- Видео 33
- Просмотров 405 675
mike info
Кения
Добавлен 6 ноя 2017
ማይክ ኢንፎ ስሙ እንደሚያመለክተው በእውቀት እና በመረጃ ብቻ መኖር የምንችል ስለሆነ እኔም ደግሞ በዚህ ፕላት ፎርም ላይ ያወኩት በማካፈል በሀገር ግንባታው ላይ የበኩሌን አስተዎጽኦ በማበርከት ላይ እገኛለሁ፡፡
መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች፣ በቢዝነስ፣ ስለኮንስትራክሽን (ግንባታ) ፣ የውጪ ሀገር ፕሮሰሶችን ለማስተማር እና ያወኩትን ነገር የማሳውቅበት እንዲሁም ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ለውድ ወገኖቼ ለማካፈል የከፈትኩት አካውንት ነው፡፡
Mike Info, as the name suggests, we can only live with knowledge and information, so I am also contributing to the nation's development by sharing what I know on this platform.
I opened an account to teach about land and land-related issues, business, construction, foreign processes, and share my best ideas with my dear friends.
መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች፣ በቢዝነስ፣ ስለኮንስትራክሽን (ግንባታ) ፣ የውጪ ሀገር ፕሮሰሶችን ለማስተማር እና ያወኩትን ነገር የማሳውቅበት እንዲሁም ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ለውድ ወገኖቼ ለማካፈል የከፈትኩት አካውንት ነው፡፡
Mike Info, as the name suggests, we can only live with knowledge and information, so I am also contributing to the nation's development by sharing what I know on this platform.
I opened an account to teach about land and land-related issues, business, construction, foreign processes, and share my best ideas with my dear friends.
ዲቪ እድለኛ ስንሆን የሚመጣልን (የምናየው) letter / DV lottery winners received letter preview
ዲቪ እድለኛ ስንሆን የሚመጣልን (የምናየው) letter / DV lottery winners received letter preview
I WIN THEN WHAT? THIS VIDEO HAS A LOT OF ANSWERS
🤓ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ🤓
t.me/dv2024ethiopiawinners
ማይክ ኢንፎ mike info
ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ
1. DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት
2. how lost his/her conformation code
3. how to fill ds 260
I WIN THEN WHAT? THIS VIDEO HAS A LOT OF ANSWERS
🤓ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ🤓
t.me/dv2024ethiopiawinners
ማይክ ኢንፎ mike info
ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ
1. DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት
2. how lost his/her conformation code
3. how to fill ds 260
Просмотров: 255
Видео
ዲቪ ሎተሪ ላይ ኮንፈርሜሽን ቁጥር ለጠፋባችሁ / Dv lottery confirmation number lost
Просмотров 263Год назад
ዲቪ ሎተሪ ላይ ኮንፈርሜሽን ቁጥር ለጠፋባችሁ / Dv lottery confirmation number lost 🤓ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ🤓 t.me/dv2024ethiopiawinners mike info ማይክ ኢንፎ ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ 1. DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት 2. how lost his/her conformation code 3. how to fill ds 260
ዲቪ 2024 ውጤት ተለቀቀ / how to see dv 2024 result
Просмотров 674Год назад
🤓ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ🤓 t.me/dv2024ethiopiawinners ማይክ ኢንፎ mike info ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ እና ስለ ደቪ ጉዳዮች በስፋት ይወቁ 1. DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት 2. how lost his/her conformation code 3. how to fill ds 260
How To Build A Small House In Ethiopia
Просмотров 11 тыс.Год назад
አነስተኛ ቤት አሰራር ከዲዛይን ጀምሮ እስከ ርክክብ አዲስ አበባ ላይ ሙሉ የግንባታ ጽንሰ ሀሳብ አነስተኛ ቤት አሰራር ከጅምሩ ተነስቶ እስኪጠናቀቅ ድረስ Designing Take off and bill of quantity Bidding Sub construction and super construction ብዙ ብዙ ትማሩበታላችሁ በተለይ ስለግንባታ አሰራር ውስን እውቀት ላላችሁ ታተርፉበታላችሁ፡፡ 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 please get in touch with me using 👑 MIKE INFO email address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or 👑 MIKE INFO telegram using this username:...
የይዞታ (የቤት) ስም ዝውውር
Просмотров 5 тыс.Год назад
ለጋራ ህንጻ / ኮንዶሚኒየም ስም ዝውውር በተመለከተ • በአስተላላፊው ስም ያለ የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫካርታ ሲያቀርብ • ቀሪ የባንክ እዳ ማጠናቀቁን የሚያስረዳ መረጃ ሲያቀርብ ወይም ካለጠናቀቀ የተላለፈለት ሰው ከባንክ ስምምነት ደብዳቤ ሲያቀርብ • ይዞታው ሲተላለፉ ቤቱን ለማስተላለፍ የወጣውን መብ እና ለግዴታዎች መወጣታቸውን ተዋዋዮች ውላቸውን በውል እና ማስረጃ ተዋውለው ሲያቀርቡ • መኖሪያ ከሆነ የተደነገገውን የ 5 አመት የጊዜ ገደብ ሲያሟላ ንግድ ቤት ከሆነ ግን የጊዜ ገደቡ ሳይመለከቱ የተዘረዘረውን እንደአግባብነታቸው ሲያሟሉ የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፡፡ ማይክ ኢንፎ MIKE INFO
የይዞታ ካርታችሁን ለ ሁለት መክፈል ትፈልጋላችሁ !! በህጋዊ መንገድ ይዞታችሁን መክፈል ይቻላል !!
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
ይዞታን ስለመክፈል ለመኖሪያነት የተያዘ ይዞታን ከፍሎ የተለያዩ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት በመሬት አጠቃቀምና በአከባቢ ልማት ፕላኑ ወይም በከተማው ፕላን መሰረት ተፈላጊውን ግንባታ ማሰራት የሚችል ሲሆን ፤ የሚከፈለው ቦታ ለመኖሪያ የሚያገለግል ከሆነ በፕላን መሰረት ቢያንስ 6 ሜትር ስፋት ያለው የመዳረሻ መንገድ ሲኖረው፤ ቦታው በአራት ማዕዘን ሲታይ ከአራቱ አንዱ ወደ መንገድ ያለው መሆን አለበት ይዞታው ሲከፈል የተከፈሉት ይዞታዎች ስፋታቸው ከ150 ሜትር ካሬ በታች መሆን የለባቸውም፤ ይዞታው በዋስትናና እገዳ ያልተያዘ መሆኑ ሲረጋገጥ፤ ይዞታው ህጋዊ የሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ፤ ቴክኒካዊ አቀማ...
የባለይዞታነት ወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /ካርታ ስለ ማምከን
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
በማናቸውም ጊዜ የወጡ ካርታዎች ካርታውን ሊያመክን የሚችል ጉዳይ ሲገኝ በየትኛውም ጊዜ እንዲመክኑ ይደረጋል፡፡ ለካርታ መምከን መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉት :- • ካርታው ወይም ይዞታው በሙሉ ወይም በከፊል በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ፤ • ባለይዞታው ከአስተዳደሩ ጋር ስለ ይዞታው በገባው ውል መሰረት ግዴታውን በተገቢው ሳይወጣ ሲቀርና ጽ/ቤት ቤቱ የይዞታውን የሊዝ ውል ማቋረጡን በደብዳቤ ሲያሳውቅ፤ • በሊዝ አዋጁና በሊዝ ደንብ መሰረት የሊዝ ውሉ እንዲቋረጥ ሲወሰን ፤ • የሊዝ ዘመኑ ሲጠናቀቅና ውሉ እንዳይታደስ ሲወሰን ፤ • በባለይዞታው እጅ መኖር ያለበት ካርታ...
how to convert pdf document to word by phone in Amharic
Просмотров 7 тыс.Год назад
play.google.com/store/apps/details?id=com.cometdocs.pdftoword&hl=en&gl=US pdf to word by phone ማይክ ኢንፎ MIKE INFO
አድራሻችንን ለሰዎች እንዴት መላክ እንችላለን / how to share your location for others
Просмотров 287Год назад
how to share your location using google map simple way like, subscribe and comment ማይክ ኢንፎ MIKE INFO
በ xender ፋይሎን በቀላሉ እና በፍጥነት ከ ፒሲ ወደ ስልክ ማስተላልፉ / File transfer via xender
Просмотров 2902 года назад
በ xender ፋይሎን በቀላሉ እና በፍጥነት ከ ፒሲ ወደ ስልክ ማስተላልፉ / File transfer via xender MIKE INFO ማይክ ኢንፎ Watch the video till the end to learn. 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 Please contact me using 👑 MIKE INFO email address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or 👑 MIKE INFO telegram using this username: t.me/ethiocon10 Or 👑MIKE INFO Facebook page using this username : profile.php?id=100083369229571 or 👑MIKE IN...
በፈለግነው እና በመረጥነው መልኩ folder icon ማሳመር ይቻላል / How to change folder to customized one
Просмотров 1662 года назад
drive.google.com/drive/folders/1fQc_nAPQTKKFK2gjkJPAqGtYI5-diibR?usp=share_link ማይክ ኢንፎ MIKE INFO በፈለግነው እና በመረጥነው መልኩ folder icon ማሳመር ይቻላል / How to change folder icons to customized one Watch the video till the end to learn. 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 Please contact me using 👑 MIKE INFO address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or 👑 MIKE INFO telegram using this username: t.me/ethiocon10 Or 👑MIKE INFO F...
የሊዝ ካርታ ምንድን ነው? ምን ማለት ነው? / What is a lease map? what does it mean
Просмотров 8 тыс.2 года назад
# የሊዝ ካርታ ምንድን ነው? ምን ማለት ነው? / What is a lease map? what does it mean Watch the video till the end to learn. ማይክ ኢንፎ MIKE INFO 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 Please contact me using 👑 MIKE INFO email address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or 👑 MIKE INFO telegram using this username: t.me/ethiocon10 Or 👑MIKE INFO Facebook page using this username : profile.php?id=100083369229571 or 👑MIKE INFO ...
How to convert pdf file to word document without internet source (1 ሶፍትዌር ብቻ ይጫኑ)
Просмотров 2362 года назад
to get the app 👑 drive.google.com/file/d/1KpK-uZB-3uSbTVxTrjz8Wx19pIxuplhI/view?usp=share_link How to convert pdf file to word document without internet source (only install 1 software) / pdf ፋይል ያለ ኢንተርኔት ወደ word ፋይል እንዴት እንደሚቀየር (1 ሶፍትዌር ብቻ ይጫኑ) Watch the video till the end to learn. 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 Please contact me using 👑 Ethio con email address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or 👑 Ethio...
how to write Business Plan in detail/ ቢዝነስ ፕላን አጻጻፍ
Просмотров 12 тыс.2 года назад
if you want business plan sample check ethio con telegram account their are 2 business plan in amharic and English MIKE INFO ማይክ ኢንፎ 👑t.me/ethiocon10 እንዴት ምርጥ ቢዝነስ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት እንችላለን ? / How to write best Business Proposal? This video focuses on business proposals and each section has been explored. ethio con ኢትዮ ኮን If you have any questions or comments on this tutorial please don't hesitate to...
Best research title/topic selection in Amharic tutorial [ የሪሰርች ታይትል ለመምረጥ መቸገር ቀረ]
Просмотров 30 тыс.2 года назад
Best research title/topic selection in Amharic tutorial [ የሪሰርች ታይትል ለመምረጥ መቸገር ቀረ]
How To Print AutoCAD Files , AutoCAD File To Pdf And In Amharic
Просмотров 3,6 тыс.2 года назад
How To Print AutoCAD Files , AutoCAD File To Pdf And In Amharic
How to protect, secure word and excel document / ወርድ እና ኢግዜል ፋይል እንዴት መጠበቅ ይቻላል
Просмотров 2462 года назад
How to protect, secure word and excel document / ወርድ እና ኢግዜል ፋይል እንዴት መጠበቅ ይቻላል
አየር ካርታ ምንድን ነው ? ለምን ተግባር እንጠቀምበታለን ? ምን ይመስላል ?/ What is an air map? its benefit? look like?
Просмотров 11 тыс.2 года назад
አየር ካርታ ምንድን ነው ? ለምን ተግባር እንጠቀምበታለን ? ምን ይመስላል ?/ What is an air map? its benefit? look like?
ወደ ሊዝ የማይገቡ ወይም የማይካተቱ የመሬት አይነቶች / types of land that cannot be leased
Просмотров 8 тыс.2 года назад
ወደ ሊዝ የማይገቡ ወይም የማይካተቱ የመሬት አይነቶች / types of land that cannot be leased
መሬት ነክ አገልግሎቶች በውክልና መስጠት ተጀመረ/ የመንግስት ሠራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት መስራት እንደሚችሉ ከንቲባ ቢሮ አስታወቀ/Hot land info
Просмотров 4372 года назад
መሬት ነክ አገልግሎቶች በውክልና መስጠት ተጀመረ/ የመንግስት ሠራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት መስራት እንደሚችሉ ከንቲባ ቢሮ አስታወቀ/Hot land info
የካርታ ስም መለወጥ ይቻላል እንዴት (ክፍል 2) / how can we change name of land property in Ethiopia (part 2)
Просмотров 4952 года назад
የካርታ ስም መለወጥ ይቻላል እንዴት (ክፍል 2) / how can we change name of land property in Ethiopia (part 2)
የካርታ ስም መለወጥ ይቻላል እንዴት (ክፍል 1) / how can we change name of land property in Ethiopia (part 1)
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
የካርታ ስም መለወጥ ይቻላል እንዴት (ክፍል 1) / how can we change name of land property in Ethiopia (part 1)
ወሳኝ መሬት ነክ መረጃዎች / basic information on land property in Ethiopia
Просмотров 4,4 тыс.2 года назад
ወሳኝ መሬት ነክ መረጃዎች / basic information on land property in Ethiopia
ቢዝነሶ አደጋ ውስጥ ገብቷል? እንግዲያውስ መፍትሄውን እንካችሁ / Business problem and its solution
Просмотров 2152 года назад
ቢዝነሶ አደጋ ውስጥ ገብቷል? እንግዲያውስ መፍትሄውን እንካችሁ / Business problem and its solution
የራሳችሁን QR Coad መስራት፣ መፍጠር ጀምሩ 100% ይቻላል፡፡/ how to create your own QR coad 100% possible try
Просмотров 4152 года назад
የራሳችሁን QR Coad መስራት፣ መፍጠር ጀምሩ 100% ይቻላል፡፡/ how to create your own QR coad 100% possible try
ሰነድ አልባ ይዞታን ወደ ህጋዊ ካርታ መቀየር 100% ይቻላል፡፡ sened aleba yezotane weda kareta format mekeyer yechalal
Просмотров 24 тыс.2 года назад
ሰነድ አልባ ይዞታን ወደ ህጋዊ ካርታ መቀየር 100% ይቻላል፡፡ sened aleba yezotane weda kareta format mekeyer yechalal
canva tutorial step by step in Amharic/ስለ ካንቫ እንማማር
Просмотров 9 тыс.2 года назад
canva tutorial step by step in Amharic/ስለ ካንቫ እንማማር
How to insert table of content, page brake and section on any document? በአማርኛ
Просмотров 12 тыс.2 года назад
How to insert table of content, page brake and section on any document? በአማርኛ
መሬት ለምትገዙም ሆነ የመሬት ባለቤት ለሆናችሁ የግድ ሊያውቁት የሚገባ የካርታ ሚስጥራት / the secrete of Ethiopian land map
Просмотров 20 тыс.2 года назад
መሬት ለምትገዙም ሆነ የመሬት ባለቤት ለሆናችሁ የግድ ሊያውቁት የሚገባ የካርታ ሚስጥራት / the secrete of Ethiopian land map
ድበርከታየ ቦታው በግልፅ የሚለይ ከሆነ ከ1997 በኋላገዝተው መንገድዘግተው ከወረዳጋርተመሣጥረው የኛን የ1988ይዞታ አይታይም ብለው ይዞታችንን መንገድ አደረጉ ምንማድረግ አለብን ወሰን አላመላክትብለው እያን ገላቱንነው
መነሻ ካፒታል startup cost እንዴት ነው የሚሰራው
መጀመርያ የተገዛበት ውል ከጠፋ ምን ማድረግ ይቻላል ።። ያልሱ ካርታ ማረጋገጥ ይቻላል? ውሉ የተፈጸመው ከ ፴ ኣመት በፊት ነው ፥፥ ምን ማድረግ ይቻላል
መጀመርያ የተገዛበት ውል ከጠፋ ምን ማድረግ ይቻላል ።። ያልሱ ካርታ ማረጋገጥ ይቻላል? ውሉ የተፈጸመው ከ ፴ ኣመት በፊት ነው ፥፥ ምን ማድረግ ይቻላል?
መጀመርያ የተገዛበት ውል ከጠፋ ምን ማድረግ ይቻላል ።። ያልሱ ካርታ ማረጋገጥ ይቻላል? ውሉ የተፈጸመው ከ ፴ ኣመት በፊት ነው ፥፥ ምን ማድረግ ይቻላል
werashoch 2 nen meratu 290m nw ena mekefafel alchalnem men mareg enchelalen ?
የግለሰብ ቦታ ነው 2015 ነው የተሰራው ምን ማድረግ አለብኝ
thank you thank you
ወንድሜ ስለሰጠህን መርጃ እናመሠግናለን ግን እኔ 1997 የአየር ካርታ አለዉ ካርታ ማግኝት አልቻልኩ ምን ማድርግ አለብኝ
ሊዝማለትመግስትየመሬትከበርቴ እዲሆን ህዝቡንየመሬትተጠቃሚነትንመብየሚነጥቅኢህገመግስታዊነውምክንያቱምህገመግስቱየሚለው መሬትየህዝብናየመግስየሚለውንህግየሻረ ኢህገመግስታዊነው
ወድም በፈጠረህ መልስልኝ እኔ በቀረቡ ቦታ ገዝች ነበረ የድረ ቦታ ነዉ ለመስጅድ የተሰጡ እና ለመስጅድ የተባለዉ 1ሺ ካሬ አለ ሰረተዉበታንም 200ካሬ ነዉ የሸጡት እና እኔ ለብቻይ ካረታ ማሰራት እችላለሁ ወይ ????
Pls call me 0936530643
@Abel S Abay:ሰላም ጥያቄ የቅድመ ካርታ ስም በሁለት ሰው ስም ነበር።አንዱ አሁን በህይወት የለም ።የሞተውን ስም ለማውጣት የስም ዝውውር ክፍያ ተመን ወይ ቀመር ካለው ብትነግረኝ እባክህ። አመሰግናለሁ
Ke ferd bet enda mota maregagecha tametana besu ser tekafay kelelew mazor techelalek, sem zewwer kefeya kefelk
EGI BETAM TRUE 👍
Tnx
Ebakeh wendma melselgh yeha heg ahun lay kelel ketma lay yeserabetal??
Ay ye kell ketem yerasu heg and memeriya alew
የአር ካርታው ላይ የአጥር ግቢ ቢሆንስ አይሳተፍም
Pls make it clear
Le pharmacy yemihon
I will try
መካፈል የማይቻል ከሆነስ በሊዝ የሚሸጡት እራሳቸው ናቸው?
Ay mekafel yemayechel kehonema ye mejemeriya baleneberetu hono yeketelal,
Limitation Lack of time አይባልም ምክንያቱም Advisor በቂ ግዜ ነው አምነውበት የሚሰጡን ስለዚህ ይሄን እንደ ምክንያት ባናቀርበው ይሻላል
Ok i will accept you
Bro canvan endet new wad business meneqayiraw?????
By making ads on it Like digital marketing and advertising
እኛ ግቢ ውስጥ ከዚህ ቀደም በአንድ ሰርቢስ ቤት ላይ በጉልበት ይኖሩ የነበሩ የደርግ የጎበዝ አለቃ (አቢዮት ጠባቂ) ነበሩ ኢህአዴግ የሐገሪቱን በትረ ስልጣን ሲቆጣጠር ሰርቢስ ቤቱን ትተው ከሐገር ተሰደዱ ግቢያችን ውስጥ የምትገኘው ይቺ አንድ ክፍል ቤት ከመፀዳጃ ቤታችን ጋር የተያያዘች ነበረች በአሁን ሰአት ፈራርሳ ባዶ ቦታ ሆናለች መፀዳጃ ቤታችን እለት በእለት እየፈነዳ ከምንወዳቸው ጎረቤቶቻችን ጋር እያቀያየመን በመሆኑ መፀዳጃ ቤቷን ደፍነን ቤት አድርገን ለግለሰብ አከራይተናት እንጠቀምባታለን በአሁን ሰአት የቀበሌ ሐላፊዎች ግቢያችን ድረስ በመምጣት የቀድሞ መፀዳጃ ቤታችንን አሽገውብናል ለምን ስንላቸው የቀድሞው አቢዮት ጠባቂው ይኖርበት የነበረው ቤት ነው አሉን እኛም እንደሱ አየረደለም እናንተ የምትሉት ቤት በ1989 የፈረሰ ቤት ነው አሁን ያሸጋችሁት የቀድሞ ሽንትቤታችንን ነው ስንላቸው የአየር ካርታ በማሳየት ሽንትቤት የሚያሳየው ሌላ ቦታ ነው ብለው ሌላ ትልቅ እና ባለ ሶስት ክፍል የግል ቤታችንን ጠቁመውን ሄዱ ውዝግብ ሰባት አመት ሊሆነው ነው መፍትሄው ምን ይሆን???
የሊዝ ዘመኑ አልቆ መንግስት ቦታውን ከፈለገው በቦታው ላይ ያለው ቋሚ ንብረት/ቤት ... ምን ይሆናል?
Menm, lebetu kefeya ayfetsemem gen bezu geza ayfeterm yeha.
ደስ ይላል አባቴ በርታ 🙏 ፎር እስኳድራ ማለት ?
Angelu sharp 90 degree yalhone malet new
@mikeinfo1 አመሰግናለሁ አባቱ 🙏
የኔ ደግሞ ይዞታው ነባር ሲሆን አባቴ በስጦታ ሰጥቶኝ ክፍለከተማው አፅድቆት ወረዳው ይዞታው የአባቴ መሆኑንአረጋግጦ ለክፍለከተማው ምላሽ ሰጥቶአል ።በስጦታው መሰረት ካርታ ሊሰራልኝ ይችላል ወይስ አይችልም ?ከሰላምታ ጋር
Weredaw amnobet weda kefeleketema kemeraw 50% teri stage lay new gen yemitsedekew kefeleketema new yemiyatsedekew wendema
Accounting and finance temari negi ena proposal lemazegajet asibe neber gn title topic lememret techegerku esike guide adiregegi
Ok leteserabet yasebekew title select out adergehal at list 3 then documentation and gebeat yalehen negeroch checkaderg be documentation endatecheger malet new
YeIT research en title en propozal lay mesrat felge neber endet
Ok how can I help you
How we can get telegram channel?
On discripsion box lay ale
የኔ 2025 ነው ያመጣልኝ
Nice i wish all the best bro
Enamesegnalen ketlbet
Eahi #sol
የሊዝ የውል ገንዘብ ብአንድ ጊዜ ይከፈላል ወይ ከከፈልንስ ሌላ ክፍያ ወይም ወለድ አለው ወይ እባክህ ተባበረኝ
Awo yeliz kefeya be 1 giza mekefel yechalale, weled alw gen small amount new yanyahel enda comdominium and realestate aydelem
የአንድን ቦታ ከሳይት ኮርድኔት በማምጣት እንዴት 1997 line map ላይ መታየት አለመታየቱን ማወቅ ይቻላል
Esu mayet and mawek yemichelew balemuya becha new
Gen document kalek autocad file kalek check maderg betam. Kelal new video eserabetalew
ጥሩ ነዉ ግን በምሳለ የተደገፈ ብሆን እና በአንዳንድ ሰክሽን ብሰራ
Nice comment i will try my best
Thank you ketechale Silkihin
Mikiyasbiruk10@gmail.com
120 ካራ ካርታ ፕላን ይውጣለታል
Bedenb newa zenu asamero ke 72 kare jemero
IT bemin title lisra
I will try bro
Batem arif now
Tnx
Thanks
Pcs
👍🙏
Tnx
Why only this
This are the main and mandatory
goda
Tnx
👌👌
Tnx
era bro keep doing about land related more
I will
mert video nice man
Pcs
Wedejewalew
Tnx betam
ከ 75ካሬ በታች ከሆነ ቀጣይ ምንድን ነው የሚሆነው? ወይስ ሌላ መመሪያ የሚወጣ ይኖራል?
Kareta lewetalet aychelm be ayer kareta endale yeketelal or proportional carta endiweta masedereg yechalale
amesegenalehu wendem
Me too
I want to address you
You can Mikiyasbiruk10@gmail.com
Ok nice keep it up
Ok bro i will
Best qr codes video gen bezu yekeral bedenb yetasbebet
Ok i will
Grateful for you
Tnx