- Видео 12
- Просмотров 11 648
አቡነ ሺኖዳ Abune Shinoda -Tube
США
Добавлен 23 янв 2023
በዚ የyoutube channel በጣም ድንቅ የሆኑ መንፈሳዊ መጸሐፍትን በትረካ መልክ ይዞ የቀረበ channel ነው :: ስለ ቅዱሳን ታሪክ በተለይም ደግሞ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ፣የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እና ሌሎች ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጸሐፍትን በጥሩ ሁኔታ እግዚአብሔር በፈቀደ እናቀርባለን:: ለህይወት ለንስሀ የሚጠቅሙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ተቀባይነት ያላቸውን መጸሐት ይተረካሉ::
እንድሁም ለህጻናት የሚሆኑ ታሪክን በሚረዱበት መልክ አድርገን እናቀርባለን subscribers በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ያክብርልን
እንድሁም ለህጻናት የሚሆኑ ታሪክን በሚረዱበት መልክ አድርገን እናቀርባለን subscribers በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ያክብርልን
ልደተ ክርስቶስ የገና በዓል ትምህርት Gena Orthodox #ሰባ ሰገል #የገና-መዝሙር #ጌታችን ለምን ሰው ሆነ
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት(ገና) በዓል በተመለከተ በዚህ ቪዲዮ እግዚአብሔር እንደፈቀደ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርትን ይዘንላችሁ ቀርባናል።በዚ ትምህርት ውስጥ ስለ ገና የስሙ ትርጉም፣ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ ፣ በበረት ለምን ተወለደ ፣ ሰባ ሰገል ወርቅ እጣን ከርቤን ስለምን አመጡ ፣ ክርስቶስ በመወለዱ እኛ ሰዋች ምን አገኘን ምንስ ተጠቀምን ፣ገና የስጦታ በዓል ነው የሚባለውስ ለምንድን ነው እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዋችን የምንመልስበት ቪዲዮ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን እዉቀቱን እንዲያድለን የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን አሜን
In this video, we bring you an orthodox teaching about the Nativity of our Lord Jesus Christ. In this lesson, we will talk about the meaning of the name Christmas, why our Lord Jesus Christ became a man, why he was born in a stable, Seba Segel why they bring gold frankincense and myrrh, what we...
In this video, we bring you an orthodox teaching about the Nativity of our Lord Jesus Christ. In this lesson, we will talk about the meaning of the name Christmas, why our Lord Jesus Christ became a man, why he was born in a stable, Seba Segel why they bring gold frankincense and myrrh, what we...
Просмотров: 2 636
Видео
ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ የድምጽ መጸሐፍ ቅድስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው l orthodox terika
Просмотров 11014 дней назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube This video is a compilation of the book of st. john chrysostom, one of the most prominent teachers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. It is an orthodox book that teaches about the Christian family and conveys a wonderful lesson to the people. He explained what a Christian should be and how to live his life, from a life of integrity to family life. May the hel...
ምስጥረ ሥላሴ በቅድስ ምላቸው (ስለ አድኖቸው) ላይ #ቅድስት ሥላሴ #ቅዱሳን ስዕላት #Holy Trinity የቅድስት ሥላሴ ምስል ትርጉም #የሥላሴ መዝሙር
Просмотров 35121 день назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube ይህ ቪዲዮአችን ሚስጥረ ሥላሴን (የሥላሴን ምስጢር) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ትምህርት መሰረት የያዘ ነው። ሚስጥረ ሥላሴ የሥላሴን አንድነት እና ሶስትነት ስዕለ አድናቸው(ምስላቸው) እንዴት እንደገለጸው የሚያስረዳ ትምህርት ነው። ቅዱሳን ስዕላት ወይም የስዕለ አድኖን አስፈላጊነት የሚያስራዳ ትምህርት አለው። በአጠቃላይ የሥላሴን ምስጢር በምስላቸው ላይ ያሳየና። ለምን በዚህ መልኩ እንደተሳሉ ፣ የስማቸውን ትርጉም፣የሥላሴን ስም፣ ለምን በሴት አንቀጽ ይጠራሉ፣ የልብሳቸውን ቀለም ትርጉም፣መንበሩን ስለተሸከሙት አርባዕቱ እንሳ ስለተባሉት መላዕክት ፣ሰለ ሃያራቱ ካህ...
አክሱም ጽዮን ማርያም ኅዳር 21 ለምን ትከበራለች | ጽዮን ማርያም| Axum Tsion Mareyam Hidar 21
Просмотров 414Месяц назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ስለፃፈዉ ትረካዊ ፊልም ለማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/video/UgKn5Rpn68o/видео.htmlsi=w0oZK6JlHi-45BwF ስለ 81 አሐድ መጸሐፍ ቅድስ የአነባበብ ስርዓት ለማወቅ ይሄን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/video/4q4DrsnyjEs/видео.htmlsi=Ii_40MdhIT1VOOFe ስለ ጾመ ነቢያት ለመረዳት ይሄን ይጫኑ ruclips.net/video/UgKn5Rpn68o/видео.htmlsi=Xpyh95lbd8Ufl5is ይህ የyoutube channel በጣም ድንቅ የሆኑ መንፈሳዊ መጸሐፍትን በትረካ መልኩ ...
ጾመ ነቢያት የገና ጾም መቼ ይገባል Tsome Nebiyat ጾመ ገሀድ Ye Gena Tsom
Просмотров 933Месяц назад
ሰላም የ#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube ተከታታዮች እንኳን ለጾመ ነቢያት(ለገና ጾም) በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዚህ ጾም ድህነተ ሥጋ ድህነተ ነብስ የምናገኝበት ከሐጥያት በቀር ሀሳባችን የሚሞላበትያድርግልን አሜን : 00:00 የነቢያት ጾመ ትርጉም እና ለምንስ እንጾማለን 5:57 ሰባቱ(7) የነቢያት ጾም ስያሚዋች 8:56 የገና(የነቢያት) ጾም ወቅታትና ሰንበታት ስያሜዋች ከነ ማብራሪያቸዉ #የ2017_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል? #የነቢያት_ጾም_መቼ_ይገባል? #የገና_ጾም #የገና_ፆም #የገናጾም #የገናፆም #የገና_ጾም #የ_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል #የየገና_ጾም_መቼ_ይገባል #የ_የገና_ጾም_መቼ_ይጀምራል #የ_የገና_ፆ...
ኢየሱስም እያለቀስ ፈወሰው #በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ# መጸሐፍ ትረካ #መንፈሳዊ ፊልም #orthodox film #menfesawi film
Просмотров 4266 месяцев назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube ይህ ትረካዊ ፊልም ዲያቆን ሄኖክ ኃይል የጸፈው መጸሐፍ ሲሆን ፊልም አድርገን አዘጋጅተነዋል። እጅግ ትልቅ እያታ የታየብ ትረካዊ ፊልም ነው። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን አለቀሰ? ከደቂቃዋች በዋላ ሊያድነው ለምን ለአላዛር አለቀሰ? የማርያም እና ማርታስ እምነት ምን ነበር ? ማርታ ለምን እምነት ጓደላት ወዘተ እንደዚህ የመሳሰሉ ጥያቄዋችን በዚህ መንፈሳዊ ፊልም ወይም ትረካ አቅርበንላችኋል። እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን እና ማስተዋሉን ይስጠን አሜን This film was written by deacon henok Haile and we made it into a film. I...
መጸሐፍ ቅድስን የማንበብ ጥቅምl በአቡነ ሺኖዳ l ጉዞ ወደ እግዚአብሔር l Guzo Wed Egezabher
Просмотров 8959 месяцев назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube
መጸሐፍ ቅድስ 81 አሐድ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ #ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
Просмотров 5 тыс.9 месяцев назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube
መጸሐፍ ቅድስ l ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ክፍል ሶስት (3) አቡነ ሺኖዳ l Guzo wed Egeziabeher Kefi 3 l Abune Shinoda l
Просмотров 27510 месяцев назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube በዚህ ክፍል መጸሐፍ ቅድስ ምን ያህል ክብር እንዳለዉ ፣እንዴት ማንበብ መጀመር እንደምትችል ፣ እግዚአብሔር አምላክ የላከልህን ደብዳቤ መጸሐፍ ቅድስ ሰርዓቱን በጠበቀ መልኩ እንዴት ማንበብ እና መያዝ እንዳለብህ ብጹዕ ወቅድስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የሚነግሩህ አላቸዉ ruclips.net/channel/UCOkd903n1v_IV11Gvp1PkbA #orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible #orthodoxmezmur #amharicmotivation #ethiopianorthodoxtewahedochurch አቡነ ሺኖዳ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር መጸሐፍ ቅድስ
ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ክፍል ሁለት(2) አቡነ ሺኖዳ/የት መቼና እንዴት እንጸልይ/Guzo wed Egeziabeher Kefl2lAbune Shinoda lTselotl
Просмотров 51610 месяцев назад
#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube ruclips.net/channel/UCOkd903n1v_IV11Gvp1PkbA በዚህ ቪድዮ በብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ተዘጋጅቶ በዲያቆን ግርማ ባቱ የተተረጓመዉ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የሚለዉ መጸሐፍ ይተረካል። በዚህ ምዕራፍ ስር ስለ ጸሎት ተብራርቶ ተገልጾል ጸሎት ምንድን ነዉ እንዴት እንጀምር ፣ ምን መጸለይ እንዳለብን ፣ እንዴት ሀሳባችንን ሰብስበን መጸለይ እንደምችል፣ስለ ጸሎት ሰርዓት በጸሎት ግዜ ምን ማድረግ እንዳለብን እና እንደሌለብን ፣ጸሎት ላለማቋረጥ ምን እናድርግ...ብዙ የሚባሉ ጠቃሚ መልዕት የያዘ መጸሐፍ ይህ ቪድዮ ይዞል። ተምረን የምንለወጥበት ያደርገን አሜን መልኳም ት...
ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ክፍል አንድ(1) አቡነ ሺኖዳ l እንዴት እንጸልይ l Guzo wed Egeziabeher Kefi 1 lAbune Shinoda lTselotl
Просмотров 32410 месяцев назад
ruclips.net/channel/UCOkd903n1v_IV11Gvp1PkbA በዚህ ቪድዮ በብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ተዘጋጅቶ በዲያቆን ግርማ ባቱ የተተረጓመዉ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የሚለዉ መጸሐፍ ይተረካል። በዚህ ምዕራፍ ስር ስለ ጸሎት ተብራርቶ ተገልጾል ጸሎት ምንድን ነዉ እንዴት እንጀምር ፣ ምን መጸለይ እንዳለብን ፣ እንዴት ሀሳባችንን ሰብስበን መጸለይ እንደምችል፣ስለ ጸሎት ሰርዓት በጸሎት ግዜ ምን ማድረግ እንዳለብን እና እንደሌለብን ፣ጸሎት ላለማቋረጥ ምን እናድርግ...ብዙ የሚባሉ ጠቃሚ መልዕት የያዘ መጸሐፍ ይህ ቪድዮ ይዞል። ተምረን የምንለወጥበት ያደርገን አሜን መልኳም ትምህርት #ruclips.net/channel/UC...
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn Ye Abatachn Bereketachew Yderbn 😍😇🥹🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን
,
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን
AMa❤❤❤
❤❤❤❤
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
በመወለዱምደስአለን፡ልደትንተሰጠን፡አሜንፈጠሪሆይለልደትሕቀንበሰላምአድርሰንአሜን፡፡
አሜን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
ጌታችንእነሱስክርስቱስድንቅአድርጉልኘልመምህርቃልህይወትያሰማልን
አሜን 🙏
❤❤❤❤
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
ለማኝ አህያ ውሻ
😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ቃለህወት።ያሰማልን።ሜምህራችን።ጥያቀ።ነበረኝ።ልደት።ማክበር።ይቻላል
አሜን ወንድሜ መሉ መልሱ እዚ ጋር አለ ruclips.net/video/aSqqPpYgY-A/видео.htmlsi=w1-ZfCDmFimx2FZM
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
🙏🙏🙏
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
ቃለ ሕይወትንያሰማልን ቀጣዮ ባይቆይብን መልካም ነው
amen esh 🙏
ጦሶ ነኦ ጋላታ
amen wendeme
እጊዚአብሔር ይመሰገን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
Kale hiwet yasemaln🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
amen 🙏
ጥሩ ትምህር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለህይወንያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐
አሜን🙏
የህወትን ቃል ያሰማልን🙏
አሜን 🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን 🙏
ብሎ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን 🙏
ቃለ ህይወት
@@LemiLemi-r4v አሜን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አሜን 🙏
👂👂💯💯🌡️❤️🥰 ይገርመይኛልኮ ይደንቀይኛል 💯💯። ፍቃድ እና ይች ❤ፊረ ለማድረግ እግዚአብሔር ያስቤን!!!👍👍👍 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ❤
አሜን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሂይወት የሠማልን
አሜን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን 🙏
ቃለሕይወትን። ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
DENKE TEMEHERET NEWENA!KALE HEYEWET YASEMALENE 🙏🙏🙏
አሜን 🙏
Ejig betam enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
egziabher yimesigen natiye shega new
kale Hiwet yasemalin
አሜን 🙏
አሜን 🙏
ቃለሂወት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🙏
አሜን 🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በርታልን ወንድማችን።
አሜን 🙏