማየት አለበት... | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
ዋንጫ አሸናፊ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ለምን በሊጉ ጠፋ? | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
Просмотров 2,1 тыс.4 месяца назад
ዋንጫ አሸናፊ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ለምን በሊጉ ጠፋ? | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
ለ Saka እና Odegardን የማጥቃት አቅም የጨመረው የ Ben White ሚና!! | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
ለ Saka እና Odegardን የማጥቃት አቅም የጨመረው የ Ben White ሚና!! | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
ሲቲን ከጉድ የታደጉት 2 ቅያሬዎች! | የ debruyne ተቀይሮ መውጣት ትክክለኛ ውሳኔ ነው። | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
Просмотров 2,9 тыс.4 месяца назад
ሲቲን ከጉድ የታደጉት 2 ቅያሬዎች! | የ debruyne ተቀይሮ መውጣት ትክክለኛ ውሳኔ ነው። | | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 |
Klopp VS Guardiola በመከባበር ላይ የተመሰረተ ባላንጣነት!!
Просмотров 2,1 тыс.4 месяца назад
Klopp VS Guardiola በመከባበር ላይ የተመሰረተ ባላንጣነት!!
የ Arsenal የመከላከል እና የማጥቃት ልህቀት!! ከተፎካካሪዎቹ በ ሶስት እጥፍ የላቀ ይከላከላል።
Просмотров 4,4 тыс.4 месяца назад
የ Arsenal የመከላከል እና የማጥቃት ልህቀት!! ከተፎካካሪዎቹ በ ሶስት እጥፍ የላቀ ይከላከላል።
የPaul Pogba የቁልቁለት ጉዞ!! ለ 4 አመት ተቀጥቷል። Is this the end for him??
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
የPaul Pogba የቁልቁለት ጉዞ!! ለ 4 አመት ተቀጥቷል። Is this the end for him??
The 'Harry kane curse'የ Kane እርግማን
Просмотров 3 тыс.5 месяцев назад
The 'Harry kane curse'የ Kane እርግማን
ያለ Scott McTominay ጎሎች UNITED በሊጉ 12ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጥ ነበር። | Ayenew | | Sport 365 | ስፖርት 365
Просмотров 3,4 тыс.5 месяцев назад
ያለ Scott McTominay ጎሎች UNITED በሊጉ 12ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጥ ነበር። | Ayenew | | Sport 365 | ስፖርት 365
መፍትሄ ያላገኘው የUNITED አማካይ ክፍል ምስቅልቅል!!
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
መፍትሄ ያላገኘው የUNITED አማካይ ክፍል ምስቅልቅል!!
የARSENAL ድንገተኛ መንሸራተት ምክንያቱ ምን ይሆን? | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
Просмотров 2,9 тыс.6 месяцев назад
የARSENAL ድንገተኛ መንሸራተት ምክንያቱ ምን ይሆን? | Ayenew Woldemichael | | Sport 365 | ስፖርት 365
የ City ሰሞንኛ አቋም ሌላ Champion ያሳየን ይሁን? | Ayenew Woldemichael | Sport 365 | ስፖርት
Просмотров 4127 месяцев назад
የ City ሰሞንኛ አቋም ሌላ Champion ያሳየን ይሁን? | Ayenew Woldemichael | Sport 365 | ስፖርት

Комментарии

  • @SorechaWolega
    @SorechaWolega Месяц назад

    Ye rajim gze admachachuneng sorecha neng ke wolega

  • @tsega4
    @tsega4 2 месяца назад

    you are the best sport journalist after alazar asgdom

  • @user-qp9vw6zy5f
    @user-qp9vw6zy5f 2 месяца назад

    Arne slot ❤❤❤

  • @peterdrury326
    @peterdrury326 2 месяца назад

    Ayu & alazar yeljnete nachihu creadit❤

  • @nigussietaye3210
    @nigussietaye3210 2 месяца назад

    ድንቅ ተንታኝ ነህ :: ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነት ነውና በርታ ::

  • @basazinbelhu1687
    @basazinbelhu1687 2 месяца назад

    Mrt analysis

  • @esmize7533
    @esmize7533 2 месяца назад

    Ayu

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbedeJemal
    @AbedeJemal 2 месяца назад

  • @singitangize3101
    @singitangize3101 2 месяца назад

    😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 2 месяца назад

    ❤aysha

  • @ShereAli-ly4ky
    @ShereAli-ly4ky 2 месяца назад

    አዩ❤

  • @user-wc9on7mt2y
    @user-wc9on7mt2y 2 месяца назад

    ዘ ፣

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 2 месяца назад

    ምርጥ አዩ

  • @mintesinotalemu5769
    @mintesinotalemu5769 2 месяца назад

    ayo, selam lante yihun abakhin sile "Ashverton army "ye arsenal degafiwoch programme siralin

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 месяца назад

    ሚዲያ ላይ ቁጭ ያልከው ወይም የምታወራው ዝም ብለ ሳታውቅ ነው አላቅ የምታበዛው ማታውቅ ከሆነ እታውራ

  • @ashenafekasa2588
    @ashenafekasa2588 2 месяца назад

    አልገባኝም ከሲቲ ሶስት ነጥብ ለምንድነው የተቀነሰው

  • @EJobers
    @EJobers 2 месяца назад

    አዩ በጣም አደንቅሀለው ስለዚህ ግራፊክ ዲዛይነር ነኝ እና 10 ተምኔል በነፃ ልሰራልህ እፈልጋለሁ

  • @amanuelberhane9876
    @amanuelberhane9876 2 месяца назад

    እንዴት 4 ጨወታ እየቀረዉ man city ነዉ ዋንጫው የሚበላው ትላለህ this is priemer leaug man

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 2 месяца назад

    ⛔️ ማንችስተር ዩናይትድ ተቀብሯል ስሙን አታንሱት !!

    • @ahmederina
      @ahmederina 2 месяца назад

      ለምን ማን ቀበረው አርሴናል ከአራት አመት በፊት ከስምንተኛ በታች ነበር እኮ ተቀብሮ ነበር አንነጋገር

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 2 месяца назад

      አርሰናሎች እቁብ ጣሉና ብሉ ዋንጫ ይናፍቃችኋል

  • @rimabd9053
    @rimabd9053 2 месяца назад

    🎉❤🎉🎉

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 2 месяца назад

    ለለንደን ደርቢ 22 ደቂቃ ብቻ በጣም ትቀልዱ የለ እንዴ። አረ ተዉ አዩ ተስተካከሉ። Balance አድርጉ እንጂ።

    • @Gech-Amsalu1
      @Gech-Amsalu1 2 месяца назад

      ሀገር ውስጥ ትንተና ከሚሰጡ ሌሎች ፕሮግራሞች እነ አዩ በአንፃራዊነት ብዙ ደቂቃ ሰጥተውታል

    • @yonaskenenisa1594
      @yonaskenenisa1594 2 месяца назад

      @@Gech-Amsalu1 Look አልዓዛር አሰግዶም ስለ ማርቲን ኦዴጋርድ የ30 ደቂቃ እሱን ብቻ የሚመለከት ሰርቷል። ስለ ቫን ደ ቢን እና ሳሊባ 20 ደቂቃ ሰርቷል። ትላንት ደግሞ አበበ ግደይ አብዛኛው ሰዓት ስለ ደርቢዉ ነበር ሲተነትን የዋለዉ። መንሱር ደግሞ 12 ደቂቃ ዛሬ ቢሰራም ነገር ግን እግርኳስን በሬድዮ ተመልከቱ ከነ መሴ ጋ ጨዋታውን live ያስተላልፋሉ ከ9 ሰዓት ጀምሮ። ብዙን ጊዜ 365 አይቻቸዋለዉ። ስለ አርሰናል የሚያወሩት ጨዋታዎች ሳይኖሩ ሲቀሩ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ነዉ። ያዉ እሱም attention seeker ስለሆኑ። ከዛ ዉጪ የዘገባ አቀራረባቸው እጅግ በጣም ልክ አይደለም።

  • @samiken5407
    @samiken5407 2 месяца назад

    እረ አዬ አንዳንዴም ለነሱም እድል ስጣቸው ብቻክን መተንተን አይከብድም አይዲያ ሼር ተደራረጉ እንጂ

  • @kidustecle2745
    @kidustecle2745 3 месяца назад

    Aye berta

  • @MuberakHemid
    @MuberakHemid 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amireem3806
    @amireem3806 3 месяца назад

    Arsenal score 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @2saliba
    @2saliba 3 месяца назад

    Ayu bertaaa

  • @2saliba
    @2saliba 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wc1jl6mk9x
    @user-wc1jl6mk9x 3 месяца назад

    አዩ ፕሮግራማቹን በጣም ወደነው በጉጉት ነበር ምንጠብቀው ነገር ግን ለምን እንደምትዘገዩ አላወቅንም ባትዘገዩ መልካም ነበር

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 месяца назад

    አዮ በጣም ነው ማሰግነው አሪፍ ሰአት ነው ያገኝውህ ስራ እየሰራሁ ስሰማህ ስራየን ታቅልልኛለህ ማሚላ ነኝ ከካናዳ

  • @kidustecle2745
    @kidustecle2745 3 месяца назад

    Ayu berta

  • @MohammedZewude-qb4wd
    @MohammedZewude-qb4wd 3 месяца назад

    Ibakachihu temrachihu yaltemare kebt atihonu.... rodri>>>>Rice Even all fersenal team

  • @ahmederina
    @ahmederina 3 месяца назад

    ይሄ ሁሉ የሚወራለት ማይኑ ዩናይትድ ውስጥ ስለሆነ ነው እንጂ ሌላ ክለብ ቢሆን ዞር ብሎ የሚያየው የለም ነበር ክብር ለማንቸስተር ዩናይትድ ይሁን

  • @TibebuTadele-cn7je
    @TibebuTadele-cn7je 3 месяца назад

    Man city 1- 2 Arsenal

  • @IbrahimMuhammad-nj3bv
    @IbrahimMuhammad-nj3bv 3 месяца назад

    የዛሬ ጨወታ ዋነጫን ለማንሳት የበለጠ ይጠቅመዉ ይሆናል እንጅ ወንጨዉን የነሳል ወይም አያናሳም ብሎ መስቀመጥ አይቻልም

  • @NatnaelKetema
    @NatnaelKetema 3 месяца назад

    እንዳ ስተያየት አዮ የሰላምን እና የሳሚን የጀመሩትን ሃሳብ አስጨርሳቸው እንዲያሩ እድሉን ከሰጠህ በኋላ አታቋርጣቸው !

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 3 месяца назад

    To be the best, you have to win the best. አርሰናል ጥሩ የሆነ የStatement ስነ ልቦናን ለአርሰናል ያጎናፅፋል።

  • @yonatanbelayneh
    @yonatanbelayneh 3 месяца назад

    አረ ክሎፕ ጀርመን ላይ ፔፔን በልጦ ልጉን አሸንፉል...

  • @jambojethaile674
    @jambojethaile674 3 месяца назад

    በጣም ነው ምትመቸኝ እናም የበለጠ ነገር መሰራት አለበት በvidio የታጀበ ማብራሪያ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 3 месяца назад

    ሲቲ 3_1 ያሸንፋል ...ዋንጫው ግን ገና 9 ጨዋታን ማሸነፍ ይጠበቃል

  • @TarikuBeyene-rl4bu
    @TarikuBeyene-rl4bu 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @TarikuBeyene-rl4bu
    @TarikuBeyene-rl4bu 3 месяца назад

    አርሰናል ከየትኛውም ግዜ በላይ ዘንድሮ ከዋንጫውም በላይ ሲቲን በእቲሃድ ማሸነፍ የስነ ልቦና ጥኒካረን ይጨምራል ።

  • @user-mj2kl9xs6h
    @user-mj2kl9xs6h 3 месяца назад

    365 ስፖርት ቤታሳብ እንደምን አዳርችሁ

  • @AhmedHassen-wn8dj
    @AhmedHassen-wn8dj 3 месяца назад

    አርሰናል ዋጫ ማሳት ካለበት ሲቲን ማሸነፍ ግድ ይለዋል ያለዛ ስለዋንጫ እንዳያስብ

  • @hankufun8463
    @hankufun8463 3 месяца назад

    አርሰናል እና የቻይና እራጮች አንድ አይነት ይመስሉኛል ምክንያቱም መምራት እንጂ ማሸነፍ አይችሉም ለዛሬ ጌን አርሰናል ቢያሸንፍ ምኞቴ ነው

    • @TarikuBeyene-rl4bu
      @TarikuBeyene-rl4bu 3 месяца назад

      በጥራቃ የTenhag club ደጋፍ መሆን አለበት

  • @tedsol
    @tedsol 3 месяца назад

    Aree kefana wetu

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z 3 месяца назад

    ከሰሜን ለንደን።የአርሰናል ጐረቤት ሆልወይ ሮድ ኢስልንግተን።ድል ለእርሰናል

  • @millihabtamu8907
    @millihabtamu8907 3 месяца назад

    Ere ayu lelelochim edil sit....alazar kante tegelagele

  • @2saliba
    @2saliba 3 месяца назад

    Wow❤❤❤❤