Weyn chemzone
Weyn chemzone
  • Видео 12
  • Просмотров 5 114
ፈሳሽ ሳሙና በሚመረትብት ጊዜ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው#troubleshooting #liquidsoap #eshetumelese#ebstv
በዛሬው ፕሮግራማችን የፈሳሽ ሳሙና በሚመረትብት ጊዜ ሊያጋጥሙ በሚችሉ ዋና ዋና ችግሮች ላይ መፍትሄዎችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡
In today's program, I have brought you solutions to the main problems that you may face while producing liquid soap
Просмотров: 289

Видео

ወተት ውስጥ ባእድ ነገር እንዳልተጨመረበት እንዴት ማወቅ ይቻላል?// milkadulterationtests#eshetumelese#meskel#alcohol#test
Просмотров 333День назад
በዛሬው ፕሮግራማችን የወተትን ጥራት በቤታችን ውስጥ እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ቀላላ ዘዴዎችን አሳያችኋለሁ፡፡ In today's program, I will show you simple methods on how to ensure the quality of milk at home. milk adulteration tests poe.com/chat/3mkc4wby6gfcs1vn8w5
ውፍረት እና አረፋ ብቻውን የጥራት ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም#quality#viscosity#detergentformula#foam
Просмотров 1 тыс.14 дней назад
ዛሬ ስለ ፈሳሽ ሳሙና ጥራት እና ደረጃ መለኪያ መስፈርቶች በሰፊው የምናይ ይሆናል፡፡ ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እና አብራችሁን እስከመጨረሻው እንድትቆይ በአክብሮት እጋብዛሁ፡፡ "Today, we will be discussing the quality and standards of liquid soap. I kindly invite those of you who are not yet family members to subscribe to this channel so we can grow together as a community. Thank you for being here!"
በአልን አስከትሎ የሚከሰት ድንገተኛ እሳት አደጋን ለማስቀረትም ሆነ ለመቀነስ የሚያስፈልጉ ጥንቃቄዎች#fire#safety#newyear
Просмотров 13721 день назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ሁላችንም የአዲሱን አመት በአል በሰላም እና በደስታ እንድናሳልፍ እና የቤተሰባችንንም ሆነ የንብረታችንን ደህንነት ለመጠበቅ ስለሚያስፈልጉን ጥንቃቄዎች እና ድንገተኛ የእሳት አደጋ ቢከሰት ደግሞ ማድረግ የሚገባንን ዋና ዋና ነጥቦች የምናይ ይሆናል፡፡ እሳት በማንኛውም ሰአት እና ቦታ ሊከሰት ይችላል፡፡ በተለይ በበአል ጊዜ በቤት ውስጥ ወከባ ስለሚበዛ አብሮ መጥፎ ጠባሳን ጥሎ የሚያልፍ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የመከሰት እድሉ ሰፋ ያለ ነው፡፡ ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እና አብራችሁን እስከመጨረሻው እንድትቆዪ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ In today's progra...
ፈሳሽ ሳሙናን ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች እና ጥቅሞቻቸው#liquidsoap#detergentmaking#cleaning#chemicals#surfactants
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
በቤትዎ የራስዎን ሳሙና አምርተው መጠቀም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ የእጅ ፣ የእቃ እና የልብስ ፈሳሽ ሳሙናን ለማምረት ስለሚያስፈልጉን ዋና ዋና ግብአቶች ድብቅ ሚስጥር የምናይ ስለሆነ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እስከ መጨረሻው እንድትቆዩ በአክብሮት እጋብዛለሁ። Want to make your own soap at home? So, in today's program, we are going to see the secret of the main ingredients we need to produce hand, laundry and laundry liquid soap, so I respectfully invite you to sub...
ስኳር በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ#sugar#sugarcane#daibetes#health#
Просмотров 245Месяц назад
የዛሬው ፕሮግራማችን ትኩረት የሚያደርገው ስኳርን በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ አብዝተን መጠቀም በጤናችን ላይ ስለሚያስከትለው ተጽእ ይሆናል፡፡ Today's program will focus on the effects of consuming too much sugar on our health in many different ways. www.LeHemnutrition.com
ውድ ኢትዮጲያውያን በፈጣሪ መርዳት ለሚችሉ ሰዎች ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ልጄን አትርፉልኝ#eshetumelese #seyifushow #heart#ebstv
Просмотров 293Месяц назад
የዛሬው የመልካም ልቦች ባለታሪካችን በ1 አመት ከአራት ወር ህፃን ልጇ ላይ ያጋጠማትን የልብ ክፍተት፥ ጥበትና በቀኝ በኩል የመዞር ችግር እና ተደራራቢ ፈተና የምትነግረን ይሆናል፡፡ Today's story of Good Hearts will tell us about focus on her 1-year-old and four-month-old baby's heart condition, specifically the issues with the heart chamber, stiffness and, difficulty turning to the right side, and overlapping challenges. መርዳት ለምትሹ፣ የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000034293...
የ1 አመት ከ 4ወር ልጅ ያጋጠማት የልብ ክፍተት፥ ጥበትና በቀኝ በኩል የመዞር ችግር#eshetumelese #seyifushow #heart#ebs
Просмотров 355Месяц назад
የዛሬው የመልካም ልቦች ፕሮግራማችን ስለ ልብ አፈጣጠር ችግር አጋላጭ ምክንያቶች ትኩረት የሚያደርግ ይሆናል፡፡ በአለም በየአመቱ ከአርባ ሺ በላይ የልብ አፈጣጠር ችግር ያለባቸው ህጻናቶች ይወለዳሉ፡፡ ለዚህም ዋና ዋና አጋላጭ ምክንያቶችን እና መደረግ ያለበትን ጥንቃቄዎች ዶር እሴተ ዘላለም ጠቅለል አድርጋ ማብራሪያ የምትሰጠን ይሆናል፡፡ በመቀጠል አንድ እህታችን በልጇ ላይ ያጋጠማትን የልብ አፈጣጠር ችግር የምናይ ስለሆነ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እስከመጨረሻው እንድትቆዩ እጋብዛለሁ፡፡ Today's Melkam Liboch program will focus on the risk factors of heart failure. ...
ሸንኮራ አገዳን ወደ ስኳር ለመቀየር የሚያስፈልጉ ሂደቶች#sugar#production#sugarcane
Просмотров 462Месяц назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ስለ ስኳር የአመራረት ሂደት በሰፊው የምናይ ሲሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እስከመጨረሻው እንድትቆዩ እጋብዛለሁ፡፡ In today's program, we will delve into the process of sugar production and I encourage you to subscribe to the channel and stay with us until the end.
ፈሳሽ ሳሙናን ለማምረት የምንጠቀማቸው ግባአቶች በጤናችን ላይ የሚያስከትሉት ተጽእኖ ምን ያህል ድረስ ነው?#cancerawareness#chemical
Просмотров 2522 месяца назад
በዛሬው ፕሮግራማችን ትኩረት የምናደርገው ፈሳሽ ሳሙናን ለማምረት የምንጠቀማቸው ግብአቶች በአምራቾችም ሆነ በተጠቃሚዎች ጤና ላይ ስለሚያስከትሉት ተጽእ እና የተጠቃሚውን ጤና ለመጠበቅ ስለሚረዱ መፍትሄዎች ይሆናል፡፡ Today's program will center on examining how the ingredients utilized in crafting liquid soap impact the health of producers and consumers, as well as presenting solutions aimed at ensuring user health and safety. Address: Quality and Standards Authority of Ethi...
የታመመ ልጄን ይዤ ጠበል በነበርኩበት ጊዜ ቤቴ መፍረሱን ሰማሁ#autismchild#councelling#motherlovestatus#empowermentzone
Просмотров 1612 месяца назад
የዛሬዋ ባለታሪካችን ዘነብ ቢምረው ትባላለች፡፡ በአረብ አገር ለ4 አመታት ሰርታ ባጠራቀመችው ጥሪት መሬት ገዝታ እና ቤት ሰርታ በመኖር ላይ እያለች ከ ሁለት አመት በኋላ ጤናማ የሆነ ወንድ ልጅ ወለደች፡፡ በመጀመሪያ ልጇ እስከ 1 አመት ከ5 ወራት አካባቢ እንዳንድ ቃላቶችን ይናገር ነበር ከጊዜ በኋላ ግን መናገር ሲያቆም እና በየጊዜው ቀንም ለሊትም ባልታወቀ ምክንያት ማልቀስ ሲጀምር መንፈስ ሊሆን ይችላል በማለት ወደ ተለያየ ጸበል ቦታ ይዛው ሄደች፡፡ በዚህ ሰአት ነበር የቤቷን መፍረስ የሰማችው እና ከፍተኛ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ተሰምቷት የነበረው፡፡ ነገር ግን ቆም ብላ ልጇን ስታየውና ከሷ ውጪ ማንም እነደማይረዳው ስታስ...
ከወይንሸት ፈረደ ጋር በቅርብ ቀን
Просмотров 6813 месяца назад
የዚህ የዩቲዩብ ቻናሌ ዋና አላማ እያንዳንዳችን በየእለቱ ስለምንጠቀማችው ምርቶች ከጤና እና ከአጠቃቀም ጋር የተያያዘ መረጃን ለመስጠት እና የተለያዩ አምራች ድርጅቶች ከፍተኛ ጥራት እና ትርፍ ያለውን ምርት ለማምረት የሚያስችላቸውን ሀሳቦች ለማቅርብ ነው፡፡ በተጨማሪም የብዙ አመት እውቀትና ልምድ ያላቸውን የኬሚካል ምህንድስና ባለሙያዎች በመጋበዝ ለኬሚካል ምህንድስና ተማሪዎች እንዲሁም ከኬሚካል ምህንድስና ሙያው ውጪ ሆነው ነገር ግን በማምረት ዙሪያ ላይ ለሚሰማሩ ልምዳቸውን ለማካፈል ነው፡፡ This RUclips channel aims to educate viewers about everyday products, focusing on the...