- Видео 3
- Просмотров 59 107
BobbyTube ቦቢ ቲዩብ
США
Добавлен 30 май 2023
Bobby Tube ወይም ይህ ቻናል በፍቅር እና በትዳር ግንኙነቶች ውስጥ የሚከሰቱ ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን ከባለታሪኮች ጥቆማ በመነሳት በቪድዮ ማስረጃ የምናቀርብበት ነው። በተጨማሪም በአንዳንድ ሰዎች ህይወት ላይ የተከሰቱ ለእናንተ ያስተምራሉ ያልናቸውን ታሪኮች የምናጋራበት ቻናል ነው። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቦቢ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ
This channel is where we provide video evidence of inappropriate behavior in love and marriage relationships based on the suggestions of the storytellers. It is also a channel where we share stories that have happened in the lives of some people that we think will teach you. Subscribe for weekly content. Become a Bobby Tube family by subscribing to our channel.
This channel is where we provide video evidence of inappropriate behavior in love and marriage relationships based on the suggestions of the storytellers. It is also a channel where we share stories that have happened in the lives of some people that we think will teach you. Subscribe for weekly content. Become a Bobby Tube family by subscribing to our channel.
ለዓመታት ግንኙነት ሳናደርግ ቆይተናል | ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ | Duka Show | yneser ayne | የንስር አይን |
ውድ የቦቢ ቲዩብ (Bobby Tube) ተከታታዮቻችን ይሄ አዲሱ ቻናላችን ሲሆን #subscribe #like #share በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩን እንላለን 🙏
Просмотров: 19 283
Видео
ሲጠበቅ የነበረው ሰርግ እውን ሆነ | ከባድ ነገር ተፈጠረ | ክፍል 2 | Duka Show | yneser ayne | የንስር አይን |
Просмотров 20 тыс.Месяц назад
ክፍል 1 👉 ruclips.net/video/xk-_7m4VJ64/видео.html ውድ የቦቢ ቲዩብ (Bobby Tube) ተከታታዮቻችን ይሄ አዲሱ ቻናላችን ሲሆን #subscribe #like #share በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩን እንላለን 🙏
በሰርጉ ቀን የተያዘው ሙሽራ | Duka Show | yneser ayne | የንስር አይን |
Просмотров 20 тыс.Месяц назад
ክፍል 2 👉 ruclips.net/video/cHIc1Rh7fyk/видео.html ውድ የቦቢ ቲዩብ (Bobby Tube) ተከታታዮቻችን ይሄ አዲሱ ቻናላችን ሲሆን #subscribe #like #share በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩን እንላለን 🙏
Salikachun. Lakuline. Lenagainyachu. Alichalem
ህጋዊ ነሽ ህጋዊ ከሆንሽ በህግ ጠይቂ
አንች በትእግስት ብትከታተይ ጥሩነው።
በቃ ወስዳችሁ አሳይዋትካልገባት ተውት ያገባችው መልአክ ነው
ፍርድ ቤት ገትሪው
የራስክን ስምመተጠቀም አባ
ጋደኛዋ ለምን ራቀቻት ጠይቃት
😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ባልዯው
ፀበል ፀበል ፀበል ሂዱ፡፡፡፡
ይህ ልጅ የሀቢ ቲዩብ(Hb) ወንድም ነዉ???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂
ፀበል ፀበል ወሰዱት
😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ጉድ😢😢
Ye zamanu sew 🚶🏼♀️🚶🏼♀️🚶🏼♀️
Wede tsebel wisejew metet adirgewibet new
አገራች እነዚህ መተተኞች ሰው እያበላሺ እንዴት ጌታን የፈጠራቸው እረሱ ያሳዝናል ክርሰቲያኖች አጎል እምኖቶች አቁሙ እና አንድ ጌታ አምሉኩ ፀበል ውሰጂው
እስኪ. የፊተኛይቱ ሚስት. ሂወት አለመፋታታቸውን ጎረቤት. አካባቢ. ጠይቀሃል ወይ ይህን ሁሉ ማጣራት አለብህ ሴትየዋ በነገሩህ ብቻ ነው. እንዴ የሰራኸው
አንተ የጀመርከውን ጉዳይ እስከ ምድር ሰው ድረስ መጨረስ አለብህ የድሮ ሚስቱን እርዳት እንዴት ሆስፒታል ተኝታ ሄደህ አላየሀትም መከታተል አለብህ. ምክንያቱም አንተ ነህ ለልጅቱ መረጃ. የሰጠሀት. እንጅ ልጅቱ እንዲያውም በጣም በሱ ላይ እምነታ. ከፍተኛ ሆና አላመነችልህም ነበር. እና. ተከታተላት
ይህ የፈጠራ ታሪክ ነው ይሄ ልጅ ዱካ ሾው ላይ እውነተኛ አስመስሎ ድራማ የሆነ ታሪክ ነው ሲያቀርብ የነበረው እዛ ውሸት ማየት ሲሰለቸኝ ማየቱን ትቼው ነበር አሁን ደሞ በዚህ ቲዩብ መጣ እዚህ ቻናል ላይ እውነተኛ ታሪክ ከሚቀርብባቸው ጥቂት ቻናሎች አንዱ ነበር፡፡ የቦቢ ቱብ ባለቤት እነዚህን ድራማ የሚያቀርቡ ልጆች ድርሰታቸውን እዚህ እንዲያቀርቡ ካደረግክ የጊዜ ጉዳይ ነው ተመልካች እያጣህ እንደምትመጣ እወቀው ተመልካቹ ድራማ መሆኑን መንቃቱ አይቀርም
እህቴ ፈጣሪ አድኖሻል ነገም አንቺን አስቀምጦ ድጋሚ ሌላ እንደሚያገባ አትጠራጠሪ ወራዳ ወንድ ነው እንደነዚህ አይነት ወንዶች መቀጣት ያለባቸው ናቸው ያለአግባብ ወጭ ማውጣትና በዚህ ኑሮ ውድነት ገንዘባቸውን ማስወጣት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ልጅ ነሽ ከሱ የበለጠ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል ለምን እንደውም እድለኛነሽ በግዜው መጋለጡ ያች ሚስቱ ናት የምታሳዝነው እርጉዝ ሆና ደሞ ገፈተራት ይሄ ወራዳ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት
በአገራችነ በጣም የረከሰ ነገር በብዛት እየተከናወነ ነው በሰር ላይ ሰርግ የሰው ሂወት ማበላሸት ጠበቅ ያለ ህግ ስለሌለ ወንዶች በሂወታቸው በሴቶች ላይ ይጫወታሉ በጣም ያሳዝናል
ቀጣዪን
ያአላህ uffffffffffffffff 😢😢😢
እና እሂን እያየሽ ዝም ትያለሽ ፀበል አትውስጅውም መፍስ ነው አይነጥላ
😢ያሳዝናል እህቴ አንቺ መፍቴሽ እግዛአብሔር ያዢ ፀሎቶ ያስፍላጋል ስገጂ ከንስሀ አባትሽ ተማከሪ ንስሀ ግቢ ባልሽ ታደጊው እዳልሹ መልካም ባል ነው እዋህ ነው ብለሻል ተይዞ ነው አይዞሽ በርቺ ይድናል ፍጣሪ ይርዳሽ
Sateyo bance edma yamhonu lejoce alu waye eswa eyalse masanase belgenaa naw esacawe sate lejoce selalcaw endate endhe yafargatale meste laye meste eko wanjale naw
Sitayekew alalechim 😮😮
Ara faxarya mene gude naw yamtasanane abatu gagune zamane malselne saw endate kaensasa gare yedarsale yeha yaxanaw ayedalme
ወደአቺ እዳይጋባ ብሺ አትቀስቅሺው ይቅርብሺ
መድሀኒት አድርገውበት ይሆናል ፅበል ውይ ፅሎት ያስፈልገዋል።ሴቶች እባካችሁ ባላችሁ የፈለገ ገንዘብ ቢኖረው የፈለገ ትንሽ ደሞዝም ቢሆን። እባካችሁ እባካችሁ ስራችሁን አታቁሙ ባላችሁ ከስራ ቢወጣ ተያይዞ ክብርት ነው ።የሚገርመኝ ለምን ተማራችሁ? ከወንድ እኩል ተምራችሁ ለምን ስታገቡ ወደመሀይምነት ትመለሳላችሁ ?ልጆች እንኳን ቢመጡ ስራችሁን ሳታቆሙ ልጆቻችሁን የምታሳድጉበትን መፍትሄ አብራችሁ በመነጋገር በመተባበር መፈለግ አለባችሁ እንጅ ስር እታቁሙ።ትከበሩበታላችሁ።
Safuu yaa waqqayoo
ይህ የሰ የሰይጣን ስራ ነው ፀበል ውሰዱት
ምን ታደርጉ ዩቲበሮች በመጀመሪያ ባል ሚስቱን ትቶ አህያ አፈቀረ አላችሁን፣ ጆራችን ከፍተን ሰማናችሁ ፣ ቀጠላችሁና ሚሰት ባልዋን ትታ ዉሻ አፈቀረ አላችሁን ዝም ብለን ጉድ እያልን ፀበል አስጠምቁ ፣ፀሎት አዘውትሩ እያልብ በምክር አዳመቅንላችሁ ፣ይበል አላችሁ እና ሰሙኑ ዶሮ ያፈቀረ ወንድ መጣ ስትሉም" አቤት ምን አይነት ጊዜ መጣብን" እያልን ተደበርንባችሁ አሁን ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ ሚስቱን ትቶ በግ ያፈቀረ ሰው አመጣችሁልን አሁን በጣም ደበራችሁን ይለይላችሁ እና የዱር አውሬ ያፈቀረ ሰው ካለ ለወጥ አድርጋችሁ ተቀደዱ አለበለዚያ እንስሳ እና ሰው እያዛመዳችሁ የየትኛው በሬ ወይ ላም ተወላጅ እንደሆናችሁ የማናውቃችሁ የዩቱይብ ደንቆሮዎች ተጃጅላችሁ ህዝቡን አታጃጅሉት ። ፣
የሰው ልጅ በፅናት ከፀለየ ከተጠመቀ ይድናል ንስሀ ይግባና ይጠመቅ አንቺም በተቻለሽ መጠን ፀሎት እያረግሽ ተኚ ነብስ አባትሽን አማክሪ
Fair ytbka
WERY.ARZMCHU.
ቆይ ቦቢ የት ሄዶ ነው ግን😢😢😢
happy to see you where is your brother you are look alike 🎎
Sad
He is sick please help him
Aye gud Etiopia wist eyenorachu yemenfes tenkol Atawkum besm krstian. Besew Ager hunen bemetenu entagelalen Tsebel, Tsolet, sgdet Nsha mebertat Alebachu Ahunm Tsebel Asgebiw Abatoch Amakri Atdenebaberu.
😂😂😂
እንዴት ያለ ግዜ ላይ ደረስን በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል መጨረሻው ዘመን ላይ ደርስናል ለመስማት የሚከብድ
በፈጣሪስም የኔ አባት አሞት ይሆናል ፀበል ውሰዱት 😢😢😢
ከዙይ በላይ ሞት ና ውረደት አለ ወይ😢😢😢😢😢😢😢😢
ፊትህ ለጀራቺን ፊትህንለጀራቺን
የምንሰማው ጉድ ጉድ ነው ዘንድሮ እግዝዮ
ቁርዓን ብቀራበት ይድናል ጅኒ ኒካ አርገው ነው 😢