ቤተ ሰማይ Bete Semay
ቤተ ሰማይ Bete Semay
  • Видео 32
  • Просмотров 325 958

Видео

♦️የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታወቀ♦️ በመ/ር ይስሐቅ ኪዳኔ♦️
Просмотров 29Месяц назад
ሁሉም የሚናፍቀው የኢትዮጵያ ትንሣኤ
♦️ተሳዳቢዎቹ ተከበዋል
Просмотров 297Месяц назад
♦️ተሳዳቢዎቹ ተከበዋል
♦️ልጄን ከግብፅ ጠራሁት♦️ መምህር ብንያም
Просмотров 2182 месяца назад
♦️ልጄን ከግብፅ ጠራሁት♦️ መምህር ብንያም
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
Просмотров 106 тыс.2 месяца назад
የተዋሕዶ ብርቅዬ አርቲስቶች
♦️የተወደደ ቀን ይላሉ♦️ዘማሪ ክብሮም ገ/ኪዳን እና ወ/ሮ ሣራ
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
የተወደደ ቀን
♦️ከእህት ማርያም ጋር የነበሩት ዳግማዊውን ላሊበላ ሕንጻ የፈለፈሉት አባት ከእሷ ለምን ተለዩ ?
Просмотров 55 тыс.3 месяца назад
♦️ከእህት ማርያም ጋር የነበሩት ዳግማዊውን ላሊበላ ሕንጻ የፈለፈሉት አባት ከእሷ ለምን ተለዩ ?
♦️ንጉሡ እና ንግሥቲቱ ዓውደ ዓመቱን በአስፓልት♦️ይህን ድንቅ ነገር ተመልከቱ
Просмотров 3,1 тыс.3 месяца назад
ንጉሥ ሰሎሞን እና ንግሥት እሌኒ
🛑ሰባቱ መንጦላዕት 🛑 በሊቀ መዘምራን ምንዳዬ ብርሃኑ
Просмотров 4873 месяца назад
ሰባቱ መንጦላዕት ወዴት ተጋረዱ
♦️አፌን ማር ማር አለው♦️
Просмотров 3833 месяца назад
ጥዑም መዝሙር
♦️የማይጠገቡት አባት ♦️ በጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለ ንግሥ
Просмотров 100 тыс.5 месяцев назад
♦️የማይጠገቡት አባት ♦️ በጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለ ንግሥ
♦️ደብረ ምጥማቅ በሰአሊተ ምሕረት♦️ እልልልልልልል
Просмотров 9726 месяцев назад
ደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ላይ እመቤታችን ተገለጠች
🎈በሰዎች መመካት አቁሚያለሂ🎈ዘማሪ ዲ/ፍሬዘር ደሳለኝ
Просмотров 9086 месяцев назад
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር
🎈ተነሣላችሁ 🎈ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 4276 месяцев назад
ትንሣኤ
📌ይገባል ውዳሴ 📌 በዘማሪ ዲ/ፍሬዘር ደሳለኝ📌
Просмотров 1,8 тыс.10 месяцев назад
📌ይገባል ውዳሴ 📌 በዘማሪ ዲ/ፍሬዘር ደሳለኝ📌
📍ከተሐዲሶነት ተመልሳ...📍በዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ
Просмотров 4,7 тыс.10 месяцев назад
📍ከተሐዲሶነት ተመልሳ...📍በዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ
📍ሰው ሆኛለሁ📍 በዘማሪት ምርት ነሽ ጥላሁን📍
Просмотров 2,4 тыс.10 месяцев назад
📍ሰው ሆኛለሁ📍 በዘማሪት ምርት ነሽ ጥላሁን📍
📌የእጅህን በረከት 📍ዘማሪ በሱፈቃድ ዘማሪ በሃይሉ ዘማሪት ምርትነሽ
Просмотров 71011 месяцев назад
📌የእጅህን በረከት 📍ዘማሪ በሱፈቃድ ዘማሪ በሃይሉ ዘማሪት ምርትነሽ
📌ድንቅ ዝማሬ በታቦቱ ፊት
Просмотров 37911 месяцев назад
📌ድንቅ ዝማሬ በታቦቱ ፊት
📌እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ 📍 ዲ/ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ
Просмотров 1,3 тыс.11 месяцев назад
📌እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ 📍 ዲ/ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ
📌ዐጼ ምኒልክ እዚህ ናቸው📌
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
📌ዐጼ ምኒልክ እዚህ ናቸው📌
📌ዐይቻለሁ በዐይኔ 📌ዘማሪ ዲ/እንዳለ ደረጄ በእጨጌ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ
Просмотров 4,1 тыс.Год назад
📌ዐይቻለሁ በዐይኔ 📌ዘማሪ ዲ/እንዳለ ደረጄ በእጨጌ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ
📌እጅግ ድንቅ ቦታ 📍ለገጣፉ አቡነ ሀብተ ማርያም
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
📌እጅግ ድንቅ ቦታ 📍ለገጣፉ አቡነ ሀብተ ማርያም
📌በወርቅ ደምህ 📍ዲ /ቀዳሜ ፀጋ እና ባለ ልብሱ ተስፋዬ
Просмотров 2,6 тыс.Год назад
📌በወርቅ ደምህ 📍ዲ /ቀዳሜ ፀጋ እና ባለ ልብሱ ተስፋዬ
📌ወድሰኒ ልጄ በይኝ 📍ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በቀለ
Просмотров 4,5 тыс.Год назад
📌ወድሰኒ ልጄ በይኝ 📍ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በቀለ
📌የሳኦልን ካባ አውለቀህ ጣልልኝ📌 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ📌
Просмотров 16 тыс.Год назад
📌የሳኦልን ካባ አውለቀህ ጣልልኝ📌 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ📌
📌ስመጣ በአልጋ ነበረ 📌 ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ
Просмотров 10 тыс.Год назад
📌ስመጣ በአልጋ ነበረ 📌 ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ
📌ቅዱስ ኡራኤል እንዲህ አደረገ 🎈እልልልልልል
Просмотров 290Год назад
📌ቅዱስ ኡራኤል እንዲህ አደረገ 🎈እልልልልልል
📌እነሆ የሰማይ ወተት በዑራኤል ደጅ
Просмотров 519Год назад
📌እነሆ የሰማይ ወተት በዑራኤል ደጅ

Комментарии

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤elllllllllllllllllllllll

  • @kidistsheketa1858
    @kidistsheketa1858 9 дней назад

    እልልልልልልልልልል

  • @bgmarkos2224
    @bgmarkos2224 15 дней назад

    አባታችን ከርስዎ ኢትዮጵጰያዊያን እና ኦርቶዶክስ ብዙ ብዙ ይጠብቃሉ❤። ስለዚህ ይሄን ተረድተው ማነም ይነሳ እና ተነሱ ሲልወ የሚያስነሳወ፣ ቲንሹ ነፋስ ወጀብ ሆኖ የሚያናውፅወ፣ ሆነው መገኘት የለብወትተም። ምክኒያቱም ሁሉም ምዕመናን እናንተን የመሰሉ ደጋግ አባቶችን አምኖ ነው የሚከተለው። ስለዚህ አባቶች የፅናት ምሳሌ ሆናችሁ መኖር ነው ሚጠበቅባችሁ።❤❤❤በተረፈ እንወደወታለን።የጀመሯትን ዳግማዊ ላሊበላን ፈጠን አርገው እንወዲጨርሱልን ጨርሸ እማፀንዎታሁ። ከዚህ በሗላ ግን ለርስዎ የተሰጠ ፀጋ ለማንም እንዳለተሰጠ ተረድተው ከዚህ በላይ ጥበብ እንደሌለ አውቀው የጀመሩትን ከጨረሱ በሗላ ሌላም ለመስራት በፀሎትወ ተግተው መፀለይ አለብወ። ሌላ እግዚሐብሔር የለም። እግዚሐብሔርን ያገኙት እርስወ ብቻ ነወ። ለዚህም ምስክርን አንሻም።❤❤❤ ሰርተው ያሳዩን ምስክርወ ነው። የሰሩት ስራ በሰው ጥበብ የሚቻል አደለም። ከርስወ ላይ የእግዚሐብሔር ቅዱስ መንፈስ አድርወበታል። ጨርሶ ጥበቡን ይግለፅልወ ፈጣሪ ከርስወ ጋር ይሁን አሜን ፫። ጋዜጠኛዋ ደግሞ ሳላደንቀቅሽ አላልፍም። እንዲህ ብላ ብትጠይቅልኝ እያልኩ ያሰብኩዋቸውን ሁሉ ጠይቀሽልኛል አመሰግንሻለሁ። አባታችን አባ ገብረ መስቀል ከዚህ በሗላ የሚመጣው እኔ ፈጣሪያችሁ ነኝ በማለት ፀሀይን ከሰማይ አውርዶ በእጁ ይዞ በማሳየት ሀሳዊ መሲህ ሊመጣ ይችላል። ምልክት ስላሳየን ምልክት ካሰየን ጋር አብረን መጓዝ የብንም። የተማሩት ትምህርት እና የተሰጠወ ፀጋ ምልክት አያስፈልገወም። ይሄን ሁሉ ልወቅስወ የፈለኩት ያች ሴትዮ ስንዱ ምትባለው ወሰደቻቼው ሲባሉ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት። በጣም አስለቅሰውኛል። ጨርሻለሁ ፈጣሪ ከርስወ ጋር አይለይወ።

  • @YOHANS-q4g
    @YOHANS-q4g 29 дней назад

    ኦርቶዶሳዊያን ክርስቲያኖች እንጠቀቅ በወንጌል ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እስከ ማሳት ይደርሳሉ ተብሏል እንኳን በሰላም ተመለሱ ለወደፊትም ይጠንቀቁ ከአባቶቻችን ጋር ይገናኙ በተለይ ከርሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ጋር ቢገናኙ ባለሚድያወቹ ጠቁሙቸው

  • @Truth-12
    @Truth-12 Месяц назад

    Sebliye bedenb asleflfew… gin betmekdes atasgebiew…

  • @Truth-12
    @Truth-12 Месяц назад

    Genna yetfetekbetn ken tirgmaleh… man endehon atgebeh yalchew ehetachin bedenb gebtuwatal… yehonk seyttan

  • @GereaBrhanu
    @GereaBrhanu Месяц назад

    ባክሽ ከሲኖደስ ተብየው እህተማርያም ትሻላለች።

  • @muluanteneh5297
    @muluanteneh5297 Месяц назад

    ldjesh YbeqaNe enaty

  • @WudnehWudineh
    @WudnehWudineh Месяц назад

    አሜን ይርዳን እናንተንም በቤቱ ያጽናችሁ

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m Месяц назад

    የኔ አባት ዘማሪ መሆን ነበረብህ አንተስ ድምፅ 1ኛ ዋው ❤❤

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m Месяц назад

    መድሀኒ ዓለም በቤቱ ያፅናችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ከነልጆቻችሁ ከቤተሠቦቻችሁ ጋ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ቅዱስ መድሀኒዓለም ኢትዮጵያን ጠብቃት እር በቃሽበላት አምላኬ እኛ እጨምር አለንእጅ አቀንስም እባክህን አምላኬ እባክህን እረ በቃሽ በላት አባ😢😢

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 Месяц назад

    አቤቱ ጌታዬ ይን የተቀደሰ ሥፍራ እጎበኝ ዘንድ አናም ከበረከትህ እቋደስ ዘንድ ለኔም እድል ትሰጠኝ ዘንድ እለምናለሁ። በዛሬው ቀን በቦታው ተገኝተው በፊትህ ቆመው ለተማፀኑ ና ላከበሩ ሁሉ የልባቸውን መሻት ትፈጽም ዘንድ ይሁን። አሜን

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض Месяц назад

    የግሽኗ ማርያም እናቴ ለደጅሽ ያብቃን በርቱልን ውድ አርቲስቶች ናችሁ የተ ዋህዶልጆች

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Месяц назад

    የበረከቱ ተካፋይ ነበርኩኝ ❤️🙏

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 2 месяца назад

    በጣም ነው የተነካሁት!! ፀሎታችሁ ልመናችሁን ልኡል አምላክ ከፀባዖት ይቀበልላችሁ:: ሁላችንንም ይቅር ይበለን:: አገራችንን ሕዝባችንን ከክፉ ይታደግልን:: አሜን!!

  • @merawit2074
    @merawit2074 2 месяца назад

    ጭፈራው ተጋብቶብን ቁጭ በቀጣይ ደሞ ካራቴው

  • @afroking1914
    @afroking1914 2 месяца назад

    ruclips.net/video/cNJuIcNNnXQ/видео.htmlsi=qxqj9yU6zdLGQ41u

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 месяца назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhretiBiza
    @mhretiBiza 2 месяца назад

    አቤት ግርማ ሞገስ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ እነዚ ድንቅ ልጆችሽም የልባቸዉን መሻት ፈፅሚላቸዉ የኛንም

  • @SolomonT.Tadese
    @SolomonT.Tadese 2 месяца назад

    @betu amlake hoy erdan

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 2 месяца назад

    ቆይ ግን እናንትው ኢትዮጵያ የምትልዋት የትኛዋን ነው?ጋራውን ይሆን ወይስ ሸንተረሩ ወይስ ወንዙ?😒ሀገር ማለት ሰው መሰለኝ።ሰው ደግሞ የትኛም አለም ላይ ባልታየ መልኩ እርጉዝ ሴት ሆድዋ ስትቀደድ ሰው ከነሂወቱ ተዘቅዝቆ የተሰቀለና የተቃጠለ ኢትዮጵያ ውስጥ መሰለኝ ያየነው።ወይስ በናንተ አባባል ቅዱስ ማለት እሩስ ይሆን?ይልቁንስ የተመረጥን ነን ቅዱሳን ነን ከማለት ይልቅ እርኩስነታችንን አምነን ንስሃ እንግባ ወደ ሰውነት እንመለስ ብላችሁ ብትሰብኩ የሚያዋጣ ይመስለኛል።

  • @MakeMeselech
    @MakeMeselech 2 месяца назад

    ተባረኩ ያሰባቸዉ ይሳካላቸዉ።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ደስ ብሎናል

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 2 месяца назад

    እሔ ቻናል የእነሱ ነው እንዴ 😢😢😢😢😢

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 2 месяца назад

    አይ የዋሐን ህዝብ በማታለል በመተት በማፍዘዝ ጨዋታ ነው ያሳዝናል የት እንገባ ይሆን????

  • @user-qwjgbkgnfven
    @user-qwjgbkgnfven 2 месяца назад

    There is no doubt that they are acting

  • @MolooMoolo
    @MolooMoolo 2 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲😥😥

  • @astergebru9165
    @astergebru9165 2 месяца назад

    ግሸን እናቴ ሁሉን አድርገሽልኛል አሜን ድጋሚ የጠየኩሽን አውቃለሁ ታሟይልሽ ለደጅሽ በድገሚ ታበቂኛ ለሽ አሜን

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 2 месяца назад

    ቅዱሰ ገብርኤል ክብርና ምሰጋና ይድረሰህ ቅዱሰ ኡራኤል የግሸኗ እመቤት አንቺ እርጅን

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 2 месяца назад

    ቅዱሰ ሚካኤል ክብር ምሰጋና ይድረሰህ አባቴ ታሪክ ያየሁብህ መብራቱ ከግድግዳዉ ላይ ሲበራ እፁብ ድንቅ ነው ለደጀ ያብቃን

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 2 месяца назад

    የግሸኗ እመቤት ክብር ምሰጋና ይድረሰሸ ወይራዋጋ ያለሸዉ እመቤታችን የነገርኩሸን አደራሸን ክብርና ምሰጋና ላንቺ ይሁን የጌታዬ እናት አሜን

  • @BerhanWendemanah
    @BerhanWendemanah 2 месяца назад

    አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቂን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ን ሠላም ያደርጋት ዘንድ ለምኝልን 🙏🙏እማ አምላክ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ😭😭😭😭

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 2 месяца назад

    የአርቲስቶች ሃይማኖት ድራማ የውሸት ሃይማኖት የውሸት ፀጉር ፈጣሪ ይገስፅህ ሰይጣን ኦርቶዶክስን ያቆሸሻችሁ ምድረ ፎጋሪ

  • @kuruhabesha918
    @kuruhabesha918 2 месяца назад

    ብፁእ አባታችን በረከትዎ ትድረሰኝ፣

  • @kuruhabesha918
    @kuruhabesha918 2 месяца назад

    የማከብራችሁ የምወዳችሁ ናችሁ።

  • @kassahunmohamed3861
    @kassahunmohamed3861 2 месяца назад

    መዳን በማንም የለም የምንድነው በኢየሱስ ሞትና ተንሳየ በማመን ብቻ ነው

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ 8:15

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @YabuLove-w1l
    @YabuLove-w1l 2 месяца назад

    አምላክ ይርዳችሁ

  • @YealganeshGebramaskel
    @YealganeshGebramaskel 2 месяца назад

    ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቃሉ ኢሳያስ 66:1 ላይ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሠማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሪ መረገጫ ናት የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? ይላል። 2ኛ ቆሮ6:16 ...እኛ የህያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና ...

  • @SolomonKebede-y1o
    @SolomonKebede-y1o 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂.

  • @tirngosisay
    @tirngosisay 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ሰላምን ሰጠን ጌታሆይ

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigedemere
    @tsigedemere 2 месяца назад

    እስኪ ሰለ ሰማእቷ ስለ ቅድስት አርሴማ ብላችሁ ኮሜንቶች በአንድ በገጠሪቱ ኢትዮጺያ ሀገራችን በሰሜን ሸዋ አሳግርት ወረዳ ልዪ ስሙ የጦ በምትባል ሀገር የእመቤታችን አለች ግን አጥር የላት ፅላቷ ያለችበት ቤት የሚያፈስ በዉስጧ በጣም ብዙ ንዋዬ ቅዱሳን መሟላት ያለባቸዉ ነገሮች አሉ እኛ በራሳችን አስራት በኩራታችን ለሌላ የምናደርገዉን ለየጦዋ ማርያም እያደረግን ሌላም ብዙ ብዙ የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ግን ያለን ብር 92.000 (ዘጠና ሁለት ሽብር ብቻ ነዉ) ባካዉንታችን ያለዉ እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ወጭ አድርገን አናዉቅም አሁን ግን ወደ ስራ ልንገባ ስለሆነ ሁላችሁም የክርስቲያን ግዴታችሁን ተወጡ አሁን እኔ ብዙ ብል አያምርብኝም ለበለጠ መረጃ በ 0915570674/0991740375/0973366936ደዉለዉ ያናግሩን ስለ እመብርሀን ብላችሁ እርዱን በጋራ ሆነን እንስራ አንድ ሰዉ አንድ ነዉ ዛሬ ላይ ሆናችሁ የሰማዩን ቤታችሁን አመቻቹ የቴሌግራም ግሩፕም አለን ደዉሉልን፡፡ ባይኖራችሁ እንኳን ላላቸዉ አስተባብሩልን 10 ብርም ዋጋ አላት፡፡

  • @Mahebera
    @Mahebera 2 месяца назад

    ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በስተቀር ሌላ ትምክህት ለእኔ አይኑር።

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 2 месяца назад

    አሜን እመ አምላክ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ የነገርኩሽን አደራ እመቤቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ሆይ ከልጅሽጋርም አሥታርቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeMulu-ou1lq
    @AbebeMulu-ou1lq 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏