Meseret.  መስረት   Tube🌹🌹
Meseret.  መስረት   Tube🌹🌹
  • Видео 379
  • Просмотров 1 216 876

Видео

የአሁን ስበር ዜናነሀሴ 29///2016አዲስ መርጃ ውሎ ጎንደር. ጉጃም
Просмотров 1,3 тыс.2 часа назад
የአሁን ስበር ዜናነሀሴ 29///2016አዲስ መርጃ ውሎ ጎንደር. ጉጃም
የአሁን. ስበር ዜና ነሀሴ//29//2016አሳዛኝ መርጃ ጎንደር ጉጃም
Просмотров 3,7 тыс.4 часа назад
የአሁን. ስበር ዜና ነሀሴ//29//2016አሳዛኝ መርጃ ጎንደር ጉጃም
አሁን ከጧቱ የድርስን. ስበር ዜና ነሀሴ//28//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 5907 часов назад
አሁን ከጧቱ የድርስን. ስበር ዜና ነሀሴ//28//2016አዲስ መርጃ
አሁን ከጧቱ የድርስን. ስበር ዜና ነሀሴ //27//2016የአሁን መርጃ
Просмотров 2 тыс.9 часов назад
አሁን ከጧቱ የድርስን. ስበር ዜና ነሀሴ //27//2016የአሁን መርጃ
ስበር /ዜና/ነሀሴ/26/2016//የአሁን/መርጃ
Просмотров 4,7 тыс.12 часов назад
ስበር /ዜና/ነሀሴ/26/2016//የአሁን/መርጃ
የአሁን. ስበር /ዜና/አዲስ /መርጃ/ነሀሴ/25/2016ቅዳሜ
Просмотров 1,2 тыс.14 часов назад
የአሁን. ስበር /ዜና/አዲስ /መርጃ/ነሀሴ/25/2016ቅዳሜ
የአሁን//ስበር.//ዜናአዲስ//መርጃ//ውሎ/ጎንድር/ጉጃም/
Просмотров 2,1 тыс.16 часов назад
የአሁን//ስበር.//ዜናአዲስ//መርጃ//ውሎ/ጎንድር/ጉጃም/
አሁን ከጧቱ የድርስን ስበር ዜና አዲስ መርጃ
Просмотров 40719 часов назад
አሁን ከጧቱ የድርስን ስበር ዜና አዲስ መርጃ
የአሁን የደርስን. ስበር ዜና. ነሀሴ//20//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 4,5 тыс.День назад
የአሁን የደርስን. ስበር ዜና. ነሀሴ//20//2016አዲስ መርጃ
የአሁን ስበር //ዜና//ነሀሴ//19//2016የአሁን መርጃ//ውሎ/ጎጃም/ጎንደር/በፍኖ
Просмотров 8 тыс.День назад
የአሁን ስበር //ዜና//ነሀሴ//19//2016የአሁን መርጃ//ውሎ/ጎጃም/ጎንደር/በፍኖ
ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቭን ፍትህ ፍትህ
Просмотров 2,6 тыс.День назад
ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቭን ፍትህ ፍትህ
የእሁን ስበር ዜና. ነሀሴ//17///2016አዲስ መርጃ
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
የእሁን ስበር ዜና. ነሀሴ//17///2016አዲስ መርጃ
አሁን.ከጧቱ. የደርስን. ስበር ዜና. ነሀሴ16//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 1,3 тыс.14 дней назад
አሁን.ከጧቱ. የደርስን. ስበር ዜና. ነሀሴ16//2016አዲስ መርጃ
የአሁን. //ስበር//ዜና// ነሀሴ//14//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 2,6 тыс.14 дней назад
የአሁን. //ስበር//ዜና// ነሀሴ//14//2016አዲስ መርጃ
አሁን ከጧቱ የደርስን//ስበር//ዜና//አዲስ//መርጃ//
Просмотров 2,4 тыс.14 дней назад
አሁን ከጧቱ የደርስን//ስበር//ዜና//አዲስ//መርጃ//
አሁን//ከጧቱ//ይደርስን//ስበር//ዜና //ነሀሴ/13//2016የአሁን//መርጃ
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
አሁን//ከጧቱ//ይደርስን//ስበር//ዜና //ነሀሴ/13//2016የአሁን//መርጃ
አሁን ከጧቱ. የደርስን. ስበርዜና//12//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
አሁን ከጧቱ. የደርስን. ስበርዜና//12//2016አዲስ መርጃ
የአሁን የደርስን. ስበር //ዜና//አዲስ//መርጃ//ነሀሴ//11///2026
Просмотров 3 тыс.14 дней назад
የአሁን የደርስን. ስበር //ዜና//አዲስ//መርጃ//ነሀሴ//11///2026
የአሁን የደርስን. ስበር//ዜና//ነሀሴ//10//2016አዲስ መርጃ
Просмотров 5 тыс.21 день назад
የአሁን የደርስን. ስበር//ዜና//ነሀሴ//10//2016አዲስ መርጃ
ስላም ለሀገራች
Просмотров 12 тыс.21 день назад
ስላም ለሀገራች
ልዮ ባታ 🥰
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
ልዮ ባታ 🥰
ስላም እንዴትናችሁ
Просмотров 1,8 тыс.21 день назад
ስላም እንዴትናችሁ
የአሁን. ስበር//ዜና//አዲስ//መርጃ//ነሀሴ,/6//2016//
Просмотров 76321 день назад
የአሁን. ስበር//ዜና//አዲስ//መርጃ//ነሀሴ,/6//2016//
ስላም ለሀገሬ
Просмотров 84621 день назад
ስላም ለሀገሬ
አሁን. የደርስን. ስበር ዜና //4//2016//አዲስ. መርጃ
Просмотров 35921 день назад
አሁን. የደርስን. ስበር ዜና //4//2016//አዲስ. መርጃ
አሁን ከጧቱ. የደርስን. ስበር ዜና ነሀሴ//3//3016የአሁን መርጃ
Просмотров 6 тыс.28 дней назад
አሁን ከጧቱ. የደርስን. ስበር ዜና ነሀሴ//3//3016የአሁን መርጃ
ስላም ፍቅር አደነት ለሀገራችን
Просмотров 7 тыс.28 дней назад
ስላም ፍቅር አደነት ለሀገራችን
ደስ ይሚል ባታ
Просмотров 6 тыс.28 дней назад
ደስ ይሚል ባታ
ስላም💚💛❤ስላም
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
ስላም💚💛❤ስላም

Комментарии

  • @romanzena7791
    @romanzena7791 2 часа назад

    Ok 3:26:27

  • @DeseHabte
    @DeseHabte 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyenewMuche
    @AyenewMuche 2 дня назад

    ሠዉ የሠራዉን ፕሮግራም መለጠፍ ጥሩነዉ ለራስሽ

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 дня назад

    ሰላም መሲየ ሰላም ለሀገራችንና ህዝቦቾ

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን እፍፍፍፍፍፍ 😢

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 2 дня назад

    አማራ አልቃሻ ነው ያለው ማነው?ለዚህ ትልቁ መልስ አማራ መምረር አለበት መጨከንና መቁረጥ አለበት።

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 дня назад

    መሠረት እዴትነሸ😘😘😘

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 дня назад

    ስላም አለሽ ማር🎉🎉

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 4 дня назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ መሲዬ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube 5 дней назад

    ሰለም ሰለም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ ውድ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 6 дней назад

    ሰላም ላች እዴነሽ 👍

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v 6 дней назад

    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 7 дней назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪

  • @eskinderteshome3720
    @eskinderteshome3720 8 дней назад

    Don't burn your own house so you don't be homeless

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 8 дней назад

    ሰላም ያውርደው አንድነት ፍቅር ሰላም ያውርድ❤❤❤በቃ ይበለን❤

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 8 дней назад

    💚💛❤️

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 10 дней назад

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @ytube9055
    @ytube9055 10 дней назад

    እንኳን ደህና መጣሼ የኔ ዉድ መስየ ትኩርት ለጎደር ህዝብ በርሀቦ እሞቱ ነዉ እፎፎ መከራችን በዛ

  • @MasJon-e7q
    @MasJon-e7q 11 дней назад

    Bertu

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s 11 дней назад

    ደል❤ለጀግናው❤ፈሰኖ😢😢😢

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 11 дней назад

    ፋኖ እንደ ቢሚራቢሮ እሳት የሚገባ አደለም እግዚአብሔር ሰለሚመራው ሁሉ በጥበብ ነው የሚሄደው ይልቅ እናንተ ትንንሽ ክፍተቶችን ማስፋት ትታችሁ እውነት ሆናችሁ ሥሩ !!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 11 дней назад

    ከሦሥት መቶ ያላነሡ በመንግሥትም ሖነ በፖለቲከኞች ውሣኔ ካልተሥማሙ ወዲያው ጉዳያቸው ትኩረት ተሠጥቶት ከተወካዮቻቸውና ከሕግ አማካሪዎች ና ሕግ ክፍል ጋር ተመካክሮ መፍትሔ ዕንዲገኝ ይደረጋል። ካልተግባቡና ምክንያታዊነት ካልገዛቸው ከጊዜና በትምሕርት ለማመሣከር በይደር ይቆያል ወይ ይፈታል ዕንጂ ጦር ታዞ ለግድያ አይሮጥም በማናቸውም ሕጋዊ አሠራር። ጦር ከታወጀ፤ በሕዝብ ላይ መዝመት ሥለሖነ በሕግ ያሥቀጣል። የኢትዮጵያ ፓርላማና አመራር ሠጪዎች በደደቧ ፀረአፍሪካውያን ሕወሐት የተመለመሉ በመሖናቸው አሥተዳደር ሽታውንም አያውቁትም።

  • @shegawwale523
    @shegawwale523 13 дней назад

    hi

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 13 дней назад

    እንደበሬ ሽንት ወደ ኋላ የሚጎተት የፋኖ ትግል ለአማራው የፈየደው ነገር እምብዛም ነው እንዲያውም የአማራ ጥቅም እየጎዳ እየመጣ ነው በክልሉ ባንክ መዘጋት ማለት ህዝብን በረሀብ ማስጨረስ ነው መላም የለው ወደፊት መግፋት የለ ውሀ ቢወቀጥ እንቦጭና አሰልቺ ሆኗል

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s 14 дней назад

    ድል❤ለጀግና❤ፋኖ😮😮

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለፋኖየ💚💛❤

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 16 дней назад

    የናፍቆት አራጣ የትዝታ ብትር ትርፉ ትጋዜ ነው የመለየት ብትር እስኪ ልቤ ቻለው አትሁን ታማሚ ነገም ሌላ ቀን ካረከኝ ከራሚ አሁን ምኑን ትቸ ምኑን ልገራችሁ እባካችሁ ተውኝ ሲደላኝ ላውራችሁ የናት ሀገር ቀሚስ ያባት ሀገር ሸማ ነጠላ አይደለም ወይ የሰው ሀገር ማ የገደል ስር ውሃ ፏፏቴ ፏፏቴ እኔስ ሆደ ባባ አልቻለም አጀቴ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 16 дней назад

    The poll. It is high time ethiopians talked to the American people, not otherwise !!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 16 дней назад

    The poll. It high time ethiopians talked to the American people, not otherwise !!!

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ድል ለፋኖየ💚💛❤💪

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 17 дней назад

    Fano hizbun eyascheneke newu fano yedeha Amahara telat newu

  • @Wendegoshuu-i3j
    @Wendegoshuu-i3j 18 дней назад

    ሰላም

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b 19 дней назад

    ጀግነዉአማራ.ወደፊትብቻ.ከእግዚአብሔርጋር.ጊወርጊስከፊትይቅደም🙏🙏🙏ድልላማራህዝብ💛💚❤!!!!!!!;;

  • @MandfroMulugta
    @MandfroMulugta 19 дней назад

    Hi

  • @amiratube
    @amiratube 19 дней назад

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ

  • @getenetmetaferiya1561
    @getenetmetaferiya1561 19 дней назад

    Bull,you will see what happen to Ethiopia , if things continue. A country that called Ethiopa cancelled from world map.

  • @YasinKedir-g7f
    @YasinKedir-g7f 19 дней назад

    ኤኔገእንቡረጅነኝ.አማራዳጊፋላሁ.ጀገነ.ለአማራ

  • @teka1528
    @teka1528 19 дней назад

    ANTE YESHERMUTA, YEGERED, YEWUSHA LIG. FESAM, KEMALAM!

  • @AwetTube
    @AwetTube 20 дней назад

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ መሰረትዬዬዬዬ የነረ ዉድ እህትዬዬዬ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 20 дней назад

    ስላም ፍቅር ለአገርችን አሚንን🎉🎉🎉😢

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 21 день назад

    ፈሳም ጋላ እራሱን እያስፈጀ ወሪውን ይነዛል ቆሻሻው እብድ አህያው አህመድ ተበድሮ የሚሰክር መሪ ኢትዮጵያን አይተን አናውቅም ድል ሞት ለአህዮቹ ሞት ለእከክ አህያው እብድ አብይ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 21 день назад

    የዩክሬንና የራሽያ ፤ የሩሢያና ምዕራብ ሐገራት፤ የዩክሬንና የራሽያ ፤ የሩሢያና ምዕራብ ሐገራት፤ የአሜሪካንና የረሩሢያ ቅራኔ በዛም በዚሕም ቢምታታ ወይ ቢድበሠበሥ ፓለቲካንና የምራባውያንን (የዕብሪተኞች ነጮችን ) መሠሪ ዕቅድ በብቃት አለመረዳት በመሖኑ ዕንደተለመደው አርሠን ዘርተን አጭደን አበጥረን ፈጭተን አቡክተንም ጋግረንም ገበታ ላይ ለመድረሥ ሢበቃ ለሚከቡ ና ለሚሻሙ ዕንደተለመደው ፈትፍተን ለማጉረሥ ፤ ሐቁን መንገር አለብን። በግልፅ በማብራራት፤ በነጩ አለም የሚደረገው ፍልሚያ በውሥጥ ያሉ መከፋፈልንና መገፋፋትን አጥፍቶ ዕንደ አንድ ሕዝብ በአንድ አመራር ሥር ዕና ዕዝ ተሠባሥቦ ለቀጣይ ዘመናት የነጭን የበላይነትና አለምን በበላይ ሖኖ መቆጣጠር የሚችል ሐይል ፈጥሮ ቅድሚያ ለራሥ በሚል ዕብሪት ፍላጎትን ማርካት የዜጎቻቸውንና የኢንዱሥትሪያቸውን ጥያቄ መመለሥ አልፎም ያለችግር ቅድሚያ በመሥጠት ማጉረሥ የሚቻልበትን ዕንቅፋት ከቶውን የሌለበትን መንገድ መጥረግና ጉዞን በዋሥትና መቀጠል ነው። ይሕንን ለማድረግ ለማሥገደድም ሖነ ለማሣደም ዕንቅፋት መሠናክል ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉትን ከወዲሑ ማረም ነው ያም በውሥጥ በመሐላቸው የለን የ ልዩነት አቋምንና ድንበርን ክፍፍልን ማጥፋት ተመርጧል። በአብዛኛው ሢሣካ የራሽያ ቱርክ ቤለሩሥ የመሣሠሉ ሐገራትን ለማቀፍ ዕየተሞከረ ያለው ዕንደሚፈልጉት ቶሎ ሊተገብሩት ባለመቻሉ ወደ ጦርነት ተገብቷል። ጦርነቱ ራሽያን ወይ ያልቀረቧቸውን ለማጥፋት ሣይሖን ያሉ የነኚሕ ሐገራትን አመራር ሠጪዎች አሥወግዶ የነሡን ትምክሕታዊ መርሕ የሚከተሉ መርጦ በሥልጣን ላይ ማሥቀመጥና ሕልማቸውን መፍታት ዕንዲያሥችል የሚደረግ ጥረት ነው። ይሕ ሢሖን የዕውቀት የሠለጠኑ የሠው ሐይላት የምርት ቁሥና የሕዝባቸው መንሸራሸር መግባባት የንግድና ጎብኚ ልውውጥ የኛ ያሏቸውን ሐገራት በሑሉ መሥክ ዕንደሚያሣድግላቸውና የተሻለ ኑሮ ዕንደሚኖሩም ጭምር ከማሥከተሉ ባሻገር የሠለጠኑ የተማሩና መፈላሠፍና አዲሥ ግኝት የሚያበሥሩ ማሕበረሠብ ዕንደሚኖራቸው ዕርግጠኞች በመሖናቸው ለዚሕ ግብ መብቃት የሚከፈለውን መሥዋዕትነት ይከፍላሉ ፤ ያሥከፍላሉ። ቻይና ፣ ጃፓን ደቡብ ኮሪያ ሕንድ ሣትቀር ያሣዩት ዕመርታዊ መሻሻል ያላሥደነበረው ዕብሪተኛ ነጭ የለም። ዕነኚሕ ሐገራት በሌላ ዕያሥገነቡ ሢገባደድ ለሕንፃውም ሖነ ለተቋሙ ሥም በመጨረሻ የሚለጥፉ ዜጎች አደሉም ያፈሩት ። በራሣቸው ሠዎች ዕቅድ ቅርፅ ነድፈው ዕራሣቸው ገንብተው ሥም የሚሠጡና የሚለጥፉ ናቸው። በቻይና የተሠራ፤ በደቡብ ኮሪያ የተሠራ፤ በጃፓን የተመረተ። ከሕንድ የመጣ በማለት ደረጃ የደረሡ በመሖናቸው ያኮራሉ። ብቸኛ ሻጭ የነበሩ የነጮች ሐገራት ወደ ኩርፊያ ገብተዋል ተደናግጠዋልም። ዛሬ የአውሮፓውያን አረቦችን ከጎናቸው ለማድረግ ዕሩጫም ጎራቸውም መሬቱም ሠፉ ዕንዲልና የሠውም ብዛት በመፈለግ ነው ፣ ለዚሕም ተመራጭ ያደረጓቸው የቆዳቸው ቀለም ለነሡ ቀረብ ይላል ያሉትን ነው። በቆዳ ቀለም መመሣሠል መሠባሠቡ ብዙ ዕድል ፈጥሮላቸዋል ። ቋንቋን ከዘር አሥወጥተውታል አሣድሟቸውም አዳዲሥ ቦታዎችን ሐገራትንና ደሤቶችን ወርረው የኛ ነው ብለው ነባር ነዋሪዎቹን ባሕላቸውንና ቋንቋቸውን ያዳብሩ ብለው በክልል ለይተው ይዘዋቸው ከነዘንጋቸው ጫካ ውሥጥ ዕንደቀሩ ዕየተገነዘብን ነው። ሠው አደሉም ከኛ ዕንዳይቀላቀሉ፤ ዕኩልም ተብለን ዕንደ አንድ ሐገር ዜጋ ዕንዳንቆጠር በሚል ዕብሪት የተወጠረ በክልልና በቋንቋ ከፋፍሎ በዛ ዕንዲወሠኑ አድርጎ የራሥን መሥፋፋትና ጥቅማጥቅሞችን በማሥገበር ለራሥ በማዋል ቀጥለዋል። ሒትለር ቀዳሚ፣ ዘረኛና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሌለው የዘራፊ ቡድንን የመራ ቀማኛ ወንጀለኛ ገዳይም ነበር። ዓዎ የሕወሐት አመራር ሠጪዎችም በተግባራቸው ከነኚሕ የተለዩ ባይሖኑም ቆዳቸው ጥቁር፤ ጥቁር የማይወዱ የአፍሪካ ካንሠር በመሖን የሚታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያን ማፍረሡ የተመረጠውም የአፍሪካን ፀሐይ መጀመሪያ ማጥፋት በሚል ነው። ፀሐይ ካልወጣች ከጠፋች የሚበቅል አንዳችም ነገር ባለመኖሩ ነው። ንቃ ነቃ ነቃ አድርግ አሥተካኪዪ መርሕና ረዕዮትሽን ፤ ዕውቀት ይሑን ግብይትሽ፣ ሥራ በመላ ይሑን ፍልሥፍናሽ የተመሠረተበት። ዕነኚሕ ጭንቅላት ላይ ጠምጥመው ቆልለው ሼክና ቄሥ ነን የሚሉ የሚከፍቱት የገነት በር የለም። በፍርድ አወቅ ዘለቀ ከተዘገበ ላይ የተቀነጨበ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 22 дня назад

    Be Eskinder miknyst Fano ayferdim‼️‼️‼️

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 22 дня назад

    May be he is hiding in side the kitchen

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 22 дня назад

    የፋኖን ታላቅ ዋጋ የሚተምነው፣ የመጭው ዘመን ትውልድ ነው። የፋኖ ዋጋ እልፍ ነውና አታሳንሱት። የፋኖ ራዕይ ለአንድ ፖለቲካ ምርጫ ዘመን አይደለም። ፋኖ ለበዙበት ጠላቶቹ ምንጣፍ ስለማይሆን፣ አይከፋፈልም። የተሰው ጓዶቹን ደም ረግጥ፣ የህዝብን ተስፋ አያጨልምም። ፋኖ እንኳን ራሱን፣ ሌሎች ክልሎችንም አይከፋፍልም። ኢትዮጵያ በፋኖ ትታደሳለች፤ አንገቷም ቀና ይላል።

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 22 дня назад

    ፋኖ ከልብ አንድ ከሆነ፣ በእርግጥ ያሸንፋል!!! ፋኖ ህይወቱን ለሀገርና ለህዝብ መስዕዋት እየካፈለ፤ ለሥልጣን አይከፋፈልም። ፍትሓዊ የኢትዮጵያ አንዲነት እንጅ፣ የአንድ ክልል ነጻነት የፋኖን ዋጋ ያሳንሰዋል።

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 24 дня назад

    ውሸታም የውሸት ጎተራ ! ፋኖ እርስ በእርሱ ተበላልቶ የተላላለቀ የዘረኛ ሽፍቶች መንጋ እንኳን ማሸነፍ ቀርቶ የት አለና ?

  • @ytube9055
    @ytube9055 25 дней назад

    ሰላም ለገራችን ይሁን አሁንስ ሰላም ናፈቀን በእዉነት

  • @BelayYitbarek-i6l
    @BelayYitbarek-i6l 28 дней назад

    አገርቅርጫሆነች!!!!????

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 28 дней назад

    ቀይ ሺኩርት 150 ብር የገባው በዶላር ነው ኧረ ፈጣሪ ይህን የተረገመ የተራበ ሌባ ሰው በላ መግስት አሳልን መኖር ከበደን ስራ የለም ኑሮው ሰማይ ነካ