Ethiopian AG 6K Church
Ethiopian AG 6K Church
  • Видео 249
  • Просмотров 903 495
የክርስቶስ  ሙላት የሚገለጥባት  ቤተክርስቲያን | ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | Apostle Merga Abedisa | EAG 6 kilo | 2024
ርዕስ: የክርስቶስ ሙላት የሚገለጥባት ቤተክርስቲያን
የእለቱ ሰባኪ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ
ኤፌሶን 1:20-23
"ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤ ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው። እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።"
1. እንደ ቤተሰብ አብሮ መኖር
ኤፌሶን 2:17-19
" ኢየሱስ መጥቶ ርቀው ለነበሩት እና ቀርበው ለነበሩት ለእነዚያ የምሥራቹን ወንጌል ሰበከ፤ ሰላሙንም አወጀ። በኢየሱስ አማካይነት እኛ ሁለታችንም በአንድ መንፈስ ወደ አብ መቅረብ እንችላለንና። ስለዚህ እናንተ አሕዛብ ከቅዱሳንና ከእግዚአብሔር ቤተ ሰብ አባላት ጋር የአንድ አገር ዜጎች ናችሁ እንጂ ከእንግዲህ መጻተኞችና እንግዶች አይደላችሁም። "
- ሖዋ 2:41-46.
- ሐዋ4 - 32፥32-37
#እንደ_አካል_መያያዣ
1ኛ ቆሮንቶስ 12:12-21
"አካልም አንድ እንደ ሆነ ብዙም ብልቶች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ብልቶች ሁሉ ብዙዎ...
Просмотров: 231

Видео

ከሁሉም የሚበልጥ ጌታ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
Просмотров 20328 дней назад
ከሁሉም የሚበልጥ ጌታ 1. ከሰለሞን የሚበልጥ - የማቴዎስ ወንጌል 12 : 42 “ ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ። “ - 1ኛ ነገሥት:1-9 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3 : 20 2- ከሁሉም የሚበልጥ ኢየሱስ ይበልጣል - ከመላዕክት፣ ከሙሴ፣ ከመሰዋዕት፣ ከመቅደሱ፣ ከመሰውያው፣ ከሐሮን እና ከካህናቱ ሁሉ ይባልጣል - ዕብራውያን 3:1-2 - ዕብራውያን 4:14-15 - ዕብራውያን 7:20-25 - ዕብራውያን 8:6-7 ሐና a - 1ኛ ሳሙኤል 2:2-8 - “ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካ...
የእግዚአብሔርን ፍቅር አስቡ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
Просмотров 213Месяц назад
የእግዚአብሔርን ፍቅር አስቡ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም | መጋቢ ጌታቸው | Pastor Getachew | EAG 6ilo | 2024
Просмотров 192Месяц назад
እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም የመጽ. ቅ. ክ፦ መጽሐፈ ነገስት ካልእ 2፡ 1-4 ኢሳይያስ 49፡8-16 ‘’ እንዲህም ሆነ፤ እግዚአብሔር ኤልያስን በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ሊያወጣው በወደደ ጊዜ ኤልያስ ከኤልሳዕ ጋር ከጌልገላ ተነሣ። ኤልያስም ኤልሳዕን፦ እግዚአብሔር ወደ ቤቴል ልኮኛልና በዚህ ቆይ አለው። ኤልሳዕም፦ ሕያው እግዚአብሔርን! በሕያው ነፍስህም እምላለሁ፥ አልለይህም አለ። ወደ ቤቴልም ወረዱ። በቤቴልም የነበሩ የነቢያት ልጆች ወደ ኤልሳዕ ወጥተው፦ እግዚአብሔር ጌታህን ከራስህ ላይ ዛሬ እንዲወስደው አውቀሃልን? አሉት። እርሱም፦ አዎን፥ አውቄአለሁ ዝም በሉ አላቸው። ኤልያስም፦ ኤልሳዕ ሆይ፥ እግዚአብሔር ወደ ኢያሪኮ...
እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል ይሰራል | መጋቢ ወዬሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 359Месяц назад
ርዕስ: #እግዚአብሔር_ስለስሙ_ሲል_ይሰራል የእለቱ ሰባኪ መጋቢ ወዬሳ የመ ቅ ክ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምእራፍ 36 እና 37 - የእስራኤል ህዝብ እግዚአብሔርን ከመበደላቸው የተነሳ ወደ ባቢሎን ተማርከው ነበር - የማይሸነፉ የነበሩ በሽንፈት ውስጥ ነበሩ - ለአህዛብ ርስት ይሆኑ ዘንድ . . . - መተረቻና የአህዛብ ማላገጫ ሆነው ነበር እግዚአብሔር ተናገረ፦ # ስለሐጢአታቸው ተናገረ # ስለ ስሙ ሲል እንደሚራራላቸው ተናገረ - “እኔ ግን የእስራኤል ቤት በመጡባቸው በአሕዛብ መካከል ስላረከሱት ስለ ቅዱስ ስሜ ስል ራራሁላቸው።” # መቃብራችሁን እከፍታለሁ አለ # ከመቃብራችሁ አወጣችኋለሁ አለ # ወደ አገራችሁ አስገባችኋለሁ አለ #...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው | ወንድም ሁንዴ ወንድአፍራሽ ለታ
Просмотров 481Месяц назад
ርዕስ ፦ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ጥቅስ ፦ መዝሙር ፦ 23፥1-6 " እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝሙረ 23:1) 1. ዳዊት እንዴት የሚያሳጣኝ የለም አለ? (ቁ.1) እግዚአብሔር ... ሀ. በምቹ ጊዜው አብሮት ስላለ። " በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። " (ቁ2) ለ. በድካሙ ጊዜ ነፍሱን ስለመለ። " ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።" (ቁ3) ሐ. በጭንቁ ከእርሱ ጋር ስለሆነ። " በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤" (ቁ.ሀ4) ዳዊት እውነት ነው ብዙ ነገር አጥቶአል እግዚአብሔርን ግን አጥቶት አያቅም። 2. እግዚአብ...
ከሳሻችን ተጥሏል | መጋቢ ደረጀ ኃ /ኢየሱስ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 1652 месяца назад
የመጽ.ቅ.ክ.የዮሐንስ ራዕይ 12:10-12 ስለመንፈሳዊ ውጊያ ልናውቃቸው የሚገባን ነገሮች - የክርስትና ጉዞ የጦርነት ጉዞ ነው - ሰይጣንን የምንዋጋው ለማሸነፍ አይደለም - የተሸነፈ ሰይጣን ነው የምንዋጋው - ውጊያችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለም # በዚህ ክፍል ውስጥ በዋናነት ማወቅ ያለብን አምስት ነገሮች 1. ሰይጣን የወንድሞች ከሳሽ ነው 2. ሰይጣን በአላማ ነው የሚከሰው - ለመበተን ፣ሊያጠፋ ፣ የእርስበርሰ ግንኙነት ለማበላሸት 3. የእኛ የሆነ ጠበቃ በአብ ቀኝ መኖሩን 4. በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢአት እንደምንነጻ 5. ከሳሻችን ሰይጣን ተጥሏል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ ይረዳናል | መጋቢ ሙላት | @EthiopianAGChurch
Просмотров 4142 месяца назад
ርዕስ: #እግዚአብሔር_በመከራ_ውስጥ_ይረዳናል የእለቱ ሰባኪ: መጋቢ ሙላት የመጽ.ቅ.ክ.የዮሐንስ ራዕይ 12:13-16 "ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት። እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ። ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።" ዘንዶ/እባብ /ለምን ይህን አደረገ? 1. ጥቂት ጊዜ ስለቀረው 2.ስደት ለማምጣት...
የልጆች እና የአዳጊዎች አገልግሎት የመክፈቻ ፕሮግራም
Просмотров 5412 месяца назад
የልጆች እና የአዳጊዎች አገልግሎት የመክፈቻ ፕሮግራም
እምነታችን የሚፈተንበት ጊዜና ቦታ አለ | ፓስተር ዶ/ር ጌታቸው ሀብቴ @EthiopianAGChurch
Просмотров 3182 месяца назад
#እሁድ_ጥቅምት_10 #እሁድ_1ኛ_አና_2ኛ_ፈረቃ ርዕስ ፦ #እምነታችን_የሚፈተንበት_ጊዜና_ቦታ_አለ ሰባኪ፡ አገልጋይ ፓስተር ዶ/ር ጌታቸው ሀብቴ መ/ ቅ / ክፍል ዘኡ 13፡ 17- 33 ፣ 14፡ 1-10 - በሕይወታችን ፈተና ስገጥመን በተለያዩ ችግር ስናልፍ እምነታችን ይፈተናል በዘኁልቁ 13 ላይ እስራኤላዊያን እምነታቸው ተፈተነ የሕዝቡ ችግር 1. እግዚአብሔርን አለመስማት ችግር - የሕዝቡ ችግር እነሙሴን አይሰሙም ነበር 2. እግዚአብሔርንና ተአምራቱን ረሱ - እግዚአብሔርን ተአምራት ያዩ በመሆናቸው በነገሮች ላይ ማመን ነበረባቸው ከስላዮቹ መካከል አሰሩ ያዩትን የእግዚአብሔርን ተአምራት ረሱ ያዩትን ከነዓን አላመኑም ከዚያ ...
እግዚአብሔርን መጠበቅ | ወንድም ኤፍሬም | @EthiopianAGChurch
Просмотров 5052 месяца назад
መዝ 69፡ 1- 36 እግዚአብሔርን መጠበቅ አስፈላጊነቱ 1- እኛ ስለ እኛ መልካም ነዉ ብለን ከምናሰበው ይልቅ እግዚአብሔር ስለ እኛ መልካም ነው ብሎ የሚያሰበው የሚበልጥ መሆኑን 2- ማንኛውንም ነገር በራሳችን ጊዜ የምናገኘው ይልቅ በእግዚአብሔር ጊዜ የምናገኘው የሚበልጥ ሙሉ ደስታ ይሰጠናል 3. ከእግዚአብሔር ወዴት መሄድ የሚንችል መሆኑን እንድንረዳ እግዚአብሔር ሰንጠብቅ 1- በየትኛውም የሕይወታችን ውጣ ወረዳችን ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መቅረባችንን ፊቱን መፈለግ መፀለይን አናቁም 2.- እግዚአብሔርን በምንጠባበቅበት ጊዜ ሁሉ በመጠቀም መከራ ሁሉ የስንፍናን ቃል ከመናገር ተቆጥበን ከአፋችን የእግዚአብሔርን ምስጋና መናገር ...
ሙሽራው ይመጣል | ወንድም ሁንዴ ወንድአፍራሽ ለታ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 7273 месяца назад
ምንባብ፦ ራዕይ 19፥11-16 ለቤተክርስቲያን ሙሽራዋ ማን ነው? ዓላማ ፦ ለሙሽሪት ሙሽራዋን ማሳወቅ እና ሙሽራዋን ተዘጋጅታ እንድትጠብቅ ማሳሰብ ነው ። 1. የሚመጣው ሙሽራዋ የታመነ እና እውነተኛ ይባልል (11) ቤተክርስቲያን (ሙሽሪት) ሙሽራዋን በእምነትና በጽናት ልትጠብቀው ይገባታል። 2. የሚመጣው ሙሽራዋ የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል (13) ቤተክርስቲያን (ሙሽሪት) ሙሽራዋን እንደቃሉ በመኖር ልትጠብቀው ይገባታል። 3. የሚመጣው ሙሽራዋ የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቱች ጌታ የሚል ስም አለው (16) ቤተክርስቲያን (ሙሽሪት) ሙሽራዋን ነጉሥ ነውና እያከበረችው ጌታ ነውና እየተገዛችለት ልትጠብቀው ይገባል። ማጠቃለያ ፦ ሙሽራ...
ለምን ይህ ሆነብን? ብለን እንጠይቅ | ቄስ አብረሃም | @EthiopianAGChurch
Просмотров 3923 месяца назад
1ሳሙ 4፡ 1- 1ሳሙ 4 : 21-22 2ሳሙ 2: 12-26 1ሳሙ 2፡30 1ሳሙ 2፡35
ከተሻገራችሁ በኋላ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 2863 месяца назад
#2017_አዲስ_አመት ፓስተር መርጋ አብዲሳ ከተሻገራችሁ በኋላ - የሚያስገርም ቸርነት - ገዳዩ ይቃጠላል ሐዋርያት 28፡1-6 “በደኅና ከደረስን በኋላ በዚያን ጊዜ ደሴቲቱ መላጥያ እንድትባል አወቅን። አረማውያንም የሚያስገርም ቸርነት አደረጉልን፤ ዝናብ ስለ ሆነም ስለ ብርዱም እሳት አንድደው ሁላችንን ተቀበሉን። ጳውሎስ ግን ብዙ ጭራሮ አከማችቶ ወደ እሳት ሲጨምር እፉኝት ከሙቀት የተነሣ ወጥታ እጁን ነደፈችው። አረማውያንም እባብ በእጁ ተንጠልጥላ ባዩ ጊዜ፥ እርስ በርሳቸው፦ ይህ ሰው በእርግጥ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ከባሕርም ስንኳ በደኅና ቢወጣ የእግዚአብሔር ፍርድ በሕይወት ይኖር ዘንድ አልተወውም አሉ። እርሱ ግን እባቢቱን ወ...
ለፍሬአማነት አላማ አስፈላጊ ነው | መጋቢ ሙሉጌታ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 1373 месяца назад
ለፍሬአማነት አላማ አስፈላጊ ነው | መጋቢ ሙሉጌታ | @EthiopianAGChurch
ለፍሬያማነት መመለስ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
Просмотров 3273 месяца назад
ለፍሬያማነት መመለስ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
ለፍሬያማነት ህይወትእቅድን ማቀድ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 3874 месяца назад
ለፍሬያማነት ህይወትእቅድን ማቀድ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
ጠንካራ ሰብህና /ማንነት ፣ ጠንካራ ቤተሰብ እና ቤተክርስቲያንን መገንባት | ሰባኪ ደሸድ ሞኦ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 1074 месяца назад
ጠንካራ ሰብህና /ማንነት ፣ ጠንካራ ቤተሰብ እና ቤተክርስቲያንን መገንባት | ሰባኪ ደሸድ ሞኦ | @EthiopianAGChurch
ታጥቃችሁ ወረሱ | ሰባኪ ኖብ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 644 месяца назад
ታጥቃችሁ ወረሱ | ሰባኪ ኖብ | @EthiopianAGChurch
የፍሬማነት ዓመት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 2364 месяца назад
የፍሬማነት ዓመት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቅድስት ከተማ | ፓስተር ቢንያም ነጋሽ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 2664 месяца назад
እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቅድስት ከተማ | ፓስተር ቢንያም ነጋሽ | @EthiopianAGChurch
በመንፈስ ቅዱስ ምርት በጸጋው ኃይል የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch
Просмотров 2515 месяцев назад
በመንፈስ ቅዱስ ምርት በጸጋው ኃይል የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch
ለተግዳሮት ሳንሸነፍ በአንድነት ራዕን መፈጸም | ሬቨረንድ ሰቴሲ ኒኮል ሲመንስ | Reverend Stacie Nickole Simmons
Просмотров 1385 месяцев назад
ለተግዳሮት ሳንሸነፍ በአንድነት ራዕን መፈጸም | ሬቨረንድ ሰቴሲ ኒኮል ሲመንስ | Reverend Stacie Nickole Simmons
ENEDEGENA | እንደገና | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos
Просмотров 12 тыс.5 месяцев назад
ENEDEGENA | እንደገና | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos
እንግዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 3 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 1595 месяцев назад
እንግዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 3 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
YEMAYENEGA LELIT YELE | የማይነጋ ለሊት የለም | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos | @EthiopianAGChurch
Просмотров 9 тыс.6 месяцев назад
YEMAYENEGA LELIT YELE | የማይነጋ ለሊት የለም | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos | @EthiopianAGChurch
እንዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 2 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 1926 месяцев назад
እንዲህ እዲህ ጸልዩ ክፍል 2 | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
O Denk Neh | ኦ ድንቅ ነህ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
Просмотров 8 тыс.6 месяцев назад
O Denk Neh | ኦ ድንቅ ነህ | የ6 ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር መዘምራን ህብረት | AG 6 Kilo Worship Team
እንዲህ እዲህ ጸልዩ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
Просмотров 3816 месяцев назад
እንዲህ እዲህ ጸልዩ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
ሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር ነው | መጋቢ ብርሐኑ እሰፋ @EthiopianAGChurch
Просмотров 2836 месяцев назад
ሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር ነው | መጋቢ ብርሐኑ እሰፋ @EthiopianAGChurch

Комментарии

  • @EyobYekirkosu
    @EyobYekirkosu 3 дня назад

    Adrasha

  • @EyobYekirkosu
    @EyobYekirkosu 3 дня назад

    Adrsha

  • @NetsanetTadesse-k4f
    @NetsanetTadesse-k4f 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 7 дней назад

    Amee❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 7 дней назад

    ተባረኩ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @josycj-l5y
    @josycj-l5y 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MeseretAshenafi-q3i
    @MeseretAshenafi-q3i 14 дней назад

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 16 дней назад

    Tsega yibalachihu

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 19 дней назад

    አሜን አሜን

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d 21 день назад

    Ene tebarekugan antemi geta yibarekih

  • @melshiwlule1048
    @melshiwlule1048 27 дней назад

    Esy Gyta Eysus kehulw yebltal

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክ !!!

  • @haimanotbelachee2324
    @haimanotbelachee2324 Месяц назад

    ከልጅነተ ጀምሮ እያየሁት ያደኩኝ ታማኝ ሰው ፓስተረዬ ዘመን ይባረክ

  • @nunuzewdie7767
    @nunuzewdie7767 Месяц назад

    Amen 🙏 🙌

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 Месяц назад

    THANK YOU HEAVENLY FATHER. I LOVE YOU JESUS. HALLELUJAH!!

  • @blessed3075
    @blessed3075 Месяц назад

    ተባረኩ

  • @MerhawittHailemichael
    @MerhawittHailemichael Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርኮት ፓስተርየ

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r Месяц назад

    ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r Месяц назад

    ተባረሩ ❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r Месяц назад

    አሜን አሜን አሜሜሜሜሜሜንን

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r Месяц назад

    እረኛዬ ነዉ እወንቲ ❤❤ነዉ እረኛናታኒሚ አይቻዋሊ።❤❤❤ተባረኪ።❤❤❤

  • @etetutaye4429
    @etetutaye4429 Месяц назад

    ፓስተር ጌታ ይባርኮት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @barkotabinet
    @barkotabinet Месяц назад

    thank yo very much❤❤❤

  • @MeseretLema-ll2pv
    @MeseretLema-ll2pv Месяц назад

    May our Almighty Elohim YAHAW bless you all your service and your familys and life Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @TeddyTerimasu
    @TeddyTerimasu Месяц назад

    ተበረክ የእግዚአቤሔረ ሰው

  • @abebamengistu7824
    @abebamengistu7824 Месяц назад

    Amen! God is our good shepherd. Bless you, Hundiye, the amazing grace the Almighty God put on you. Grow more in the Spirit and Wisdom of God. Be protected with the precious blood of our Lord Jesus Christ. I am so blessed with the message. Hallelujah

  • @BirtukanBR
    @BirtukanBR Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @singergenetsolomon4518
    @singergenetsolomon4518 Месяц назад

    Hundshye our blessing

  • @ChristianAmen-v3m
    @ChristianAmen-v3m Месяц назад

    እውነት ነው የሚያሳጣን የለም /አሜን/

  • @MeazaGeta
    @MeazaGeta Месяц назад

    የሚገርም ነው ተባረክ

  • @ShimelisTumsa
    @ShimelisTumsa Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @MihretEkene
    @MihretEkene 2 месяца назад

    የልቤ አምላክ❤

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 2 месяца назад

    Elelelelelelelelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele praise GOD. You are so blessed thank you.

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 2 месяца назад

    Elelelelelelelelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele praise GOD.

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh 2 месяца назад

    ተባረክ

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 2 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ ፀጋን አለት እለት ይጨምርልህ......

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 2 месяца назад

    ዶ/ር ማሙሻዬ ተባረክ! አሁንም የቃሉ ደጅ ይከፈትልህ ለኛም ሰምቶ መቀየር መኖር ይሁንልን!

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 месяца назад

    ድንቅ ግዜ ክብር ለእግዚአብሔር

  • @Nathansam515
    @Nathansam515 2 месяца назад

    God Bless You DR ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChristianAmen-v3m
    @ChristianAmen-v3m 2 месяца назад

    እውነት ነው ለምድራችን መፀለይ አለብን።

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 2 месяца назад

    God bless you ❤❤❤❤❤

  • @amaredagnaw-l9s
    @amaredagnaw-l9s 2 месяца назад

    ብሩክ ሰው ተባረክ

  • @SammyTasama-f3d
    @SammyTasama-f3d 2 месяца назад

    Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EdosaAbdataa-j9g
    @EdosaAbdataa-j9g 2 месяца назад

    Amen 🙏🙏🙏

  • @AbirihamBirihanu
    @AbirihamBirihanu 2 месяца назад

    Amen

  • @melshiwlule1048
    @melshiwlule1048 2 месяца назад

    ❤Bewnt Gyta Eysus Melkam new

  • @melshiwlule1048
    @melshiwlule1048 2 месяца назад

    ❤amen Gyta Eysus ybarkh wedmy

  • @EmuyeMamo-k4t
    @EmuyeMamo-k4t 2 месяца назад

    Geta Zemenhen Yibark Yemigerm Sibket

  • @wengel6973
    @wengel6973 2 месяца назад

    🥰🥰

  • @FerawetTadese
    @FerawetTadese 2 месяца назад

    እውቀትን የቀለም ትምህርት ያወኩብሽ እንዲሁም መንፈሳዊ ነገርን አውቄ እንዳድግ ያደረግሽኝ ትምህርት ቤቴ የምወድሽ መተኪያ የሌለሽ አብልተሽ አጠጥተሽ አልብሰሽ ያሳደግሽኝ ትምህርት ቤቴ ጀርመን ቸርች እስኩል