Daniel yilma
Daniel yilma
  • Видео 282
  • Просмотров 108 378
ሰንበትን ያከበረ ይድናል?
ሰንበትን ያከበረ ይድናል?
Просмотров: 227

Видео

የእግዚአብሔር አይኖች
Просмотров 92День назад
የእግዚአብሔር አይኖች
ለኢየሱስ ብቻ #ኢየሱስ_ክርስቶስ
Просмотров 15714 дней назад
ለኢየሱስ ብቻ #ኢየሱስ_ክርስቶስ
#danielyilma #ermiyasabebe
Просмотров 11414 дней назад
#danielyilma #ermiyasabebe
#habesha
Просмотров 12421 день назад
#habesha
September 12, 2024
Просмотров 315Месяц назад
September 12, 2024
#danielyilma#ከፍጡር በላይ#ማርያም
Просмотров 1182 месяца назад
#danielyilma#ከፍጡር በላይ#ማርያም
እምነት ያድናል❤ |ባልዋልንበት አታውሉን| ዳንኤል ይልማ| ኤርሚያስ አበበ
Просмотров 2612 месяца назад
እምነት ያድናል❤ |ባልዋልንበት አታውሉን| ዳንኤል ይልማ| ኤርሚያስ አበበ
ውባለም ከድር| ዳግም ተመለሰች
Просмотров 5489 месяцев назад
ውባለም ከድር| ዳግም ተመለሰች
አስቴር አበበ
Просмотров 26210 месяцев назад
አስቴር አበበ
ዝማሬ ለፍጡር? |እሸቱ ተዘመረለት
Просмотров 11610 месяцев назад
ዝማሬ ለፍጡር? |እሸቱ ተዘመረለት
የኢየሱስ አማላጅነት በቤተክርስቲያኗ መጽሐፍት
Просмотров 18410 месяцев назад
የኢየሱስ አማላጅነት በቤተክርስቲያኗ መጽሐፍት
ማርያም ትጠብቅህ የሚባለው አባባል መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነውን?
Просмотров 11310 месяцев назад
ማርያም ትጠብቅህ የሚባለው አባባል መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነውን?
ግራ የተጋባው የጽድቅ መንገድ
Просмотров 12810 месяцев назад
ግራ የተጋባው የጽድቅ መንገድ
የኦንሊ ጂሰስ አስተምሮ ግራ መጋባት|ኤርሚያስ አበበ
Просмотров 13710 месяцев назад
የኦንሊ ጂሰስ አስተምሮ ግራ መጋባት|ኤርሚያስ አበበ
ንስሃ አባት |ኤርሚያስ አበበ
Просмотров 20510 месяцев назад
ንስሃ አባት |ኤርሚያስ አበበ
ኢየሱስ አማላጅ ነው
Просмотров 19610 месяцев назад
ኢየሱስ አማላጅ ነው
ኦርቶዶክስ መልስ አላት? | ዳንኤል ይልማ
Просмотров 1 тыс.10 месяцев назад
ኦርቶዶክስ መልስ አላት? | ዳንኤል ይልማ
ትክክለኛው የጽድቅ መንገድ
Просмотров 16611 месяцев назад
ትክክለኛው የጽድቅ መንገድ
ሉተር ኦርቶዶክስን አይቃወምም ነበር| ኦርቶዶክስ
Просмотров 12111 месяцев назад
ሉተር ኦርቶዶክስን አይቃወምም ነበር| ኦርቶዶክስ
ማስረጃ የሌለው የማርያም አማላጅነት
Просмотров 9411 месяцев назад
ማስረጃ የሌለው የማርያም አማላጅነት
ለምን ወንጌል ለኦርቶዶክስ ይሰበካል?
Просмотров 7411 месяцев назад
ለምን ወንጌል ለኦርቶዶክስ ይሰበካል?
የቤተክርስቲያን ጉዳይ ያገባኛል⛪️
Просмотров 8911 месяцев назад
የቤተክርስቲያን ጉዳይ ያገባኛል⛪️
በቤተክርስቲያኗ ተሃድሶ ለምን ይፈራል?
Просмотров 5311 месяцев назад
በቤተክርስቲያኗ ተሃድሶ ለምን ይፈራል?
ተሃድሶ ለኦርቶዶክስ ለምን አስፈለገ?
Просмотров 4511 месяцев назад
ተሃድሶ ለኦርቶዶክስ ለምን አስፈለገ?
ለምን ስለመዳናቸው እርግጠኛ አይደሉም?|ኦርቶዶክ|ወንጌል|
Просмотров 4911 месяцев назад
ለምን ስለመዳናቸው እርግጠኛ አይደሉም?|ኦርቶዶክ|ወንጌል|
መዳን በስራ ወይስ በእምነት?|ኤርሚያስ አበበ|ዳንኤል ይልማ|አቤል አቡና
Просмотров 17411 месяцев назад
መዳን በስራ ወይስ በእምነት?|ኤርሚያስ አበበ|ዳንኤል ይልማ|አቤል አቡና
ማርያም ከሞት ተነስታለችን? |ኤርሚያስ አበበ
Просмотров 8711 месяцев назад
ማርያም ከሞት ተነስታለችን? |ኤርሚያስ አበበ
በማርያም ላይ የተዋሸው ውሸት
Просмотров 4411 месяцев назад
በማርያም ላይ የተዋሸው ውሸት
መደበቅ ያልተቻለ እውነት|ermiyas abebe|daniel yilma
Просмотров 6311 месяцев назад
መደበቅ ያልተቻለ እውነት|ermiyas abebe|daniel yilma

Комментарии

  • @MasiiTamiru
    @MasiiTamiru Час назад

    ❤❤❤❤

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 3 часа назад

    Tabareku Dani🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia 6 часов назад

    ለምንድነው ግን ኢየሱስን ለመካድ የሚጋጋጡት?ከምዕመን እሰከ ቄስ ።አይ ኦርቴጋ !

  • @mekuriaabula8851
    @mekuriaabula8851 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @YohaneseTekle
    @YohaneseTekle День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 День назад

    Dani bruke Teda melos hullachum Tabareku🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra День назад

    God’s Presence ❤ in The Name of Our Lord, Jesus Christ. U’re good soldiers of The Messiah ❤!!!

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra День назад

    In The Name of The Father, The Son, The Holy Spirit, One Lord God, Amen 🙏 (I’m adding this to show OUR THEOLOGY OF THE TRIUNITY)!❤

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra День назад

    In The Name of The Father, of The Son, & of The Holy Spirit, Amen 🙏. Brothers, our Orthodox people in Ethio-Eritrean T. O. C don’t READ, STUDY, & DISCUSS Scriptures; they go to church & listen to the awalid 📚 (Books) & the auto-bio of the so called saints. Therefore, discussing/or talking to most of our people is simply a waist of time and energy; some of them are mischievous and hatful. I do admire, though, your patience to help & teach others & even learn from others. God bless U in The Name of The Messiah, Who’s The Righteousness of God, still INTERCEDING on behalf of Adam(Mankind). ❤The LOVE & The PRESENCE of GOD B with U all in Jesus, The Christ ❤!

  • @Elshaday_get-mv7no
    @Elshaday_get-mv7no День назад

    ዳንዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mibrath4577
    @mibrath4577 День назад

    ❤❤❤❤

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ День назад

    ገድላት ገድላት ገድላት አሁንስ አስጠላኝ እኔ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጌዚ ቤተክርስቲያንም በደንብ እሂድ ነበር ይህንን ሰምቼ አላቅም ከየት እያመጣቹህ ነው? እንዳውም ስለገድላት የበለጠ ለማወቅ ወደዛ ጎራ ብየ ላጣራ መስለኝ።

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 2 дня назад

    ዳኒዬ ፀጋ በዝቶልሀል ❤❤❤❤

  • @diribafufa6068
    @diribafufa6068 2 дня назад

    Danisha Tebarek🙏🙏🙏

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 дня назад

    ሸር? ቁጥክን ይጩህ፣ለሀጫም መናፍቅ።ኢየሱስን አማላጅ የምታደርግ፣ደንቆሮ።

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 2 дня назад

    አይ ጴንጤዎች እኛ ኦርቶዶክሶች አናንተ ገድላት ተአምራት ላይ ስትተሻሹ እኛ ጉዟችንን ከክርስቶስ ጋር የህይወት መንገዳችንን እያሳለጥነው ነው። አይ ጴንጤዎች ዛሬም ገድላት ድርሳናት አይ እንቅልፋሞች

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 2 дня назад

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 3 дня назад

    ተባረኩ ዘመናችው ይባረክ

  • @desta9900
    @desta9900 3 дня назад

    😍😍🙏

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 3 дня назад

    Tebareku

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 3 дня назад

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ወንድሞች ደስ የሚል ግዜነበር ደግሜ እየሰማሁት ነው

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 3 дня назад

    ተባረኩ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @Zedo_Baladera
    @Zedo_Baladera 3 дня назад

    👏👏👏👏

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 4 дня назад

    አረ እየሱስ ምንድነው

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 4 дня назад

    እነሱ ኢየሱስ ማለት የጀመሩት ቲክቶክ ላይ ነው እኛ ኢየሱስ ብለን ቲክቶኩን ባናጨናንቀው የሚያስተምሩት እንደዚ ያለ ትምህርቶችን ነው።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 5 дней назад

    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 5 дней назад

    Wey Good 😂😂😂 EYSUS yadnal. Amen Amen Amen

  • @MussieAmanuel-m9l
    @MussieAmanuel-m9l 5 дней назад

    Bruk atesasat endeiawm hawariawit beyekerestian nat ewnet yeza yalechiw mekenitau eyesus ambm weldem new bela sle metastemer ende hasetegna temehert ende metstemer smwan tatefalachu ewnet gin ewnet new gizew tebeko yegeletal yelelek acha eyalachu eyezemerachehu gin lela acha amalket demo tabejajulet alachihu egziabher yeqer yebelachihu

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 5 дней назад

    የ ኦርቶዶክስ ህዝብ ዎንጌል ያስፈልጋል 🥺🥺

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 5 дней назад

    Danitebark❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 5 дней назад

    Geta,eyesus,drslgn😢😢😢😢

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 5 дней назад

    Amenn

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 5 дней назад

    gude new

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 5 дней назад

    Bagata seme

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 5 дней назад

    Daneya tabarake❤❤❤

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 5 дней назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

  • @getachewteruneh
    @getachewteruneh 5 дней назад

    😮

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 6 дней назад

    ኦርቶዶሳውያን እስኪገባቸው ድረስ ይሄንን ርእስ ሁሌም አንሳባቸው ዳንዬ፣ አይዞህ አይዞህ ምትለውን በየመሀሉ ጣል እያረክ😂።ብርክ በልልን ዳንዬ

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 6 дней назад

    ነዉረኛ ቤት ገብተሽ ከ ርፍተሽ ትወጫለሽ ስዕል አድኖ ምን ነው

  • @Kidustm7
    @Kidustm7 7 дней назад

    ብሩኬ ዳኒ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ፀጋ ይጨምርላችሁ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 7 дней назад

    ማሪያም የአለም መድሃኒትን አልሰጠችም የተሳሳተ አመለካከት ነዉ ስጀመርም ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ በሷ ማህፀን ገብቶ እንደሚወለድ አታዉቅም ለዚህም ነዉ መልአኩ ሲያበስራት የደነገጠችዉ የአለም መድሃኒትን የሰጠን የአለም ፈጣሪ እንጂ ማርያም አይደለችም የኢየሱስ መወለድ የአብ ፍቃድ እንጂ የማርያም ፍቃድ አይደለም ስለዚህ ኦርቶዎች ከማሪያም ትክሻ ላይ ዉረዱና እምነታችሁን ወደፈጣሪ አድርጉ በስራችን እንድናለን እያላችሁ በስራችሁ ግን ፈጣሪን መካዳችሁን ታሳያላችሁ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 7 дней назад

    ዳኒ ግልፅ አድርግለት አማኝ ሀጥያት ልሰራ ይችላል ከሰራም ደግሞ በንሰሃ እንድመለስ ንገረዉ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 7 дней назад

    ሰዉ ካመነ በኃላ ሀጥያት ብሰራና ተፀጽቶ በንሰሃ ብመለስ በአብ ዘንድ ጠበቃ ስላለዉ ምህረት ያገኛል ነገር ግን ካመነ በኃላ ሀጥያት ቢሰራ ፀንቶ በዛዉ ብኖር ተፀጽቶ ባይመለስ ነገር ግን የአማኝ ታፔላ ለጥፎ ብመላለስ አይድንም ወደ ሲኦል ይገባል

    • @samuelhmariam1393
      @samuelhmariam1393 7 дней назад

      የዳነ ሰው ሲኦል አይገባ። አንተ የምተለው ሰው መጀመሪያም አልዳነም።

  • @AshndaAlem
    @AshndaAlem 7 дней назад

    daney tebark

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 8 дней назад

    ዎንድሞቺ አንድ ስሆኑ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @eyitaye
    @eyitaye 10 дней назад

    Dani wondmnet tebarek, Be_youtube video lay classical bitaklbet

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 10 дней назад

    Ya manfki dankurana😂😂

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 10 дней назад

    ዳንዬ አቤት ትእግስትህ እና ትህትናህ፣ ደስ ሲል ተባረክልኝ።

  • @MamoWeynshet
    @MamoWeynshet 10 дней назад

    አይዞህ እያልክ በወንጌል ልክ አስገባልኝ ።