Eyor Mak
Eyor Mak
  • Видео 24
  • Просмотров 27 094
Construction process || የግንባታ ሂደቶች፡፡
የኮንስትራክሽን ግንባታ ሂደቶች ከፍለን ተመልክተነዋል ያም ቅድመ ግንባታ እና በግንባታ ወቅት በሚለ ተብራርተዋል እንዲከታተሉት ተጋብዘዋል፡፡
ለተጨማሪ ዶክመንት በቴሌግራም ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
Telegram channel: t.me/osirusrising
Просмотров: 560

Видео

How to Know Grade of Concrete || የኮንክሪትን ጥንካሬ እንዴት እንለያለን?
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
ግ ንባታ በምናከናውንበት ወቅት የኮንክሪት ጥንካሬ ደረጃዎችን ማወቅ ወሳኝ ነገር ነው፡፡ የኮንክሪትን ጥንካሬ እንዴት እንለያለን? የሚለውን ጥያቄ በስራው ሂደት ላይ የምንጠይቀው ጥያቄ ነው፡፤በዚህ ቪዲዮ ተብራርቷል እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል፡፡
A civil Engineer should know || ሲቪል መሃንዲስ ሊያውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦች፡፡
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
A civil Engineer should know || ሲቪል መሃንዲስ ሊያውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦች፡፡
Basics of Civil Engineering || ሲቪል ኢንጂነር ሊያውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦች፡፡
Просмотров 1 тыс.3 месяца назад
አንድ ሲቪል ኢንጂነር በስራዎች ላይ የሚገጥሙትን ችግሮች ለመፍታት ማወቅ ያለበት መሰረታዊ ነጥቦች፡፡ ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፡ t.me/osirusrising
PROJECT MANAGER RESPONSIBILITIES || የፕሮጀክት ማናጀር ሃላፊነት
Просмотров 1,2 тыс.4 месяца назад
PROJECT MANAGER RESPONSIBILITIES || የፕሮጀክት ማናጀር ሃላፊነት በዚህ ቪዲዮ አንድ ፕሮጀክት ማናጀር ያሉበትን ሃላፊነቶች ለማብራራት ተሞክሯል እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል፡፡ ፒዲኤፍ ለማውረድ ቴሌግራም ላይ ይግቡ፡ Telegram Link: t.me/osirusrising
HOW TO COLUMNS DIFFERENTIATE IN CONSTRUCTION || የኮለን ዓይነቶችና ባህሪያቸው፡
Просмотров 1,3 тыс.5 месяцев назад
HOW TO COLUMNS DIFFERENTIATE IN CONSTRUCTION || የኮለን ዓይነቶችና ባህሪያቸው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተለያዩ አይነት የኮለን አይነቶች እንደሚገኙና በተለያየ መስፈርት አንደሚከፋፈሉ የተገለጸ ሲሆን ምን አይነት ግንባታ ስንሰራ የትኛውን የኮለን አይነት መጠቀም እንዳለብን ተብራርቷል፡፡ ፒዲኤፍ ለማውረድ ከታች ያለው ቴሌግራም ላይ ይግቡ Telegram Link: t.me/osirusrising
How to Select Foundation Types || ፋውንዴሽን እንዴት እንመርጣለን?
Просмотров 5 тыс.5 месяцев назад
How to Select Foundation Types || ፋውንዴሽን እንዴት እንመርጣለን? ፋውንዴሽንን ለመምረጥ የአፈርን አይነቶች ለይቶ ማወቅና ከአፈሩ አይነት አንጻር ተስማሚ የሆነውን ፋውንዴሽን መምረጥ ይኖርብናለ፡፡ይህንንመ ለመረዳት የአፈር አይነቶች ተገልትሽዋል ክዚህም በተጨማሪም ፋውንዴሽን አይነቶች ተብራርተዋል እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል፡፡ ፒዲኤፍ ዶክመንት ለማውረድ የታችኛውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ Telegram channel Link: t.me/osirusrising
THE ULTIMATE CONCRETE CHECKLIST: EVERYSTEP U SHOULD TO KNOW || ኮንክሪት በምንሰራበት ወቅት ልንከተላቸው የሚገቡ ሂደቶች:፡
Просмотров 1,4 тыс.6 месяцев назад
ኮንክሪት ስራን በምንሰራበት ወቅት ልንጠነቀቅበት የሚገባን ወሳኝ ነገር ምን እንደሆነና ቀድመን ማድረግ ያሉብንን ሂደቶች እንዲሁም አስፈላጊ የሆኑ ማቴሪያሎችና ማሽነሪዎች በተጨማሪም አስፈላጊ የሆኑ የሰው ሃይልን ጨምሮ ማንኛውንም ግብአቶች እንዴት ቀድመን ማሟላት እንዳለብንና የሲቪል ስራዎችን የሚሰሩ ባለሞያዎች ሊያውቁት የሚገባ ስለሆነ እንዴት መቆጣጠር እንዳለብን ጭምር ተብራርቷል እንዲከታተሉት ተጋብዘዋል፡፡ ተጨማሪ ፒዲኤፍ ዶክመንት ቴሌግራም ቻናል ላይ ስላለ መመልከት ይችላሉ፡፡ For PDF Document use Telegram Link: t.me/osirusrising
What is Damp proof coarse? || ዳምፕ ፕሩፍ ኮርስ እንዴት ይሰራል?
Просмотров 3516 месяцев назад
A damp-proof course protect rising building walls from moisture which may rise in a capillary way from the ground through the foundations or the floor slab. ዳምፕ ፕሩፍ ኮርስ ርጥበት ከፋውንዴሽኑ ወይም ከወለሉ ስላብ ወደ ግድግዳው እንዳይሄድ ይከላከላል የምንጠቀመው ማቴሪያል ደግሞ ርጥበትን የማያሳልፍ መሆን መቻል አለበት፡፡
Concrete Mix ratio? || ኮንክሪት አመጣጥኖ መቀላቀል፡፡
Просмотров 1,7 тыс.8 месяцев назад
Mixing of concrete is of main importance in construction. It ensures uniform distribution of cement, aggregates, water, and additives, leading to consistent strength, durability, and workability in the final product. Proper mixing prevents weak spots, enhances structural integrity, and minimizes cracking. ኮንክሪት ሚክስ ሬሾ በግንባታ ውስጥ መሰረታዊ ከሚባሉት ውስጥ ዋነኛው ሲሆን ሬሾን ጠብቆ በጥንቃቄ መቀላቀል ኮንክሪቱ ለሚኖረው ጥንካሬ የአንበሳ...
Types of Bricks || በሽክላ ጡብ ግንባታ?
Просмотров 2019 месяцев назад
Types of Bricks || በሽክላ ጡብ ግንባታ?
Functional planning of a building || እንዴት ፈንክሽናል ፕላኒንግ እንሰራለን?
Просмотров 42710 месяцев назад
Functional planning of a building || እንዴት ፈንክሽናል ፕላኒንግ እንሰራለን?
BOQ Preparation || ቢል ኦፍ ኳንቲቲ እንዴት እናዘጋጃለን?
Просмотров 2,9 тыс.10 месяцев назад
BOQ Preparation || ቢል ኦፍ ኳንቲቲ እንዴት እናዘጋጃለን?
How to lay Ceramic tile || እንዴት ሴራሚክ ታይል እናነጥፋለን?
Просмотров 22911 месяцев назад
How to lay Ceramic tile/እንዴት ሴራሚክ ታይል እናነጥፋለን?
How to calculate roof cover || እንዴት አድርገን የጣራ ሽፋን ብዛትን እናውቃለን፡፡
Просмотров 5 тыс.11 месяцев назад
የቆርቆሮ ብዛት መጠንን እንደ አንድ መሃንዲስ ማወቅ መሰረታዊ እውቀት ከመሆኑ አንጻር እንዴት ካልኩሌት ማድረግ እንዳለብንና የአንዱን ቁርቁሮ ኤርያ ካወቅን በኋላ በኤርያው በማባዛት ጠቅላላውን ማወቅ እንችላለን፡፡ ከዚያም በኋላ አጠቃላዩን የቤቱን ኤርያ ለአንዱ ቆርቆሮ ኤርያ በማካፈለ ምን ያህል ቆርቆሮ እንደሚያስፈልገን ማወቅ እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ ተብራርቷል፡፡ For More Information, use Telegram Channel: t.me/osirusrising
ግንባታ በምንሰራበት ወቅት እንዴት አድርገን 3-4-5 ሌያውት እንሰራለን? || 3-4-5 Method ON LAYOUT
Просмотров 53411 месяцев назад
ግንባታ በምንሰራበት ወቅት እንዴት አድርገን 3-4-5 ሌያውት እንሰራለን? || 3-4-5 Method ON LAYOUT
እንዴት ኮንስትራክሸን ማቴሪያል እንመርጣለን || How we Select construction Materials 27/01/24
Просмотров 1,2 тыс.11 месяцев назад
እንዴት ኮንስትራክሸን ማቴሪያል እንመርጣለን || How we Select construction Materials 27/01/24
3-4-5 Method in Layout || ሶስት አራት አምስት ዘዴ በሌአውት ስራ
Просмотров 8911 месяцев назад
3-4-5 Method in Layout || ሶስት አራት አምስት ዘዴ በሌአውት ስራ
What is Shear wall || ሺር ዎል ምንድን ነው?።
Просмотров 576Год назад
What is Shear wall || ሺር ዎል ምንድን ነው?።
ባር ስኬጁል እንዴት ይሰራል?/bar schedule preparation
Просмотров 242Год назад
ባር ስኬጁል እንዴት ይሰራል?/bar schedule preparation
ብሎኬት ለማዘጋጀት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች/Materilals for Block work
Просмотров 115Год назад
ብሎኬት ለማዘጋጀት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች/Materilals for Block work
4 July 2022
Просмотров 112 года назад
4 July 2022
Achievment
Просмотров 132 года назад
Achievment
የጋርደን አሰራር
Просмотров 422 года назад
የጋርደን አሰራር

Комментарии

  • @zelalemeshetu325
    @zelalemeshetu325 7 дней назад

    THANKS!

  • @LubabaAraga
    @LubabaAraga 8 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @ትዝታወሎየዋይቱብ
    @ትዝታወሎየዋይቱብ 15 дней назад

    ሰብ መልወድሜ

  • @zelalemeshetu325
    @zelalemeshetu325 21 день назад

    Thanks!!!

  • @miraftsegaye5226
    @miraftsegaye5226 22 дня назад

    Density given new?

  • @TarikuJemal
    @TarikuJemal Месяц назад

    Use ES EN code or Eurocode. Eg C25

  • @GetnetAlemu-q8j
    @GetnetAlemu-q8j Месяц назад

    Mirt akerareb new yeketel

  • @dawitzebegena2901
    @dawitzebegena2901 Месяц назад

    Thank you

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው። በርታ።

  • @AzebMulaw-k4y
    @AzebMulaw-k4y 4 месяца назад

    Can you do take off sheet of finishing work?

  • @Ethiopia0708
    @Ethiopia0708 4 месяца назад

    ወድሜ አቃራረብሕ ጥሩ ነበር ገን በደብ የማብራራት ሽግር አለ እሡም በእቃወቹ ላይ ዚዲዮላይ ጠቋሚ ምልክት አትጠቀምም

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 4 месяца назад

    Thanks for ur information.

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tioummeazan9701
    @tioummeazan9701 4 месяца назад

    ጥሩ ገለጣ ነው። ብዙ እንግሊዘኛ ቃላት አልተቀየጠበትም፣ ፎረመዎርክ ምን ኣህል ቀን መቆየት አለበት?/ ውሃስ እንዴት ይጠጣል? aditive ?

  • @ZemeneLake-ex3cu
    @ZemeneLake-ex3cu 5 месяцев назад

    Slope cosider ayidergimm???

  • @ZemeneLake-ex3cu
    @ZemeneLake-ex3cu 5 месяцев назад

    Slope cosider ayidergimm???

  • @AbdilmalikMussa
    @AbdilmalikMussa 5 месяцев назад

    ጥሩ አቀራረብ ነው።ግን በቅደም ተከተል ቢሆን ለምሳሌ ከፕላ አነባብ ተጀምሮ

  • @eyormak349
    @eyormak349 6 месяцев назад

    Thanks❤

  • @equarbeyra5501
    @equarbeyra5501 6 месяцев назад

    How can we know based on area of the house only

  • @fasoMak
    @fasoMak 6 месяцев назад

    thanks bro

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 7 месяцев назад

    Thank you for your contribution 🙏

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 7 месяцев назад

    Thank you so much for your contribution brother 🙏

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 7 месяцев назад

    Thank you for your great contribution brother 🙏🙏🙏

  • @eyormak349
    @eyormak349 7 месяцев назад

    Thanks bro keep it up!

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 9 месяцев назад

    ሰላም ወንድም❤❤❤