- Видео 42
- Просмотров 6 362
Emuye & Mskr
Добавлен 21 ноя 2019
Istiklal Caddesi & Taksim Square Walking Tour , Istanbul.
#istanbul #travel #turkye #ethiopia
Просмотров: 31
Видео
Open Air Museum & El Nazar Church, Cappadocia.
Просмотров 34День назад
ካፓዶኪያ የቱርክ ማእከላዊ ሰፊ ግዛት ሲሆን ፤ ታላላቅ የቤተክርስትያን አባቶች የፈለቁበት ምድር ነው። ከነዚህም አባቶች ውስጥ ከሐዋርያት ቀጥሎ የክርስትና ሃይማኖትን ቅርፅ እንዲይዝ በሰፊው ያስተማሩ ፣የፃፉ እና የተረጎሙ ፤ ገዳማዊ የምንኩስና ሕይወት እንዲጀመር መንገድ የጠረጉ እና ኖረውበትም ያሣዩ ፤ ቅዱሳት መፃሕፍትን የተነተኑና ያስረዱ ቤተክርስትያን ባለውለታዎቼ እያለች የምትዘክራቸው ፤ እንደ ታላቁ አባት ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ (አሁን ኬይሰሪ ) ፥ ታናሽ ወንድሙ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ፥ እና የጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ወዳጅና ጓደኛ የሆነው ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ይጠቀሳሉ። እነዚህ አባቶች ከካፓዶኪያ (ቀጰዶቅያ)...
Ancient Churches In Rose Valley
Просмотров 9721 день назад
በመላው ቱርክ ውስጥ ጥንታዊ አብያተ ክርስትያናት እና ገዳማት በብዛት ይገኛሉ። የቀድሞ ክርስትያኖች ከኢየሩሳሌም ቀጥሎ የአሁኗ ቱርክ የበፊቷ ታናሽ እስያ ውስጥ ስለነበር የሚኖሩት የክርስትናው አሻራ አሁን ድረስ በድምቀት ይታያል። በተለይም ደግሞ ካፓዶኪያ (ቀጰዶቅያ) ውስጥ ታላላቅ እና ታናናሽ የአለት ውስጥ ፍልፍል ቤተክርስትያናት ከሌላው የቱርክ ግዛት በበለጠ ይገኛሉ። እኛም እግዚአብሔር ፈቅዶልን የተወሰኑትን ለማየት ችለናል። በዚህ ቪዲዮ ሮዝ ቫሊ በተባለው ሸለቆ ውስጥ የሚገኙትን ቤተክርስትያናት እና የጥንት ክርስትያኖች ይኖሩበት የነበረውን አካባቢ እናስቃኛችኋለን። ከእኛ ጋር ስለምትሆኑ አብዝተን እናመሠግናለን። #turk...
የሸክላ ሥራ በ ቱርክ። The Amazing Pottery In Turkiye.
Просмотров 11Месяц назад
የሸክላ ሥራ በ ቱርክ። The Amazing Pottery In Turkiye.
World's Largest Underground City, Derinkuyu Turkiye. ክርስትያኖች ይኖሩበት የነበረ የመሬት ሥር ከተማ (ካታኮምብ)
Просмотров 57Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ፤ በዘመነ ሰማዕታት ክርስትያኖች ለዘመናት የኖሩበትን የምድር ውስጥ ከተማን እናያለን። እምነታቸውን ለማቆየት ከአሳዳጆቻቸው ለመጠበቅ ሲሉ ወደ 200 የሚደርሱ የመሬት ውስጥ ዋሻዎችን ፈልፍለው የመሬት ውስጥ ከተሞችን ቆርቁረዋል። በዚህ ቫዲዮ ከሁሉም በስፋት የሚበልጠውንና ከአስር ሺህ በላይ ህዝብ ይኖርበት የነበረውን የደረንኩዩ ከተማን እናገኛለን። በቪዲዮው አንዳች ቁምነገር እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። መልካም እይታ። #travel #turkye #derinkuyu
The largest surviving Byzantine Cistern, Istanbul.
Просмотров 232 месяца назад
The largest surviving Byzantine Cistern, Istanbul.
Spice (Misir) Bazaar ምሥር (የግብፅ) ባዛር። ኢስታንቡል።
Просмотров 963 месяца назад
Spice (Misir) Bazaar ምሥር (የግብፅ) ባዛር። ኢስታንቡል።
Council of chalcedon (Kadikoy). አራተኛው ጉባኤ የተካሄደበት ኬልቄዶን
Просмотров 243 месяца назад
Council of chalcedon (Kadikoy). አራተኛው ጉባኤ የተካሄደበት ኬልቄዶን
From Eminonu to Kadikoy by fairry ( Water Taxi ) in Istanbul Turkiye.
Просмотров 643 месяца назад
From Eminonu to Kadikoy by fairry ( Water Taxi ) in Istanbul Turkiye.
street cat in Beyoglu , Istanbul Turkiye.
Просмотров 2903 месяца назад
street cat in Beyoglu , Istanbul Turkiye.
Walking tour on the seashore of Istanbul. ( የእግር መንገድ በኢስታንቡል የውሃ ዳርቻ ) ።
Просмотров 123 месяца назад
Walking tour on the seashore of Istanbul. ( የእግር መንገድ በኢስታንቡል የውሃ ዳርቻ ) ።
የቅዱስ ፊልጶስ የመቃብር ሥፍራ, Hierapolis, St. Philip Tomb and Church.
Просмотров 934 месяца назад
የቅዱስ ፊልጶስ የመቃብር ሥፍራ, Hierapolis, St. Philip Tomb and Church.
Tarsus Saint paul Well's (ጠርሴስ የቅዱስ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት)
Просмотров 965 месяцев назад
Tarsus Saint paul Well's (ጠርሴስ የቅዱስ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት)
Cappadocia ,Turkye , pottery kebab (Tasty kebab).
Просмотров 1136 месяцев назад
Cappadocia ,Turkye , pottery kebab (Tasty kebab).
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ( The house Of Virgin Mary)
Просмотров 796 месяцев назад
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ( The house Of Virgin Mary)
Hagia Sophia, the church where the 1st Council of Nicaea was held. ሃጊያ ሶፊያ የመጀመሪያው የኒቂያ ጉባኤ የተካሄደባት
Просмотров 646 месяцев назад
Hagia Sophia, the church where the 1st Council of Nicaea was held. ሃጊያ ሶፊያ የመጀመሪያው የኒቂያ ጉባኤ የተካሄደባት
Istanbul (Constantinople ) Hagia Sophia.
Просмотров 126 месяцев назад
Istanbul (Constantinople ) Hagia Sophia.
It looks cool and interesting
Yes it is amazing Thanks.
በርቱ በጣም ደስ ይላል
@@eyerusalem7281 እየሩስዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ።
Thank you for sharing the video, You both so blessed, I'm so grateful to have you 💖🙏
@@seblemetaferia4270 Thank you so much sebli.
@emu306 😇😍
ደስ ይላል.
❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ ይላል በርቱ ሚልየን ሰብስክራብ እንደምትገቡም ተስፋ አለኝ.
@@GetachewTadesse1000 ወንድሜ መጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ስለድጋፍህ እና ስለ አስተያየትህ በመቀጠል እኛ ሀብታም አይደለንም ነገር ግን ያለችንን ልምድ ለማካፈል ከምንሰራት ጥቂት ገንዘብ ለእግዚአብሔር አሥራት ስለምንሰጥ እሱ ባርኮልን ነው ሀብታም የመሰልንህ እመነኝ ይህን ካደረክ በጭራሽ አትጎድልም ። ሥራ አጥነትን እኛም በአንድ ወቅት የተሰቃየንበት ጉዳይ ነበር ሆኖም እሱም ጊዜውን ጠብቆ ያልፋል ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ እግዚአብሔር ያስብህ ።
ወንድሜ አንተ እና ባለቤት ትለያላችሁ የልዳው ፀሀይ በረከታችሁን ያካፍለን።
@@hirutgselassie7156 አሜን የኔ ውድ እናመሰግናለን በረከቱ በሁላችን ይደር እህቴ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@KbneshDarge Alemye thank you dear.
የኦቶማኖች ምርጥ ቅርስ ቱርክ ከቤዛንታይን መሃመድ ፍትህ ነው የማረካቸው ትልቁን ቤተክርስቲያን ወደ መስኪድ ያዞረበት የቱርኮች ጥንካሬ የታየበት ታሪካዊ ሃገር
Emu Berchi tnsh dmtsshen kef adrgiw
@@KbneshDarge እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ።
Amen emuyee berchi
@@KbneshDarge በጣም አመሰግናለሁ እህቴ።
Maşallah çok tatlı😊
You're lucky visiting such a historical and ancient place.
@@Yohana02390 Thank you.
የመሬቱ ንጣት ይገርማል
አዎ በጣም አስደናቂ ቦታ ነው እናም ደግሞ በጣም እናመሰግናለን አሌክስ።
እሙዬ ምስክር ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን
@@raheltadess3156 ራሔልዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
Enamesegnalen Emu& Miskir 😍🙏
@@seblemetaferia4270 እኛም እናመሰግናለን እህቴ ጊዜሽን ሰጥተሽ ስለተመለከትሽልን ።
ዋው በጣም ደስ ይላል
@@alemaywld6120 እናመሰግናለን አሌክስ።
እሙዬ ምን አይነት መታደል ነው ቃለ-ህይወትን ያሰማልን የዱምጽሽ ደግሞ እንዴት ያምራል ቆንጆ ትንተና ሰጥተሻል አልፎ አልፎ ግን እሙዬ ዱምጽሽ ይቆራረጥና ጥፍት ይላል
@@raheltadess3156 አሜን ራሔልዬ አመሰግናለሁ ስለ አስተያየትሽም በጣም አመሰግናለሁ የድምፁንም አስተካክላለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ክብር ለሥላሴ
@@hirutgselassie7156 አሜን ለዘላለም ይሁን እህቴ።
አሜን።
በጸሎታችሁም አስቡኝ። ገነት ከኢትዮጽያ
እናመሠግናለን ገኒ። እኛም እናስብሻለን አንቺም አስቢን።
እግዚአብሔር ይመስገን። እሙና ምስክራችን እንኳን ለተከበረው ቅዱስ ሐዋርያ የጳውሎስ ስፍራን ለማየት አበቃችሁ። እኛንም ከበረከቱ ያድለን። ልቤን በጣም ነወሰ የነካው🙏
@@genitmd1829 እናመሰግናለን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሰብልዬ ናት እማሆዬ
Captain Emuye Safe fly😂